cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

SATENU-SIKEFET

ye Channal yetekefataw Manegnawum Yetebab Serawochen Chamero Yatedebaku Gudayoch Yekarebubatal seber zenawoch weketawi gudayochm Lemanagnawum Asetayet t.me/satenusikefet

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
142
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ለ15 አመታት አረቄ ሲጠጣ ምንም ያልሆነው ሰውዬ #ሚስት ባገባ ባመቱ ሞተ #አትቀላቅል ብዬው ነበር እኮ እሱ እንቢ ብሎኝ እንጂ 😆😂🤣 Join👉 @sakbesak5 Share  & Invite ur Frinds
Hammasini ko'rsatish...
#የደቡብ ባለትዳሮች ማታ ላይ #ሚስት:- "ኡዴ ትደግማለ ኦይስ ፋንቱን ላርገው"? #ባል:- "እደግማሎ ኪፕቱን ታይ" 😆😂🤣 Join👉 @sakbesak5 Share  & Invite ur Frinds
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...

የካይሮ የውክልና ጦርነት በድንበር ግጭት ውስጥ❗️ (በእስሌማን አባይ - የአባይ ልጅ) ግብፅ በኢትዮጵያ የድንበር ግጭቶች ላይ በውክልና ጦርነት ደጋግማ ተሳትፋለች። በኢትዮ ሶማሊያ ግጭቶች ውስጥ የነበራት ተሳትፎ አይነተኛ ማሳያ ነው። በ 1960 እና 64 ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር በነበረው ግጭት ውስጥ ካይሮ እጇን ለመክተት አልዘገየችም። በወቅቱ ሶማሊያ ከሶቬት የነበራት ግንኙነት ተቋርጦ ነበር። ሶማሊያ ወረራ እንደጀመረችም ግብፅ ከእስራኤል ለምታደርገው ውጊያ ከሩሲያ ካስገባቻቸው የጦር መሳሪያዎች መካከል ከፍተኛ መጠን ያለውን በይፋ ለሶማሊያ ሰጥታለች። "ታላቋ ሶማሊያን እመሰርታለሁ" በሚል አላማ የሞቃዲሾ መንግስት ሐምሌ 23 1977 ላይ መደበኛ የጦር ሃይሉንና አየር ሃይሉን አቀናጅቶ መጠነ ሰፊ ዘመቻ በአገራችን ላይ ጀመረ። የሞቃዲሾ ስሌት የነበረው ጦርነት በ 1977 የሚፈነዳ ከሆነ የኢትዮጵያ ውስጣዊ ችግሮች ጥሩ አጋጣሚ ናቸውና ሶማሊያም አጋጣሚውን ተጠቅማ ድል ታደርጋለች። በዚህም አንድ አምስተኛውን የኢትዮጵያ ክፍል በቁጥጥሯ ስር በማዋል "የታላቋ ሶማሊያ" ቅዠታዊ ህልም እውን ይሆናል የሚል ነበር። ጥር 22 1978 ዓ.ም የግብፁ ኢጂፕሺያን ጋዜቲ የአረብ ሊግ ዋና ፀሐፊው ማህሙድ ሬይድ (ግብፃዊ) የሊጉ አባል አገራት ለሶማሊያ ወታደራዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ማቅረባቸውን ዘግቧል። በየካቲት 1978 ደግሞ የግብፁ ፕሬዘዳንት አንዋር ሳዳት የሶማሊያ ወረራን ተከትሎ በሚካሄደው ጦርነት ውስጥ ግብፅ ለሶማሊያ ድጋፍ እያደረገች መሆኗን በይፋ ገለፁ። ተጨማሪ ጦርና መሳሪያ እንደሚልክም አስታወቀ። የኬኒያ ዜና አገልግሎት ያደረሰውን መረጃ ጠቅሶ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የካቲት 1978 ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የግብፅ ቦይንግ 707 አይሮፕላን ከ 20 ቶን በላይ ፈንጂ እና የመድፍ ዛጎሎች ጭኖ ወደ ሶማሊያ ሲበር በኬኒያ አየር ሃይል ተገዶ በናይሮቢ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ማረፊያ እንዲያርፍ ተደርጓል። በየካቲት 1978 ሳዳት ለአሜሪካ በላከው ደብዳቤ "አሜሪካ የጦር መሳሪያ ከወታደሮች ጋር ወደ ሶማሊያ እንድትልክ እፈልጋለሁ። ሶቬት በኢትዮጵያ የምታደርገው እንቅስቃሴ ወደ የላይኛው ዓባይ ወደሚፈስበት ወደ ሱዳን ሊስፋፋ ይችላል። ይህ ደግሞ ግብፅ ማለት ነው። ውሃ ለአገሬ ህዝብ ሕይወት ነው፤ እናም ይህን መስፋፋት ልከላከለው ይገባል" ሲሉ ጠይቀዋል። ካይሮ በሶማሌ ወረራ ጅማሮ ሰሞን ላይ ሶማሊያን የምትደግፈው እንደ አረብ አገር አጋር ለመሆን ነው በማለት የአረብ ሊግን ለማሳመን ሞክራ ነበር። ነገር ግን ምክንያቷ የዓባይ ውሃ ጉዳይ ስለመሆኑ የማታ ማታ በራሱ በሳዳት ደብዳቤ ይፋ ሆኗል። በምላሹ ኢትዮጵያን ሔራልድ ጋዜጣ ባወጣው ፅሑፍ ግብፅ ሶማሊያን መደገፏን ካላቆመች ኢትዮጵያ በዓባይ ፍሰት ላይ ጣልቃ ልትገባ እንደምትችል ሳዳትን እንደሚከተለው አስጠንቅቋል፦ '(ሳዳት) ውኃ ለሕዝቡ ሕይወት በመሆኑ ምክንያት የዓባይ ተፋሰስን ለመጠበቅ የሚሞክር ከሆነ፣ ከዓባይ ምንጮች መካከል አንዱ የሚገኘው እርሱ (ሳዳት) ሊያጠፋት በሚፈልጋት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ መሆኑን በሚገባ ማወቅ አለበት። በግብፅ ገበሬዎች ዘንጅ በጣም ተወዳጅ የሆነው ጥቁር ደለል የሚሄደው ከዚሁ ነው። ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያ ለህዝቧ ህይወት የሚያስብ ርዕሰ ብሔር አላት።' ይሁንና ግብፅ እንደፈለገችው የኢትዮ ሶማሊያ ጦርነት ሶማሌ ከተመኘችው ተቃራኒ ሆነ። የተራዘመም ሳይሆን ቀረ። ምስጋና ለጀግናው ሰራዊታችን ይሁንና በመጋቢት 1978 ኢትዮጵያ ሁሉንም የኦጋዴን ወታደራዊ ሰፈሮችና የአስተዳደር ማዕከላትን ዳግም በቁጥጥሯ ስር አዋለች። ሶቬት፣ ኩባ እና ደቡብ የመን ኢትዮጵያን ደግፈዋል። በዓባይ ፖለቲካ ውስጥ ካይሮ የሶማሊያን ካርድ ለመጫወት ያደረከችው ሙከራም ከሸፈ። ካይሮ የድንበር ግጭት ውስጥ እጇን ለማስገባት አሁንም እየተንቀሳቀሰች መሆኑ አያጠራጥርም። በአልፋሻጋ እና ሌሎች የሱዳን አዋሳኝ ቦታዎች ላይ ግጭቶች እየተከሰቱ ነው። ስለ ግጭቱ የአል ሲሲ አጋር የሆነው የሱዳን ጦር ነገሩን ለማጦዝ ይሞክራል። ዲፕሎማቲክ አቋም ያላቸው አብደላ ሀምዶክ ችግሩን ስለ መፍታትና ለኢትዮጵያ ወቅታዊ ቀውስ አጋርነታቸውን እየገለፁ ናቸው። በኢትዮ ሱዳን ድንበር አካባቢ ሰርገው ለመግባት የሞከሩ ሃይሎች የግብፅ ይሁኑ አይሁኑ ማረጋገጥ ባይቻልም የተወሰኑ ነጭ ወታደሮችም ይገኙበታል የሚሉ መረጃዎች ተሰምተዋል። ሸለምጥማጧ በድንበር ግጭት ካርድ ትላንት በኦጋዴን ሞክራ ከሸፈባት፤ አሁንም በሱዳን በኩል ለመጫወት እየሰረሰረች ነው። አንድነት ለኢትዮጵያችን ድል መሠረት ነውና የውስጥ ችግሮችን በተለይም ማንነት ላይ ያነጣጠሩ ግድያዎችን መንግስት በትኩረትና በአፋጣኝ አስወግዶ ወንጀለኞቹን ለፍርድ ማቅረብ ትልቁ የቤት ስራው ይሁን! t.me/satenusikefet
Hammasini ko'rsatish...
SATENU-SIKEFET

ye Channal yetekefataw Manegnawum Yetebab Serawochen Chamero Yatedebaku Gudayoch Yekarebubatal seber zenawoch weketawi gudayochm Lemanagnawum Asetayet t.me/satenusikefet

