cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ Gunners™

ኢትዮ-ገነርስ ™️ በቻናላችን አርሰናልን የሚመለከቱ ፦ ◈ ፈጣን ዜናዎች ◈ የጨዋታ ስርጭቶች ◈ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ◈ የጨዋታ ሀይላይቶች ◈ ትንታኔዎች እና ሌሎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! ለተጨማሪ ሀሳብ እና አሰተያየቶ እና ለማስታወቂያ @fila1945 ያናግሩን።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
734
Obunachilar
-224 soatlar
+17 kunlar
+4930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ቡካዮ ሳካ ፦ " በኦልድትራፎርድ ስታዲየም መጫወት እወዳለሁ ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
▪️|| ነገ የ ጨዋታ ቀን ነዉ ። ስለ ነገዉ ጨዋታ ምን ሀሳብ አላችሁ ? SHARE ➲ @ethiioo
Hammasini ko'rsatish...
Next Match SHARE ➲ @ethiioo
Hammasini ko'rsatish...
በእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸው 10 ተጨዋቾች 1.ቡካዮ ሳካፀ 7.67🥇 6.ዴክላን ራይስ 7.40 8.ማርቲን ኦዴጋርድ 7.37 [WHOSCORED] "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
ጋብሪኤል ማጋሌስ በኢንስታግራሙ ገፅ ላይ የለቀቀው ምስል ! SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
ቡካዮ ሳካ ከማን ዩናይትድ ጋር ባደረገችው ጨዋታዎች 5 የፕሪሚየር ሊግ ግቦች ላይ ተሳትፎ አድርጓል ። በቀያይ ሰይጣኖቹ ላይ ለአርሰናል በውድድሩ የበለጠ የጎል ተሳትፎ የነበረው ቲየሪ ሄንሪ ብቻ ነው... 🤯 SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
2023/24 PL ብዙ ዕድሎችን የፈጠረ ◉ 108 - ፈርናንዴስ ◎ 94 - ኦዴጋርድ በክፍት-ጨዋታ ብዙ እድሎችን የፈጠረ ◉ 81 - ኦዴጋርድ ◎ 72 - ፈርናንዴስ ብዙ ኳስ ወደ ፔናሊቲ ክልል ያቀበለ ◉ 176 - ኦዴጋርድ ◎ 149 - ፈርናንዴስ ብዙ through-ኳሶች ◉ 39 - ኦዴጋርድ ◎ 29 - ፈርናንዴስ SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
የዛሬው ልምምድ አሸናፊ ቡድን "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
ከዛሬ ልምምድ የተገኙ ምስሎች 📸 "SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...
🚨| OFFICIAL፡ አርሰናል ለGLOBE SOCCER BEST MEN'S CLUB ሽልማት  ታጭቷል። SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
Hammasini ko'rsatish...