cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙

🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃 🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና ተማሪ ነኝ። Telegram የምጠቀመው👇 💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ ለማድረስ እና ሱናን ለማስፉፉት ነው💖 🍃🌺🍃 Join👉 @analmuslimi #ሀሳብ_መስጫ @analmuslimibot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
721
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-2630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የቂያማ ምልክቶች‼️‼️ •  ግብረ ሰዶም • ሰዎች ስለሌሎች አያት  ቅድመ አያት ክፋት  እና ቂም ማውራት • ልብሶች አብዛኛውን  የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው • በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም • ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት • የደጃል መምጣት • የኢማም አህመድ መምጣት • የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ • የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት • ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ  በር በተዘጋ  ጊዜ) • ከመሬት ውስጥ አንዲት  ፍጡር  መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ • ለ40 ቀናት ጉም መነሳት  እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት • ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ  ነገሮች  መውደም • የካአባ መፍረስ • ቁርአን ከሰውም ልብ  ከወረቀትላይ መነሳት • የጡሩንባ  መነፋት  በመጀመርያው እንስሳዎች አና  ሰዎች መሞት • በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ   ፍጥረት በሙሉ  እንደገና  ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት  መሬት ላይ ይሰበሰባሉ • ፀሀይ  ወደ  ምድር በጣም ትቀርባለች አላህ  ሁላችንንም ወደሱ  ይመልሰን JOIN:         JOIN: https://t.me/analmuslimi
Hammasini ko'rsatish...
የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙

🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃 🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና ተማሪ ነኝ። Telegram የምጠቀመው👇 💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ ለማድረስ እና ሱናን ለማስፉፉት ነው💖 🍃🌺🍃 Join👉 @analmuslimi #ሀሳብ_መስጫ @analmuslimibot

🕋 አስር ቁም ነገሮች ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች ========================= // የተለየ ደረጃ እንዳላቸው ሚጠቁሙ ማስረጃዎች// ❶ ``በነዚህ አስር ለሊቶች አላህ ቁርአን ላይ ምሎባቸዋል። {ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ . ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ } ‏[ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1: ‏] (( በንጋት እምላለ ⓵ በአስሩም ለሊቶች ⓶)) {ሱረት ፈጅር 1-2} ➻ኢብን ከሲር  በዚህ የቁርአን አየቀፅ የተፈለገው አስሩ የዙል ሒጃ እንደሆነ ይጠቅሳል። ይህንን ደግሞ ኢብን አባስ: ኢብን ዙበይር: ሙጃሒድ እና ሌሎችም ብለውታል። ❷ በሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻌﺸﺮﺓ ‏» << ምንም ስራ የለም በየትኛውም ቀን የሚሰራ በነዚህ ቀናቶች ከሚሰራ የሚበልጥ።>> ጅሀድም ቢሆን? ብለው ሰሀቦች ጠየቋቸው። <<ጅሀድም ቢሆን በነፍሱና በገንዘቡ ሊዋጋ ወጥቶ በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር>> አሏቸው።  {ቡኻሪ ዘግቦታል} ❸ አላህ እንዲህ ማለቱ ﻭَﻳَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﺳْﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓِﻲ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﻣَّﻌْﻠُﻮﻣَﺎﺕٍ { ‏[ ﺍﻟﺤﺞ 28: ‏] (( አላህንም በታወቁት ግዜያቶች ሊያወሱ)) {ሀጅ 28} ➻ኢብን አባስ አሱሩ ቀናቶች ብሎ  ፈስሮታል ❹ በሌላ ሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏« ﻣﺎﻣﻦ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﻻ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏» . ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ ‏) << የትኛውም ቀን የለም አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነ እና ስራ የተወደደበት ከነዚህ አስር ቀኖች ይበልጥ። በዛ ላይ ላሊላሀኢለላህ, አላሁ አክበር አልሐምዱሊላህ ከማለት አብዙ >> {ኢማሙ ጠበራኒ ዘግበውታል} ➠ ኢብን ሀጀር እንዲህ ይላል ➻"ያ ግልፅ የሚሆነው አስሩ የዙልሒጃ ቀናቶች ከሌሎች የተለዩበት ምክንያት የኢባዳ እናቶች ስለ ተሰበሰቡበት ነው እነሱም #ሰላት_ፆም_ሰደቃ_ሀጅ ይህ በሌላ ግዜ አይመጣም። ======================== // በነዚህ አስር ቀናቶች የሚወደድ ተግባር// ----- ❺ ሰላት   _ዋጅብ ሰላት ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ መልኩ ይበልጥ መጠናከር ሱና ሰላትንም ማብዛት ይወደዳል። ➻ምክንያቱም ሰላት ከትልልቆቹ መልካም ስራዎች መሐከል ነው በነዚህ ቀናቶች ደግሞ መልካም ስራ አብዙ ተብሏል -------- ❻ ፆም ____ መልካም ስራ ከሚለው ውስጥ ፆምም ስለሚገባ። የአላህ መልእክተኛም ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች ይፆሙ እንደነበር የመጣ ሐዲስ ስላለ ➻ኢማመ ነወዊ ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች መፆም የጠነከረ ሱና መሆኑን ይገልፃሉ ----- ❼ ተክቢራን ማብዛት ____ ከላይ ተራ ቁጥር ❹ ላይ የጠቀስነው ሀዲስ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው። ኢብን ኡመርና አቡ ሑረይራ ወደ ሱቅ ወጥተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር ሰዎችም የነሱን ተክቢራ ሰምተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር። ➻ተክቢራውን ጮክ ብሎ ማለቱ ይወደዳል ----- ❽ ከሰሀቦች እና ታብእዮች የመጡ የተክቢራ አይነቶች ◅ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ﻛﺒﻴﺮًﺍ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ . ------❾ የአረፍ ፆም ➻የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ መጥቷ``ል ﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ : ‏« ﺃﺣﺘﺴﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻗﺒﻠﻪ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻌﺪﻩ ‏» ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ‏) . ------❿ ሰደቃ ➻መልካም ስራ በነዚህ ቀናቶች የተወደደ ነው ተብሏል። ሰደቃም ደግሞ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነው። https://t.me/analmuslimi
Hammasini ko'rsatish...
የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙

🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃 🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና ተማሪ ነኝ። Telegram የምጠቀመው👇 💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ ለማድረስ እና ሱናን ለማስፉፉት ነው💖 🍃🌺🍃 Join👉 @analmuslimi #ሀሳብ_መስጫ @analmuslimibot

🎐「 ከሰው ፊት ስትሞገስ . . 」💌 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ 📮:ብዙውን ግዜ ፊትለፊትህ የሚያሞካሹህ ሰዎች እንደ ማይጠቅሙህ ሁሉ ሳይመክሩህ ከጀርባህ የሚተቹህም አይጎዱህም። 📌:የዚድ ቢን መይሰራ ረሂመሁላህ እንዲህ ይሉ ነበር ፦ « አንድ ሰው በፊትለፊትህ ካሞጋገሰህ #ተቃወመው ፣ ቆጣ በል ፣ አድናቆቱንም እንዳታፀድቅለት። » #በልም☞ « አምላኬ አላህ ሆይ ! እነሱ በሚሉት ነገር እንዳትይዘኝ ፣ የማያውቁትንም #ጥፋቴን ማረኝ። » 📕:ሂልየቱል አውሊያእ ⋮ ቅፅ 5 ገፅ 240 ∬ 📌:كان يزيد بن ميسرة – رحمه الله - يقول: « إذا زكّاكَ رجلٌ في وجهِكَ فأَنْكِرْ عليهِ واغضبْ ولا تُقِرَّ بذلكَ » #وقلْ: « اللهمَّ لا تؤاخذْني بما يقولونَ، واغفرْ لي ما لا يعلمون.» 📕:حلية الأولياء (5/240) https://t.me/analmuslimi
Hammasini ko'rsatish...
የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙

🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃 🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና ተማሪ ነኝ። Telegram የምጠቀመው👇 💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ ለማድረስ እና ሱናን ለማስፉፉት ነው💖 🍃🌺🍃 Join👉 @analmuslimi #ሀሳብ_መስጫ @analmuslimibot

