ብርሓናዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያውያን
ስለ መጪው ጊዜና ስላለንበት ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ለሚሉት ጥያቄዎች በደካማ አቅማችን ለማስረዳት የተከፈተ መንፈሳዊ ማህበር
Ko'proq ko'rsatish281
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ውድ ቤተሰቦች እንዴት ከረማቹ የጠፋሁት ለሐገሬ ዘምቼ ነው አሁንም እዛው እገኛለው እናም ከእንግዲ አለው ለማለት ያክል ነው
Hammasini ko'rsatish...
አዲስ አማርኛ ግጥም 'አለው' ገጣሚ መላኩ እስራኤልለበለጡ አዳዲስ ስነጽሁፋዊ ጉዳዮች subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዲስ አማርኛ ግጥም 'አለው' ገጣሚ መላኩ እስራኤል ለበለጡ አዳዲስ ስነጽሁፋዊ ጉዳዮች subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 28)
----------
5፤ መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው። እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤
6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12)
----------
12፤ በማግሥቱ ወደ በዓሉ መጥተው የነበሩ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመጣ በሰሙ ጊዜ፥
13፤ የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና። ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።
እስኪ ይሔ ግሩፕ እንዲዘጋ ምትፈልጉ 😡 ይቆይ የምትሉ ❤ በመጫን ፍላጎታቹን አሳውቁኝ እኔ እንደ ምስኪን ምዕመን ነው ይሔን ሐሳብ የተቀበልኩት ስለዚ የአብዛኞቻቹን ሐሳብ ማወቅ አለብን ከስድብ በጸዳ መንገድ መወያየት አለብን
😡 4
❤️ 45