cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Biniyam Drug Store/ቢኒያም መድኃኒት መደብር

Debre Birhan Infront of Mena Hotel/ ደብረ ብርሃን ከተማ ከቴዲ ካፌ ገባ ብሎ መና ሆቴል ፊት ለፊት እንገኛለን:: Contact: 0975443308 & 0977910854

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
191
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሴቶችን ከሂዩማን ሄር የገላገለ ሚስጥር እንተን ከፀጉር መግባት እና መሳሳት ሊገላግልህ ነው .... ስለ ካስተር ዘይት ካልሰማህ አሁን መስማት ጥሩ ነው ይህን ዘይት ስትጠቀም የፀጉርህን እድገት ጨምሮ የሳሳን ፀጉር የሚመልስ ሲሆን ... እንዲያውም ... የተጠቀሙ ሰዎች ዘይቱን በወርሃዊ እንዴ አተገባበር ብቻ ተጠቅመው ከተለመደው ፍጥነት እስከ አምስት እጥፍ ያህል ፀጉር እድገትና ብዛትን እንደሚመጣ ይናገራሉ የእኔን ምርት ተጠቅመው ውጤት ያገኙ ደንበኞቼ ይመሰክሩልኛል.... ለፀጉር እድገት የ ካስተር ዘይት ሲጠቀሙ ፣ ጥቂት የዘይት ጠብታዎችን ብቻ ወደ የራስ ቅል መቀባት ይሞክሩ.... እንዲሁም... በፀጉርዎ መካከለኛ እና ማለቂያ ላይ ጥቂት ተጨማሪ የዘይት ጠብታዎችን ማሸት ይችላሉ ፣ ይህም ከመበላሸት ይከላከላል እንዲሁም የፀጉር አሠራሩን ያሻሽላል ትንሽ ነው የሚበቃህ፥ አጠቃቀሙን በዝርዝር ስትገዛ እናስረዳሃለን በተፈጥሯዊ መንገድ ያለኬሚካል የምናዘጋጀውን ካስተር ዘይት ሞክር ሱቃችን ኢትኸርባል ይባላል፤ በተፈጥሯዊ ኮስሞቲክስ ምርቶች ረጅም ልምድ እና እውቀት አለን በዚህ አድራሻ ቶሎ መጥተህ ሞክር፥ ታዋቂነቱ እየጨመረ ስለመጣ በዚህ ማስታወቂያ ምክንያት እንዳያልቅብህ።
Hammasini ko'rsatish...
የጎን ማስተኛ ደንገል እስከ ሁለት አመት እድሜ ያሉ ህፃናት በጀርባቸው በመተኛት የሚያጋጥማቸውን በራሳቸው ቅርሻት የመታፈንና የትንታ አደጋን ለመከላከል ፍቱን ነው። እንዲሁም ከተኙበት ተንከባለው እንዳይወድቁ ለመጠበቅ ይረዳል። እናትየው ተንጋላ ለማጥባትም የተመቸ ሁኔታን ይፈጥራል። ✅ በደብረ ብርሃን (ቢንያም መዳኒት መደብር) ስልክ 0975443308
Hammasini ko'rsatish...
Product #8
Hammasini ko'rsatish...
ይገባናል ፡ በመስሪያ ቤቶች ፡ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ፡ በሆስፒታሎች እንዲሁም ሌሎች ቦታዎች ላይ የጋራ ሽንት ቤቶችን መጠቀም ያስቸግራል ፡ ለዚህም ነው ደንገል የጤና ትራሶች የሽንት ቤት መቀመጫን ያቀረበላችሁ ፡ በቀላሉ በኪስ ተጣጥፋ ተይዛ ሲፈልጉ ዘርግተው ይጠቀሙባታል ፡ ከምቾት እና ንፅህና ባለፈ ከተለያዩ በቆዳ ከሚተላለፉ በሽታዎች ራስዎትን ይጠብቃሉ ፡ በመድኃኒት መደብራችን ማግኘት ይችላሉ ፡ ለበለጠ መረጃ በ0975443308 ይደውሉ ።
Hammasini ko'rsatish...
የተለያየ ከለር እና መጠን ያላቸው የሕፃናት ትራሶች
Hammasini ko'rsatish...
Product #8
Hammasini ko'rsatish...
Side sleeping Dengel pillows
Hammasini ko'rsatish...
POSTURE CORRECTOR ከትከሻዎ እየጎበጡ ተቸግረዋል? እንግዲያውስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከትከሻዎ ቀና ብለው እንዲሄዱ የሚረዳ ✅ ተሻሽሎ የቀረበ ✅ FULL SUPPORT ✅ውጤታማ የሆነ፣ ለእንቅስቃሴ የሚመች፣ ለማንኛውም የእድሜ ክልል የሚሆን ✅በስራ ወቅት ከማንኛውም ልብስ ስር ለማድረግ. Kenzo Shirt 🔥 🏷Price :- 1300 Birr ⊰━━━━ ⊰━━━━━━ አድራሻችን ፡-ደብረ ብርሃን ከተማ ከቴዲ ካፌ ገባ ብሎ መና ሆቴል ፊትለፊት ቢንያም መዳኃኒት መደብር መገኛችን ነው። 📱call:- 0975443308 for more product Join @binidrugstore ⊰━━━━━━⊱⊰━━━━━
Hammasini ko'rsatish...