cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

LIJ MUAZ

"አላማዬ ወጣቱን የጥሩ ስነ-ምግባር ባለቤት ማድረግ ነው"። Tiktok 👇 https://www.tiktok.com/@lij_muaz?_t=8Z1Zk6YYK1e&_r=1 Facebook👇 Instagram 👇 እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ @LijMuaz_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 256
Obunachilar
-124 soatlar
+47 kunlar
+1430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የኔ_አላህ የኔ አላህ ተንከባካቢ ነው፤ እንክብካቤው ከ እስከ የለውም፤ ሲንከባከብ ገደብ አያውቅም ፤ አንዳንዴ ጥበቃውን ሳስብ ከአዕምሮዬ በላይ ይሆንብኛል። የሆነን መልካም ሁኔታ እንዲያልፈኝ ካደረገ በኃላ ቅር ሲለኝና ቆይቶ እንደዛ ያደረገው የተሻለውን ሊሰጠኝ መሆኑን ሳስተውል ያስገርመኛል። መጥፎ ሁኔታ ላይ በሆንኩ ወቅትም ዝምምም ያለኝ ሲመስለኝ ቁስሌን ሽሮት ያስታምመኛል። የኔ አላህ ለአፍታም እንኳን ባሮቹን አይተውም፤ እኔ ግን! እኔ ደካማዋ ባሪያው ግን በጠባብዋ አዕምሮዬ የሱን ሰፊ ጥበብ መመልከት ያዳግተኝና ጌታዬ እንክብካቤውን አቆመ እላለሁ! ጌታዬ በኔ ላይ ያለውን ጥበቃ ተወ እላለሁ! ጌታዬ ረስቶኛል፤ዘንግቶኛል እላለሁ! አል ወልይ ሁሌም የሚንከባከበን፤ ችግር ሲደርስብን በፍጥነት የሚደርስልን፤ መልካምም ነገር ሲገጥመን ከማንም በላይ የሚደሰትብንና የሚደሰትልን እሱ ነው! መከራ ሲበረታብንና መቋቋም የማንችለው ህመም ውስጥ ስንሆን መቼም ቢሆን አላህ ረስቶኛል አንበል፤ ያለሱ እንክብካቤና ጥበቃ በህይወት አንቆይም ነበርና! بَلِ اللَّهُ مَوْلَاكُمْ ۖ وَهُوَ خَيْرُ النَّاصِرِينَ "ይልቁን አላህ ብቻ ረዳታችሁ ነው፡፡ እርሱም ከረዳቶች ሁሉ በላጭ ነው፡፡" ኢላሂ! ልቅና ባንተ በቃ ኢላሂ! በጥበቃህ አላቅከን፤ በእንክብካቤህ አዘለቅከን! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @LIJ_MUAZ
Hammasini ko'rsatish...
👍 9
00:53
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ🌱 🌸ማራኪ ቲላዋ🌸   🥀 ያ 💐      🥀 ሰ 💐       🥀  ላ 💐            🥀 ም 💐 💫ተጋበዙልኝ💫💫 ✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡        #መልካም #ለይል          @LIJ_MUAZ
Hammasini ko'rsatish...
11.61 MB
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
💦  አስደሳች ዜና   በዛሬው እሁድ  ቀን በቀን 30  /10/2016            ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም በኑ ኸይር ፈላጊዎች! ካሊድ መስጂድ...ከወትሮ በተለየና ባማረ ሁኔታ ስለተዘጋጀ ይህ እድል በምርጡ ቀን ውስጥ  እንዳያመልጦ ስንል እርሰዎን እና ወዳጅ ዘመደዎን በአክበሮት ጋብዘንዎታል!!!! ተጋባዥ እንግዶች፡- 🪑    🎤 1ኛ  አሸኽ  ኑርዘማን  ሙሀመድ   ሐፊዘሁሏሁ        ➡️ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ  ያስቆጣል::   አድራሻ፡-ኻሊድ መስጂድ 🕌🕌🕌   ሰአት፡- ልክ 3:30  ⏰ይጀምራል    በሳዑዲ  9: 30  ⏰    በዱባይ 10: 30 ⏰ https://t.me/tenimmesgid
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
☞ ተራራን መውጣት የፈራ, ሁሌ በሸለቆ ውስጥ ይኖራል❗️ ☞ አኼራን የዘነጋ ሰው በዱንያ ፍቅር እንደተጠማ ይሞታል ! ☞" በኢልም ጥላ ስር ጥቂት ሰዓታትን መታገስ ያቃተው ሰው እድሜ ልኩን በጃሂልነት ጥላ ሰር ይኖራል❗️" ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ አላህ በተውሂድ አኑሮ በተውሂድ ላይ ይግደለን🤲 @LIJ_MUAZ
Hammasini ko'rsatish...
