cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

BIRUH MEDIA

➡ ወቅታዊ የመዝናኛ ➡አዳዲስ ዜናዎች ና መረጃዎች ➡ድንቃድንቅ ወሬዎች ያገኙበታል ። 👉 @Biruhmedia Contact 👉 @Alexbeni ለአስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት 👉 @BiruhmediaBot ይጠቀሙ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
153
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
🔴 የወርቃማ ድምፁ ጋዜጠኛ የሰርግ ፕሮግራም ! | Amazing Wedding Journalist Solomon Haileyesus and Helen Aynalem

#Ethiopia #Solomon_Haileyesus_wedding #ebc_ethiopiantv | ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ኃይለኢየሱስ በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ቴሌቪዢን በዜና አቅራቢነትና የአለም አቀፍ ጉዳዬች ተንታኝ በመሆን እየሰራ ይገኛል ። ልሳነ ገቡ ...

Watch "🔴 ብሔራዊ ክብር በሕብር” መርሐ ግብር "ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ" ሕዝባዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ | Hands Off Ethiopia" on YouTube https://youtu.be/gPd3Hliu3B8
Hammasini ko'rsatish...
🔴 ብሔራዊ ክብር በሕብር” መርሐ ግብር "ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ" ሕዝባዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ | Hands Off Ethiopia

#ብሔራዊ_ክብር_በሕብር #ethiopia #drabiyahmedየውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ድምጻቸውን አሰሙ

Hammasini ko'rsatish...
🔴 ታዳሚዉን ያስደመመበትና አንድ ያደረገ ድንቅ ዘፈን በዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Amazing Performance Music

ዳዊት ፅጌ በወዳጅነት ፓርክ የኢትዮጲያ ሳምንት የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ በእለቱ ባቀረበዉ ዘፈን በመድረኩ የተገኙትን በአንድ ላይ በአስገራሚ ሁኔታ እንዲጨፍሩ ያደረገበት ትዕይንት @Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ

🔴 ታዳሚዉን ያስደመመበትና አንድ ያደረገ ድንቅ ዘፈን በዳዊት ፅጌ | Dawit Tsige Amazing Performance Music 👉 https://youtu.be/NrapzqpoKbc
Hammasini ko'rsatish...
ሰበር ዜና
Hammasini ko'rsatish...
105.53 MB
የመጀመሪያው የዘመናዊ ሙዚቃ ሸክላ ሙዚቃ አሳታሚ አረፉ ! 😔 የመጀመሪያው የዘመናዊ ሙዚቃ ሸክላ አሳታሚ የሆኑት አቶ አመሀ እሸቴ በሞት ተለይተውናል በ1960ዎቹ እና 1970ዎች ላይ ብቻ ከ120 በላይ ነጠላ ዜማ ከ12 በላይ አልበሞችን አሳትመው ማከፋፈል ችለዋል፣ በጊዜውም የመጀመሪያ እና ብቸኛ አከፋፋይ ነበሩ። አቶ አመሀ እሸቴ የአለማየሁ እሸቴን የመጀመሪያ ሸክላ በዘመናዊ መልክ እንዳሳተሙ ይታወቃል። ከዛም በመቀጠል ለጥላሁን ገሰሰ፣ ሂሩት በቀለ፣ መሀሙድ አህመድ፣ ሙላቱ አስታጥቄ ብዙነሽ በቀለ እና ሌሎችም ተወዳጅ ሙዚቀኞች እና ባንዶች ሙዚቃን አሳተወመዋል፣ በደርግ ዘመን ለስደት ወደ አሜሪካም ከሄዱ ከአመታት በሗላም በድጋሚ ለነ መሀሙድ አህመድ፣ ሮሀ ባንድ እና ሌሎችም ሙዚቀኞች ስራቸውን ማስተዋወቅ እና ከሀገር ውጪ ለመስራት/ለመውጣት ምክንያት ሆነዋል። ከዛም በመቀጠል ከኢትዮጲክስ መስራች ፈረንሳዊው ፍራንሲስ ፋልሴቶ ጋር በመተባበር በድጋሚ አልበሞችን በማሳተም ለኢትዮጲያ ሙዚቃ መሰርት አስቀምጠዋል፣ ልዩነትን መፍጠር እና ለአለም ሙዚቃችንን ማስተዋወቅ ችለዋል። የቀብር ስነ ስርዓታቸዉ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል ።
Hammasini ko'rsatish...
ሰበር ዜና "የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ የሚንስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ “የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቧል። የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 18 እና 19 መሠረት “ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” የሽብር ወንጀልን ዓላማቸው አድርገው የሚንቀሳቀሱ በመሆኑና የድርጅቶቹ የሥራ አመራር ወይም ዉሳኔ ሰጭ አካላት ወንጀሉን አምነው የተቀበሉት ወይም አፈጻጸሙን እየመሩት በመሆኑ፤ የሽብር ተግባር መፈጸምም የድርጅቶቹ ጠቅላላ መገለጫ በመሆኑ፤ ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቧል። እንዲሁም የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 23 መሠረት በተመሳሳይ ተግባር በተሰማሩ እና በዚህ ውሳኔ ሐሳብ መሠረት ከተሰየሙት የሽብርተኛ ድርጅቶች ጋር ትብብር፤ ትሥሥር ወይም የሐሳብ እና የተግባር ዝምድና ያላቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይም ይህ ውሳኔ ሐሳብ ተፈጻሚ ይሆናል። #biruhmedia #TPLF #Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ። አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አርቲስት መስፍን በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና በትወና ለአገሩ ያበረከተ ሁለገብ ባለሞያ ነበር። በኢትዮጵያ ሬድዮ ዝነኛ የነበረው የቀን ቅኝት ድራማ ደራሲ እንዲሁም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ደራሲ እና ተዋናይ ነበር። አርቲስት መስፍን ጌታቸው የዙምራ ፊልም ፣ በመንታ መንገድ የሬድዮ ተከታታይ ድራማ ፣ ሌሎችም ስራዎችን በተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ጣቢያዎች ለህዝብ ማድረስ ችሏል። አርቲስት መስፍን ጌታቸው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች (የሁለት ሴት እና የወንድ ልጅ) አባት ነበር። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን @biruhmedia
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
🔴 Yemankiya Dewe jalemeda l Mehreteab Asefa l የማንቂያው ደወል ጃን ሜዳ ምህረተአብ አሰፋ

#Yemankiya_Dewe_jalemeda l #Mehreteab_Asefa l #የማንቂያ_ደወል_ጃንሜዳ_ምህረተአብ_አሰፋ

Hammasini ko'rsatish...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.