cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የአብ ልጆች

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ተመስገን🙏 እስትንፋስን የሰጠን አምላክ ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን። አሜን #የchanalu ዓላማዊች #መንፈሳዊ ትምህርቶች #መንፈሳዊ ምስሎች #መንፈሳዊ እህትነት ና ወንድምነት ማጠንከር #መዝሙሮች ፣ መንፈሳዊ ጥያቄ ና መልሶች..

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ወዴት ወድቆ ይሆን የበገና ዝማሬ እንክርዳድ ኑፋቄን ገበሬው ለይቶ መልካም ዘር ሲዘራ ወደ ማሳው ወጥቶ ለአጨዳው ምጽአት ለበጋው አዝመራ ወዴት ወድቆ ይሆን ክረምት የተዘራ /2/ ዘወድቀ ውስተ ፍኖት ሲዘራ ያለቀው አእዋፍ ሰማይ መሳጤ ነጠቀው ዘወድቀ ዲበ ኮክሕ ጥልቅ አፈር ከሌለው በደስታ እየሰማ በችግር የካደው ዘወድቀ ውስተ ሦክ ተጨንቆ እንዳይወጣ በዓለም ትካዜ በስፍጠተ ብዕል ታንቆ ፍሬ አጣ ውስተ ምድር ሠናይ የወደቀም ነበር ዘወሀበ ፍሬ ሰምቶ ሚተገብር ጌታዬ ከአራቱ ስፍራዎች በምሳሌ ካልከው ወዴት ወድቆ ይሆን ከእኔ ልብ የላከው እባክህ ጎተራ አበጅተህ ለአጨዳ ስትመጣ ከፍሬያማው ክምር ዕድል እንዳላጣ ከእሾህ ከጭንጫ ላይ ከመንገድ እንዳልቀር ልቤ ልብ አግኝቶ በምግባር እንዲኖር ራሴን መስማት ትቼ ላንተ ፈቃድ ልደር ዲ/ን ቀዳሜጸጋ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Hammasini ko'rsatish...
ምስጋና_ዘ_ኦርቶዶክስ_ወዴት_ወድቆ_ይሆን!_++_Ethiopian_Orthodox_Begena_++.m4a5.51 KB
Photo unavailableShow in Telegram
​​​​የጾም ዓይነቶች ጾም የግል ,የዐዋጅ (የሕግ) እና የፈቃድ ጾም በመባል በሦስት ይከፈላል፡፡ ወይም የግል ጾምን የንስሐና የፈቃድ ጾም ብለን በሁለት እንከፍለዋለን፡፡ የዐዋጅ (የሕግ) አጽዋማት ሰባት ናቸው፡፡ እነዚህም :- 1⃣ ዐቢይ ጾም 2⃣ ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም) 3⃣ ጾመ ነቢያት (የገና ጾም) 4⃣ ጾመ ገሃድ 5⃣ ጾመ ነነዌ 6⃣ ጾመ ድኅነት (ረቡዕ እና ዓርብ) እና 7⃣ ጾመ ፍልሰታ ናቸው፡፡ የዚህ ጽሑፍ መነሻም ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ የኾነው ጾመ ፍልሰታ ነው፡፡ ምክንያቱም አሁን ወቅቱ የፍልሰታ ጾም ስለኾነ፡፡ የፍልሰታ ጾም ከዚህ በመቀጠል ጾመ ፍልሰታን ከሌሎቹ አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምን እንደ ኾነ እንመለከታለን፡፡ የፍልሰታን ጾም ሕፃን አዋቂው ሳይቀር በልዩ ሥነ ሥርዓትና በደመቀ ኹኔታ ይጾማል፡፡ አብዛኞቹ ምእመናን የዕረፍት ጊዜ በመውሰድ በገዳማትና በየአብያተ ክርስቲያናት ሱባዔ በመግባት ከነሐሴ አንድ ጀምሮ እስከ አሥራ አምስት ቀን ድረስ ጾም፣ ጸሎት በማድረግ ይቆያሉ፡፡ ጾም ጸሎት ሲያደርጉ ደግሞ በድሎት ሳይኾን በየዋሻው፣ በየመቃብር ቤቱና አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ እንጨት ረብርበውና ሳር ጎዝጉዘው ጥሬ እየበሉ ነው፡፡ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! Join @ortodoxslijoch
Hammasini ko'rsatish...
መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2× ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ አዝ............... ይጠሩሻል ካህናቱ ንዒ ይሉሻል በሳታቱ ለለመነሽ የማትቀሪ በልቤ ውስጥ ፀንተሽ ኑሪ የስጋና የነብስ ፈራጅ 3× ልጅሽ አይደለም ወይ መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2× ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ ያዲስ ኪዳን ኪሩ የሆንሽ ለምኚልን ካንዱ ልጅሽ ርግብየ ሰናይትየ ነይ ወደኔ ነይ ወልድየ ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ .............................................. ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ 2× ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ አዝ......................... ባለም መኖር ሰልችቶኛል መልካም መስራት አቅቶኛል እጄን ይዘሽ ድንግል ምሪኝ አዛኚቷ አትለይኝ የስጋና የነብስ ፈራጅ 3× ልጅሽ አይደለም ወይ መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2× ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ እበላለው ብዬ ማርያም እመካለው ባንቺ አላፍርም ካንቺ ወዴት እሄዳለው ስምሽን ልጥራው እፅናናለው ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ 2× ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ
Hammasini ko'rsatish...
መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ_1.m4a1.16 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ወእመ አኮ ወእመ አኮ ከመወሬዛ ኃየል ውስጠ አድባረ ቤቴል ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል " ጊዜው ያላለፈ " አብቦ ጠውልጎ " ደርቆ ያልረገፈ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ አዝማች ሀሌሉያ እኔም እንደ ኤፍሬም " እንዳመሰግንሽ " አመስግነኝ የሚል " አሰሚኝ ከቃልሽ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ አዝማች ሀሌሉያ ማዕበሉ ገፍቶ " ቢታወክ ህይወቴ " ሐመረ ኖህ ድንግል " ሆንሽኝ መሠረቴ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ ሀሌሉያ ሠባራውን ልቤን " ደገፍሽው እንዲቆም " ውለታሽ አያልቅም " ብጮህ ለዘላለም አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከእንግዲህ ወዲህ ካንቺ ማንም አይለየኝ ቻናሉንም ተቀላቀሉ 🔴 ✝@kidane_mihret_mahber_channel@kidane_mihret_mahber_channel@kidane_mihret_mahber_channel 🔴
Hammasini ko'rsatish...
የ_መዝሙር_ግጥሞች_ወእመአኮ_ከመወሬዛ_24k.m4a8.21 KB
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
✍️ ብዙ ነገስታት በራሳቸው አለም ነው የኖሩት ሲሞቱ ግን ቤተ ክርስቲያን ነው የሚቀበሩት ።ብዙ ዝነኞች አለምን ዞረው ሲጨርሱ የሚመጡት ወደ መቃብር ነው ። ✍️ መጨረሻችን እርሱ ከሆነ ለምን መጀመሪያችን እርሱ አልሆነም።የመጨረሻው ድል ያገኘ ማነው ቢባል በክርስቶስ ያመነ ነው ።
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.