👍 19💯 1
ልብ በሉ!!!!! ☝️አሏህ ሱብሃነሁ ወተኣላ ፊት ሁለት ጊዜ እንቆማለን ..... • አንደኛው እዚህ ዱንያ ላይ በህይወት እያለን ሶላት ውስጥ ሌላው ደግሞ ከሞት በዃላ ስራችን ጋር አብረን ለመመርመር እንቆማለን። ሁለተኛው አቋቋማችን ያማረ ይሆን ዘንድ መጀመሪያውን እናስተካክል!!! ሶላት ውስጥ ስለ ሶላት ብቻ እናስብ፣ የምናነበውን ወይም የምንቀራውን ነገር ትርጉም እንወቅ፣ በቻልነው አቅም ጥሩ ልብስ ለብሰን(ሱናውን ተከትለን) እንቁም፣ ሰላትን ረጋ ብለን ለመስገድ እንሞክር አንፍጠን፣ ሰላትን አናዘግይ ለዱንያዊ ነገር ብለን ሶላትን አናሳልፍ ምክንያቱም ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ነው እሱ ያለው ነው ሚሆነው ሰለዚህ እሱን መገዛትን እናስቀድም ፣አዛን በሰማን ጊዜ ለሰላት እንነሳ የያዝነውን ሁሉ ትተን አንድ ህይወት ነው ያለን እሱንም ለአላህ እንስጠው!!!!! አላህ ሁላችንንም ከምርጥ ባሮቹ ያድርገን! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @LIJ_MUAZ
Hammasini ko'rsatish...
👍 16
እህቴ ነገሮችን ባላየ ማለፍን ልመጂ...... የማይጠቅሙሽን ነገሮች ህይወትሽ ላይ ምንም የማይጨምርና ...የማይቀንሱን ነገሮች በመዝለል ላይ በርቺ .....ትተሽ ያለፍሻቸውን ነገሮች ዞረሽ ባለማየት ላይ ጀግኚ ......ላልሆንሻቸው ስያሜዎችሽ መልስ በመስጠት ላይ አትገኚ .......በቀኖችሽ ውስጥ የሚጠቅምሽን ብቻ ዝገኚ!!!!! #እቴ ትኩረት አልባ ሁኚ ማለቴ አይደለም ነገር ግን መርጠሽ ትኩረት ስጪ የማይጠቅምሽን እያሰብሽ እንቅልፍ አተሽ አትደሪ ነቃ በይ።  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ቀንህን በዚክር ጀምረው:: የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                     #ፈዘኪር           #በሉ አድድድድድ  እያደረጋችሁ                               ሰበኸ ኸይር???                  @LIJ_MUAZ
Hammasini ko'rsatish...
👍 18
02:44
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ🌱 🌸ማራኪ ቲላዋ🌸   🥀 ያ 💐      🥀 ሰ 💐       🥀  ላ 💐            🥀 ም 💐 💫ተጋበዙልኝ💫💫 ✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡        #መልካም #ለይል          @LIJ_MUAZ
Hammasini ko'rsatish...
32.71 MB
👍 14
Photo unavailableShow in Telegram
ለፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት         - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ         - ❖ የልደት ካርድ         - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ         -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ         -❖ ፓስፖርት ኮፒ         -❖ ስልክ ቁጥር ❸. የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት           -❖ የቀበሌ መታወቂያ           -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ           -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ           -❖ ስልክ ቁጥር ❹. ከ18 ዓመት በታች         -❖ የወላጅ መታወቂያ         -❖ የልጅ የልደት ካርድ         -❖ ስልክ ቁጥር ❺. እድሜ ለማስተካከል           -❖ የልደት ካርድ           -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ           -❖ ፓስፖርት ኮፒ           -❖ ስልክ ቁጥር ❻. ስም ለመቀየር እና ለማስተካከል          -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ          -❖ ፓስፖርት ኮፒ          -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት          -❖ ስልክ ቁጥር 👉 በአስቸኳይ የሚፈልግ ካለም እንሞክራለን 0909050606 ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 12
ዱንያ ሶስት ቀናት ነች #ትላንትና ኑረንበታል ግን ብዙ የኖርን አይመለስም #ዛሬ እየኖርነዉ ነዉ ነገር ግን በዚሁ አንዘወትርም #ነገን እናልማለን ነገር ግን የት እንደምንሆን አናዉቅም። ሰለዚህ ወዳጄ ሰዎችን ይቅር በል ስተቶችን እለፍም የፍጡራንንም ነገር ለፈጣሪያቸዉ ተዉ አንተ፣ እኔ እና እነሱ ሁላችንም ከዚህች አለም ተጓዦች ነን።  አሏህ ያማረችዋን መልካሚቷን ፍጻሜ ይወፍቀን!!! 🤲 @LIJ_MUAZ
Hammasini ko'rsatish...
👍 14
ኢማም አል-ሻፊዒይ ሰዎችን ሁሉ ማስደሰት አትችልም ይላሉ! በአንተና በአላህ መካከል ያለውንም ጉዳዮችህን ሁሉ አስተካክል።በአንተና በሰዎች መሀል ያለውን አላህ ያስተካክለዋል። @LIJ_MUAZ
Hammasini ko'rsatish...
👍 12
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.