Photo unavailableShow in Telegram
ከተማው በጎርፍ ተጥለቀለቀ። በተከታታይ ቀናት ኃብት ንብረትን አውድሞ ነፍሳትን አጠፋ። ህፃን አዛውንት ብርቱ ጀግና ሳይቀር በጎርፉ እየተጋዘ ከአለቶች ጋር ተላተመ። መኪናን ከነ ሹፌሩ ቤትን ከነማገሩ ነቅሎ አጋዘ። በዚህ ወቅት ያረቢ ሊሉ እጆች ወደ ሰማይ ከፍ ከፍ ብለው ከቤቱ ተሰየሙ። ረቢ ረቢ እያሉ ተንሰቀሰቁ። አላህም ምላሽ ሰጠ ወደርሱ የተዘረጉ እጆችን ተቀበለ። ድምፃቸውን ሰማ ዕንባቸውን አበሰ። የኔ ባሮች ጠርታችሁኝ አላሳፍራችሁም ተማፅናችሁኝ እምቢ አልላችሁም አለ። በአንድ ወቅት የተከሰተ ነው አላህዬ ቢቀጣም ሊምር ቢጎዳም ሊያሽር ፈልጎ ነው @yasin_nuru      
Hammasini ko'rsatish...
"وليال عشر" <<በዐስር ሌሊቶችም>> (አልፈጅር 2) ወዳጆቼ:- ከዚህ የአላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ መሀላ ምንን ትጠብቁ ይሆን!? ይህ መሀላ እኮ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ግንኙነት ማስዋቢያ ነው። እነኚህ ዐስር ሌሊቶች የልብ በሽታዎችን ማከሚያ ተጨማሪ ዕድሎች ናቸው። በወንጀሎቻችን እናልቅስ ፤ ልቦናችንን ወደ አላህ እናዙር ከአላህ ጤና እና መሀርታን እንለምን። ዐስርቶቹ እኮ በፀጋዎች ተንበሽብሸው ነው የመጡት የዐረፋ ቀን ደግሞ ’ማትመለስ የሆነች ቀን ነች¡ ዱዐእ እና ኢስቲጝፋርን አንርሳ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾ “የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።” (ሙስሊም ዘግበውታል: 1977) اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا وشفيعنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه وأتباعه أجمعين በካህፍ፣በሰለዋት፣በዱዓ የመጣብንን ሙሲባ የምናልፍበት ኸይር ዜናዎች የሚበረክቱበት ጁምዐ ይሁንልን አቡበከር አህመድን በጨረፍታ …..      ከሬጌ እስከ ዳዕዋ ወዳጆቹ ለቆመለት አላማ ወደኋላ ማለት አያውቅበትም ይሉታል። ለኃይማኖቱ ተቆርቋሪና ታጋይ፤ ለኢስላም ሲል ህይወቱን አሳልፎ ለመስጠት ዝግጁ የሆነ ድንቅ ሰው ሲሉም ያሞካሹታል። ዲኔን አላስደፍርም፤ ኢስላሜን ለጠላት አሳልፌ አልሰጥም በሚል መርሁ ይታወቃል። እርሱ አቡበከር አህመድ ይሰኛል።   