cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ĥábĩb Áĺ-ĥáďì👏👏👏

አስተያየት ካላቹ👉@habib_al_hadi

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
556
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
#ይህችን_ሴት_አትሁኝ . 1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ 2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ 3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል 4. በድጋሜ ሀይ አለሽ 5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት 6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ.. 7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ 8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ 9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ 10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ 11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል 12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል 13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ 14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ 15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ 16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ 17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል 18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ 19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ 20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ 21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም 22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ 23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ 24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ 25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ 26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ 27. ልብሰሽን ለባበስሽ 28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ 29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ 30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ 31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው 32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም 33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ 34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት 35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም 36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት 37. አሁንም መልስ የለም 38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል 39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ 40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ 41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ.. 42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ 43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሶ ውጤት ይዛ መጣች 44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽ 45. እንዴት??? 46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ 47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ 48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ 49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ 50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ 51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል 52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏 • ይህችን ሴት አትሁኝ • በስሜት አትመሪ • በሀብት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ • ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ . . ወንዶች ለምትወዶቸዉ ጎደኛቻችሁ እና እህቶቻችሁ ሴቶች ለምትወዶችዉ ጎደኞቻችሁ እና እህቶቻችሁ ሼር ያደረጉ #Share
Hammasini ko'rsatish...
mewlid.aac15.85 MB
mewlid nuru.aac5.93 MB
Repost from Rispect
ሁሌም ተማሪ ሁን! ሁልግዜም ቢሆን ለማወቅ እና ለመማር ራሳችንን ክፍት ማድረግ አለብን : ህይወት አውቀን የምንጨርሳት ነገር አይደለችም በየጊዜው መማር እና መጠናት ትፈልጋለች ስለዚህ አውቄ ጨርሻለው ብለህ ራስህን ከዘጋህ ህይወትህ አንድ ቦታ ላይ ትቆማለች መራመድ : መሄድ : ማደግ ከፈለግህ ማወቅን እንዳታቆም ! https://t.me/abeleja የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
ye aberet debab nw askuln👏👏👏 https://t.me/+YPcAsw1g1dg1ZDM0
Hammasini ko'rsatish...
1.45 KB
Hammasini ko'rsatish...
Ĥábĩb Áĺ-ĥáďì👏👏👏

አስተያየት ካላቹ👉@habib_al_hadi

Photo unavailable
የሰላት ቀን
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
🌙 ረመዳን🌙 ለረመዳን እነዚህንና የተለያዩ በ ፕሮፌሽናል ደረጃ ዲዛይን የተደረጉ የግራፊክስ ውጤት የሆኑ ለአይን የሚማርኩ ፎቶውችን ቶሎ ቶሎ ለማግኘት.. እንዲሁም አዳዲስ ለዘንድሮ ረመዳን የሚወጡ ነሺዳዎች በ ትንሽ ሜጋባይት እና በጥራት ለማግኘት አሁኑኑ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉት👇✨ https://t.me/+YPcAsw1g1dg1ZDM0 https://t.me/+YPcAsw1g1dg1ZDM0 https://t.me/+YPcAsw1g1dg1ZDM0
Hammasini ko'rsatish...
MEHBUBA OFFICIAL አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰብ እና ተከታዮች በዚህ ቻናል ላይ ♣አዳዲስ ነሺዳና መንዙማ ♣የመንዙማ ግጥም ♣የመሻኢኾች ሀድራ እና ታሪክ ♣ኢስላማዊ ትምህርቶች & ♣ሶሂህ ሀዲሶችን ያገኙበታል ሰለ ቻናሉ አስተያየት እና በውስጥ ማናገር ለምትፈልጉ በዚ @Mewbii ትችላላቹ https://t.me/MEHUBAOFFICAL
Hammasini ko'rsatish...
MEHBUBA OFFICIAL

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰብ እና ተከታዮች በዚህ ቻናል ላይ ♣አዳዲስ ነሺዳና መንዙማ ♣የመንዙማ ግጥም ♣የመሻኢኾች ሀድራ እና ታሪክ ♣ኢስላማዊ ትምህርቶች & ♣ሶሂህ ሀዲሶችን ያገኙበታል ሰለ ቻናሉ አስተያየት እና በውስጥ ማናገር ለምትፈልጉ በዚ @Mewbii ትችላላቹ

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.