cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

SKY ስፖርት ⚽

SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው! ➡️ @bty_29 መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር https://t.me/joinchat/AAAAAE_ja6wp1jdmrw8-vw Cross and comment---- @Skysports11bot ➡️ @blc_lion

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
27 675
Obunachilar
-3524 soatlar
-1637 kunlar
-56430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ሪያል ማድሪድ ከአልፎንሶ ዴቪስ ጋር በግል ጥቅማጥቅም ጉዳዮች ተስማምተዋል የስፔኑ ክለብ ለዝውውሩ ለሙኒክ ከ €30M-€35M ለመክፈል ዝግጁ ናቸው ። [Relovo] @sky_sports @sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ 04:00 | ፊዮረንቲና ከ ኦሎምፒያኮስ በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ለሊት 08:30 | አታላንታ ዩናይትድ ከ ኢንተር ማያሚ @sky_sports @sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ጋርድዮላን የሚመስሉት ሰው በ" Troll Football"... ኢትዮጵያዊው የማሲንቆ ተጫዋች ጋርድዮላ ጋር መልካቸው በመመሳሰሉ ታዋቂ መሆናቸውን ተከትሎ ሀገር ቤት( በሀገር ውስጥም በውጭም ያሉ የሀገር ልጆች) ሲቀባበሉት ተስተውሏል። ታዲያ ትላንት ማምሻውን " Troll Foot ball" የተሰኘውና ከ4 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት የእግር ኳስ " meme" ገፅ የእርሳቸውን ቪዲዮ በመጠቀም ፔፕ ጋርድዮላ ላይ " meme" ሰርቶ በ 'X'( በቀድሞ ትዊተር) ገፁ ላይ ማስፈሩ ተመላክቷል። @sky_sports @sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አል ናስሮች አሊሰን ቤከርን  በዚህ ክረምት ማስፈረም ይፈልጋሉ። (Telegraph) @Sky_sports @Sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ኒውካስትል ድንቁን የ21 አመቱን የበርንሌይ ግብ ጠባቂ ጀምስ ትራፎርድን በ20 ሚ ለማስፈረም እያሰቡ ነው@Sky_sports @Sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
OFFICIAL ሄክቶር ፎርት ከባርሴሎና ጋር ያለውን ኮንትራት እስከ 2026 ድረስ አራዝምዋል። @Sky_sport @Sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟 ፦ ሜሰን ግሪንዉድ የጌታፌ ክለብ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል። @Sky_sports @Sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨NEW፡ ሊቨርፑል ሊዊስ ዲያዝን ማቆየት ይፈልጋሉ! በ2027 ኮንትራቱ የሚጠናቀቀው ሊዊስ ዲያዝ ስሙ በስፋት ከባርሴሎና ጋር እየተያያዘ ይገኛል፣ ነገር ግን ሊቨርፑል ተጫዋቹን በዚህ ክረምት የመሸጥ እቅድ የላቸውም። 🎖 BEN JACOBS @Sky_sports @Sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 አርሰናል በ2024/25 የውድድር ዘመን የስታድየም መግቢያ ቲኬት ዋጋ ላይ 10% ጭማሪ እንደሚያደርግ ተዘግቧል ። @Sky_sports @Sky_sports
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ኤንዞ ማሬስካ ወደ ቼልሲ! ➜ Here We go! ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🇮🇹✅ @Sky_sports @Sky_sports
Hammasini ko'rsatish...