ከአባቱ ሐጂ አህመድ ሙሐመድ እና ከእናቱ ኸድጃ ኢብራሂም በደሴ ከተማ ፒያሳ አካባቢ ይህችን ዓለም ከነጋዴ ቤተሰብ ተቀላቀለ፡፡ አምስተኛ ልጅ ነው። እጅግ ተወዳጅና በስነ-ምግባሩም ትሁት ነው፡፡ በጦሳ ትምህርት ቤት እስከ 12ኛ ክፍል ተምሯል፡፡ ጓደኞቹና የቅርቡ ሰዎች “በክሪ” እያሉ ይጠሩታል፡፡ በልጅነት እድሜው ከኢስላማዊ አደብ ወጣ ያለ ታዳጊ ነበር። ራፕ ሙዚቃ የሚያዘወትር ፍንዳታ! አባቱ ሐጅ አህመድ ቁርአንና ኪታብ እያቀሩ ወደ ኢስላማዊ ትምህርት ወደ ዲኑ ጠልቆ እንዲገባ አግዘውታል፡፡ በልጅነቱ ኪታብ ይቀራ የነበረው አባቱ ሀጅ አህመድ ጋር ቢሆንም የአረብ ገንዳ መስጂድ ኢማም በነበሩት አባባ ሸህ አደም ዘንድም በርከክ ብሎ ኪታቦችን ቀርቶባቸዋል፡፡ የዳዒ አምር ኻሊድን ኪታቦችን በብዛት ያነባል፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ ከጓደኞቹ ለየት የሚያደርገው ታላቅ የማስታወስ ችሎታውና ቅን አስተሳሰቡ ነው፡፡ ለእውቀት የነበረው ጉጉትና ፍቅርም ይህ ነው አይባልም፡፡ እጅግ አዛኝና ሩህሩህ ነው፡፡ የረሱልን ሱናዎች በመከተል ከጓደኞቹ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል፤ በተለይ ሽቶ በጣም ይወዳል፡፡ እሱ ያለፈበት ቦታ በመልካም ጠረን ይታወዳል። ለዲኑ ተቁርቋሪና አርቆ አሳቢም ነው፡፡ ከምንም በላይ የማስታወስ ችሎታን ተሰጥቶታል፡፡ ብዙዎችን የሚያስገርመው ደግሞ የንግግር ፍጥነቱ ካሰበው ንግግር ጋር አለመጋጨቱና ከያዘው ርዕስ አለማስወጣቱ ነው፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ ተሰሚነት ነበረው ማንም በምንም መልኩ ሊሸውደው ካሰበ ቁጠሀ ነው እልከኛና ሀርደኛ ግና በዛው ልክም እጅግ ሲበዛ ቸርና ለጋስ ነው። በማዕከላዊ እስር ቤት ማንነቱና ክብሩን በመንካት፣ ከፍተኛ ሰቃይ እና ድብደባ ተፈፅሞበታል፡፡ መርማሪዎቹ እያሰቃዩት ተሳልቀውበታል፡፡ እሱ ግን በአላማው ፀና። አላህ ይጠብቀው ትክክለኛና ቅኑን መንገድም ያመላክተው። . በችኮላ ስለተፃፈ ፅሑፉ በሚገባ አይገልፀውም ሌላ ጊዜ በደንብ እናጠናቅረዋለን ኢንሻ አላህ። https://t.me/analmuslimi
Hammasini ko'rsatish...
ASD AJ LAH