ት/ት ቤት ሄደህ በአንድ ክፍል 25 ተማሪ መሆኑን ስታይ ተመስገን አምላኬ ከ1 እስከ 25 ልወጣ ነው 😆😂🤣 Join👉 @Satenusikefet Share  & Invite ur Frinds
Hammasini ko'rsatish...
የቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ ከጥቅምት 24 ጀምሮ በትግራይ ክልል የቴሌኮም አገልግሎት እንዲቋረጥ ያደረጉ የጥፋት ቡድኖች መሆናቸውን በካሜራ ምስሎች የታገዘ መግለጫ ሰጥተዋል። በትግራይ ክልል የተቋረጠውን የቴሌሎም አገልግሎት መልሶ ለማስቀጠል ርብርብ እየተደረገ መሆኑንም ዋና ስራ አስኪያጅዋ ገልፀዋል። ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ በስካይላይት ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ቴሌ አፋጣኝ እርምጃው ባይወሰድ ኖሮ በአገር አቀፍ ደረጃም ከባድ ጉዳት ሊደርስ ይችል እንደነበር የጠቆሙ ሲሆን፣ በአስር ቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የሳይበር ጥቃቶችንን መመከት እንደተቻለም አሳውቀዋል። በመቀሌ ሳይት ላይ አደጋ ሲያደርሱ የነበሩ ግለሰቦች በካሜራ መቀረፁን የገለጹት ዋና ስራ አስኪያጅ፤ ዝርዝር ጉዳዩበፖሊስ ምርመራ ላይ መሆኑን ተናግረዋል። አለም አቀፉ መገናኛ ብዙሃን በትግራይ ክልል የቴሌኮም አገልግሎት በመቋርጡ ፌደራል መንግስትን ሲወነጅል እንደነበር የሚታወስ ነው። http://t.me/satenusikefet
Hammasini ko'rsatish...
SATENU-SIKEFET

ye Channal yetekefataw Manegnawum Yetebab Serawochen Chamero Yatedebaku Gudayoch Yekarebubatal seber zenawoch weketawi gudayochm Lemanagnawum Asetayet t.me/satenusikefet

ከቻናላችን ቤተሰብ የተላከ:- ለምንድነው ሁሉም ተማሪዎች እንደተመራቂዎች የመግቢያ ቀን ወጥ አቋም የሌላቸው.....???? አንዱ ግቢ ታህሳስ 8 -9 .....etc ሲጠሩ አንዳንዶቹ ደግሞ ጥር አንዳንዶቹ ደሞ የካቲት ላይ .... ይባስብ ብሎ ትምህርት ሚኒስተር ደሞ ከ28 ጀምሮ ተመራቂ ያልሆኑ ይጠራሉ አለ ..... ቆይ ምንድነው እሚዘባርቁት ..... ለምንድነው ተማሪ ላይ እሚቀልዱት .... በነሱ መዘባረቅ ስንቱ የጀመረውን ስራውን ሰርዟል ፣ ስንቱ ተማሪ የሚናገሩት እውነት መስሎት የሚሄድበትን ሰርዟል...... ዩኒቨርሲቲወች ልክ እረኛ የሌላቸው ሁነውብናል ....!!!! አዛዥ የላቸውም .. እስካሁን የተጎዳነው ሳያንሰን ለምን ይቀልዱብናል... ለምን በሳይኳችን ይጫወታሉ ..... ሁሉም ወደቀድሞው ተመልሷል እኛንግን ማነው የሚረዳን.....!!! #Yehabeshalij http://t.me/satenusikefet
Hammasini ko'rsatish...
SATENU-SIKEFET

ye Channal yetekefataw Manegnawum Yetebab Serawochen Chamero Yatedebaku Gudayoch Yekarebubatal seber zenawoch weketawi gudayochm Lemanagnawum Asetayet t.me/satenusikefet

