cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Manchester united

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅ የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
296
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👉| የክለባች አንበል ሀሪ ማጉየር በገና ዋዜማ ለድሃው ህብረተሰብ የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
የማርከስ ሮሆ እጣ ፋንታ! አርጀንቲናዊው የማን ዩናይትድ ተጫዋች ሮሆ በጥር ዝውውር መስኮት ክለቡን የሚለቅበት ትሌቅ እድል ያለው ሲሆን በዚህ ሰአት ተጫዋቹን ከሚፈልጉ ክለቦች ውስጥ ኒውካስልና ሼፍልድ ዩናይትድ ናቸው። ✅አትሌቲክስ
Hammasini ko'rsatish...
👉| ስለ 10 ቁጥር ለባሹ ድንቁ የካሪንግተን ምሩቅ ስለ ዶክተር ማርከስ ራሽፎርድ የተሰራ ፕሮግራም በትሪቡን ስፖርት የተሰራ አስደናቂ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም ስሙት
Hammasini ko'rsatish...
ዩናይትድ እና ዲያሎ የሚጣመሩበት ቀን ማንችስተር ዩናይትዶች የ18 ዓመቱን የጣልያኑ አታላንታ የመስመር አጥቂ አምድ እያሎን በ19 ሚሊዮን ፓዎንድ ለማስፈረም ባሳለፍነው ጥቅምት ወር መስማማታቸው ይታወሳል። ዩናይትዶች የተጨዋቹን ዝውውር በመጪው የጥር የዝውውር መስኮት አጠናቀው ተጨዋቹ ቡድኑን እንዲቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው ቢቢሲ ዘግቧል።
Hammasini ko'rsatish...
ዝውውር በተመለከተ ♦ ከሊጉ ጎን ለጎን ቶናሀም እና ማንቸስተር ዩናይትድ በዝውውር የሚያደረጉት ፉክክር ቀጥላል!!!! #ዶኒ አሸንፍናችሁ💪💪 # ሬጉሊዩን ተነጥቅን😭😡 #ጋሬዝ ቤል ተነጥቀን 😡😡 ማንቸስተር ዩናይትዶች የጣሊያን ሊግ ሚጫዋተው #የፊርንቲየና 23 አመት ተከላካይ #ሚልንኮፎቺ ሳፋዥ ለማስፈርም ፋክክሩ ከቶናሀም ተቀላቅላል። ልጁ በቀኝ ተመላላሽ እና የተከላካይነት ይዞ መጫወት የሚችል ሁለገብ (Verstile) መጫዋት ይችላል። ዋጋው £25.ሚለዩን ፓውንድ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
ፋብሪዝዮ ሮማኖ 🗣 "ማንችስተር ዩናይትዶች ከ ከ ኢኩዋዶሩ ክለብ ኢንዲፔንደንቴ ተጫዋች ከሆነው የ አማካይ ተከላካይ #ሞይሰስ_ካይሴዶ ወኪሎች ጋር ቀጥተኛ የሆነ ንግግር አድርገዋል ፤ ከተጫዋቹ ጋር በግል የ 5 አመት ኮንትራት ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተነግሯል ፤ ነገር ግን ተጫዋቹ በ ክለቡ የ 5 ሚልዮን ዩሮ ዋጋ ተለጥፎበታል ፤ ማንችስተር ዩናይትዶች አሁን ያለውን ሁኔታ እያጤኑት ይገኛሉ በመጪዎቹ ