cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ══════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች Crated By @Amanuu11

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya74Амхара67Sport291
Advertising posts
130 082Obunachilar
+25224 soatlar
+1 7507 kunlar
+6 70430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ፒኤስጂ ሻምፒዮን ሆኗል በታሪካቸው አስራ ሁለተኛ የሆነውን የሊግ ዋንጫ አሸንፈዋል 🏆🏆 የፈረንሳይ ሊግን በሰባ ነጥቦች እየመራ የሚገኘው ፒኤስጂ ተከታዩ ሞናኮ በኦሎምፒክ ሊዮን መሸነፉን ተከትሎ የሊጉ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል ። #SHARE @Bisrat_sport_offical
Hammasini ko'rsatish...
🔥 9👍 3😁 1🎉 1🏆 1
ከዛሬ ጀምሮ የተደረጉ እና ከዚ ሁላ የሚደረጉ የአውሮፓ ጨዋታዎችን በቴሌግራም በቀጥጣ ለመከታተል ይቀላቀሉን የተቆጠሩ ጎሎችንም ለማየት 97.ስፖርት በኢትዮጵያ
Hammasini ko'rsatish...
🔴 97.1ስፖርት በኢትዮጵያ 🔴
🔵 ይቀላቀሉን 🔵
ከራሞስ እና ከቫንዳይክ ማን ይበልጣል? 🔴ራሞስ 🔵ቫንዳይክ
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 5👍 3
🔴 999
🔵 971
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የዩናይትድ ደጋፊዎች የት ናቹ በኢትዮጵያ 277ሺ ብቻ ነን እንዴ? በሚሊዮኖች እንደምንቆጠር ግልጽ ነዉ ገባ ገባ በሉ እንጂ 😍 ማን ዩናይትድ ኢቲዮ ፋንስ
Hammasini ko'rsatish...
🔴 የተጫዋቾች Picture 🔴
🔴 ስለ ዩናይትድ ብቻ መረጃ 🔴
🔴 እግር ኳስን ከኛ ጋር 🔴
🔴 277ሺ ተከታዮች 🔴
🔴 የዝዉወር ዜናዎች 🔴
🔴 ሰለ ኤሪክ ቴናግ 🔴
🔴 የማይኖ እጣ ፉንታ 🔴
🔴ዩናይትድ ደጋፊ ብቻ 🔴
🔴 ሰለ ቀጣይ አመት እቅዶች 🔴
🔴 ሰፉ ያሉ መረጃዎች 🔴
በእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ብዙ አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች 🔥 🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿 ርያን ጊክስ — 162 PL አሲስቶች 🇪🇸 ሴስክ ፋብሪጋስ — 111 PL አሲስቶች 🇧🇪 ከቪን ደብራየና — 110 PL አሲስቶች ዲብራየና ብዙ አሲስቶች አድርጎ ጊክስን ልበልጠው ይችላል ?🤔 #SHARE @Bisrat_sport_offical
Hammasini ko'rsatish...
👍 17😢 2
"ማይክል አርቴታ በአርሰናል 100 ጨዋታዎችን ለማሸነፍ ትንሽ ጊዜ የፈጀበት አሰልጣኝ ሆንዋል ። #SHARE @Bisrat_sport_offical
Hammasini ko'rsatish...
👏 11👍 5❤‍🔥 4🔥 1
"ኤርሊንግ ሀላንድ በዚህ አመት በፕሪምየር ሊጉ ለማንቺስተር ሲቲ ➥27 ተጫወተ ➥21 ጎል ➥5 አሲስት #SHARE
Hammasini ko'rsatish...
👏 7 3🔥 3👍 2 1
"ማንቺስተር ዩናይትድ በክረምቱ ሮናልድ አራውሆን ለማስፈረም ትልቅ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል ። [SPORT] #SHARE @Bisrat_sport_offical
Hammasini ko'rsatish...
👍 18👏 8❤‍🔥 1🔥 1👌 1
"ካይ ሀቨርትዝ ባላፉት 11 ጨዋታዎች ➥ 8 ጎል ➥ 5 አሲስት #SHARE@Bisrat_sport_offical
Hammasini ko'rsatish...
🔥 19👍 8 3👏 1👌 1
𝟕𝟎 ጨዋታዎች አለመሸነፍ ! ሮድሪ አስደናቂ ግስጋሴ እያደረገ ይገኛል ! 💪 #SHARE @Bisrat_sport_offical
Hammasini ko'rsatish...
👍 12🔥 2😁 2