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ጋር እንደገና ውይይት ጀመረ ውይይቱ የተጀመረው የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የፍተሻ ኬላዎችን በጣሱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእርዳታ ቡድን አባላት ላይ መተኮሱንና በቁጥጥር ስር ማዋሉን መግለፁን ተከትሎ ነው። የድርጅቱ ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪክ እንደገለፁት ድርጊቱ የተፈፀመው ያለፈው እሁድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታ ቡድን ኤርትራዊያን ስደተኞች ወዳሉበት ሽምበላ መጠለያ ጣቢያ ባመራበት ወቅት ነው። እንደ ቃል አቀባዩ ስቴፋን ዱጃሪክ ቡድኑ ለእርዳታ አቅርቦት የአካባቢውን መንገዶች የሚገመግሙ አራት ሰዎችን የያዘ ነበር። ዱጃሪክ ክስተቱን «አስደንጋጭ» ሲሉ የገለፁት ሲሆን ይህንን ስጋት ለመግለጽ እና ወደፊት እንደዚህ አይነት ነገር እንዳይከሰት ለማድረግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለሥልጣናት ከፌዴራል መንግስት ጋር በከፍተኛ ደረጃ እየተነጋገርን ነው ብለዋል ሲሉ ዘጋርዲያንና ሮይተርስ የዜና ምንጭ ዘግበዋል። ቡድኑ በቁጥጥር ስር የዋለውና ጥይት የተተኮሰበት በትግራይ ሁለት የተከለከሉ ኬላዎችን አልፎ ወደ ሶስተኛዉ በመሄዱ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ድኤታና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በትናንትናዉ ዕለት መግለፃቸው ይታወሳል ሲል የጀርመን ድምጽ አስነብቧል ። @satenusikefet
Hammasini ko'rsatish...
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የተደራጀ አንድ ለ20 የሚል ቡድን በምርመራ ማግኘቱን አስታወቀ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከሕወሓት እና ኦነግ ሸኔ ቡድኖች የጥፋት ተልእኮ ለመቀበል የተደራጀ አንድ ለ20 የሚል ቡድን በምርመራ ማግኘቱን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የወንጀል ምርመራ ቢሮ አገኘሁት ያለውን መረጃ ያብራራው በእነ ሜጀር ጄነራል ገብረ መድህን ፍቃዱ 7 ተጠርጣሪዎች እና በእነ ብርጋዴር ጄነራል አሊጋዝ ገብሬ 4 ተጠርጣሪዎች የተካተቱባቸውን የምርመራ መዝገቦች ለፍርድ ቤት ባቀረበበት ወቅት ነው። ፖሊስ በእነ ሜጀር ጄነራል ገብረ መድህን ፍቃዱ መዝገብ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀደም ሲል በሰጠው የምርመራ ጊዜ ከተጠርጣሪዎች አገኘሁ ካላቸው መረጃዎች አንዱ ከሕወሓት አመራሮች ተልእኮ በመቀበል የሰሜን እዝ ኔትወርክ ተቋርጦ የመከላከያ ሠራዊቱ እንዲመታ ስለማድረጋቸው የሚያስረዱ የምስክሮችን ቃል መቀበል የሚለው ይጠቀሳል። ተጠርጣሪዎቹ ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ጋርም ግንኙነት ሲያደርጉ እንደነበር የሚያስረዱ ምስክሮችን ቃል ስለመቀበላቸውም ተሰምቷል። በሌላ በኩል ችሎቱ የመከላከያ አካዳሚ ኮሌጅ አመራር የነበሩ እነ ብርጋዴር ጄነራል አሊጋዝ ገብሬ ላይም መሰል የምርመራ ሥራዎችን ማከናወኑን ገልጿል። በሁለቱም የምርመራ መዝገቦች አዲስ አበባ ውስጥ በኅቡዕ ድብቅ የፖለቲካ እና የጥፋት አጀንዳ በሚያራምደው እና 1 ለ 20 በሚል በተቋቋመው ቡድን ውስጥ ዐሥራ አንዱም ተጠርጣሪዎች የነበራቸውን ተሳትፎ ፖሊስ ለችሎቱ ገልጿል። በሌላ በኩል በሁለቱም የምርመራ መዝገቦች የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የተለያዩ የመብት ጥያቄዎችን በማንሣት የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ጠይቀዋል፡፡ ፖሊስም ዋስትናውን በመቃወም ተከራክሯል። የግራ ቀኙን ክርክር የሚመራው ችሎቱ በእነ ሜጀር ጄነራል ገብረ መድህን ፍቃዱ ላይ ትእዛዝ ለመስጠት ለነገ ታኅሣሥ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ቀጠሮ ሲይዝ በእነ ብርጋዴር ጄነራል አሊጋዝ መዝገብ ላይ ፖሊስ ከጠየቀው 14 ቀናት 12 ቀናት ፈቅዷል። @satenusikefet
Hammasini ko'rsatish...
እጅ የሰጡ እና የተያዙ የህወሓት አባላት❗️ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል መሰለ መሰረት እጅ የሰጡ እና የተያዙ የህወሓት አባላት እንዳሉ ለመከላከያ ቴሌቪዥን ተናግረዋል። እነማን እጅ እንደሰጡ እንዲሁም እንደተያዙ ይፋ አላደረጉም። ሜጄር ጄነራል መሰለ መሰረት፦ "የቀሩ የህወሓት አባላት የትም አያመልጡም የገቡበት ገብተን እንይዛቸዋለን፤ በሰላማዊ መንገድ እጅ ከሰጡ ጥሩ፤ እጅ ካልሰጡ ግን መያዝ የሚገባቸው ይያዛሉ፤ እስከመጨረሻው ድረስ እዋጋለው የሚለው ላይ እርምጃ እንወስዳለን" ብለዋል። t.me/Satenusikefet
Hammasini ko'rsatish...
SATENU-SIKEFET

ye Channal yetekefataw Manegnawum Yetebab Serawochen Chamero Yatedebaku Gudayoch Yekarebubatal seber zenawoch weketawi gudayochm Lemanagnawum Asetayet t.me/satenusikefet