እዚህ ቤት መጥታችሁ ባነበባችሁ ቁጥር ለእኔ ደካማው ተሳሳቹ ተሸናፊው የአላህ ባርያ ዱዓ አድርጉልኝ። •ባልሠራበት እንኳን ያመላከትኩበትን አጅር አላህ አያሳጣኝ ዘንድ። ኣ ሌላ ደግሞ ሰለዋት ማውረድንም አትዘንጉ እ

አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ወርቃማ ቀናቶች ጌታችን አላህ በራሱ ካላቃቸው እና ካከበራቸው አራት ወራቶች መካከል የዙልሒጃ ወር አንዱ ነው:: ከቀናቶች ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስር ቀናቶችም ያሉት በዚሁ በተከበረው የዙልሒጃ ወር ውስጥ ነው:: እነዚህ አስር ውድ ቀናቶችም ጌታችን አላህ(ሱወ) ምሎባቸዋል:: የአላህ መልዕክተኛ (الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፤ ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » አልበዛር እና አልሐይሰሚይ ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133) በነዚህ ውድ ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እና በላጭ ናቸው:: ከኢብኑ ዓባስ በተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም፤ “በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?” ተባሉ። እርሳቸውም፤ “ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም” አሉ።» ቡኻሪ ዘግበውታል በመሆኑም እነዚህን ውድ ቀናቶች በተገቢው መልኩ ልንጠቀምባቸው ይገባል:: በነዚህ ውድ ቀናቶች ከሚወደዱ ኢባዳዎች መካከል:- 1. ጾም ከስራዎች ሁሉ በላጭ ነውና በእነዚህ ቀናት መጾም እጅግ የተወደደ ነው። የአላህ መልዕክተኛ ዘጠኙን የዙልሂጃ ቀናት ይጾሙ እንደነበር ተዘግቧል። (አስረኛው ቀን ግን ዒድ ስለሆነ አይጾምም) 2. ዚክሮችን ማብዛት ቁርዓን መቅራት ፤ አላህን ማመስገን (አልሀምዱሊላህ) ፣ ተክቢር፣ ተስቢህ(ሱብሀነላህ) እና ተህሊል (ላ ኢላሀ ኢለላህ)፤ ኢባዳዉን ለማስታወስና የአላህን ስም ከፍ ለማድረግ በተለያዩ አጋጣሚዎች ድምጽን ከፍ አድርጎ እነዚህን ዚክሮች ማድረግ ይወደዳል። ዓብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩه እንዲህ ብለዋል፤«ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ» አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል 3. ሐጅ ማድረግ በነዚህ ቀናት ውስጥ ከሚፈጸሙ መልካም ስራዎች መካከል ሐጅ ማድረግ ይገኝበታል፤ በነዚህ አስር ቀናት አቅሙ ለቻለ ሰው የሐጅ ዒባዳ ላይ ተገኝቶ በተገቢው መልኩ ከፈጸመው በአላህ ፍቃድ ከተከታዩ የአላህ መልዕክተኛه ብስራት ድርሻ ይኖረዋል፤ ከአቡ ሁረይራ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛه እንዲህ ብለዋል፤ «ከወንጀል የራቀና ተቀባይነት ያለው ሐጅ (አል-ሐጅ አል-መብሩር) ምንዳው ጀነት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡» ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል 4. ኡድሂያ- በነዚህ አስር ቀናት ከተወደዱ ተግባሮች መካከል ኡድሂያን በማረድ ወደአላህ መቃረብ ነው። ኡድሂያን ለማረድ ያቀደ ሰው የዙልሂጃ ወር ከገባ ጥፍሩንና ጸጉሩን መቁረጥ የለበትም:: 5. የፈርድ ሰላቶችንን ጠብቆ በጀምዓ መስገድ፣ የሱና እና የለሊት ሰላቶችን ማብዛት 6. ለወላጆች መልካም መዋል 7. ለተቸገሩ ወገኖች ሰደቃ ማብዛት 8. የታሰረን ወይም የታመመን ሰው መጠየቅ፣ 9. ዝምድናን መቀጠል፣  10. ለራሳችንም ለሀገራችንም ለኡማውም በብዛት  ዱዓን ማብዛት ያስፈልጋል። 11. ተውበት ማድረግ በነዚህ ውድ ቀናቶች ከተጠቀሱት ውጪ ያሉትንም  መልካም ስራዎች በሙሉ መስራት ምንዳው ላቅ ያለ ነው:: እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በኢባዳ ከሚያሳልፉት አላህ ያድርገን https://t.me/analmuslimi
Hammasini ko'rsatish...
የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙

🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃 🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና ተማሪ ነኝ። Telegram የምጠቀመው👇 💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ ለማድረስ እና ሱናን ለማስፉፉት ነው💖 🍃🌺🍃 Join👉 @analmuslimi #ሀሳብ_መስጫ @analmuslimibot

Photo unavailableShow in Telegram
قال ﷺ (خيركم من أطعم الطعام وردَّ السلام) صحيح الجامع "Irra caalaan keessan nama nyaata nyaachisee fi salaamtaa deebise" «በላጫችሁ ምግብን ያበላ እና ሰላምታን የመለሰ ነው» "Sadaqaan dallansuu rabbii qabbaneessiti"             Nabi muhammed(s.a.w) Baatiin❤ mararfannaa hawwiidhaan  eegamaa turte dhufuudhaaf guyyoota qubaan lakkawaman qofatu hafe,maarree isin hoo warroota waan faxaraniin hinqabneef maal yaaddan?!? Bilbilaa  0988407379 "ሰደቃ የአላህን ቁጣ ያበርዳል''           ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተናፋቂው❤ የእዝነት ወር ሊደርስ ጥቂት ቀናቶች ነው የቀሩት ታዲያ እርስዎ አቅመ ደካማ እና የቲም ለሆኑ ማስፈጠሪያ ምን አስበዋል ምንስ ነይተዋል!?? ይደውሉልን 0988407379
Hammasini ko'rsatish...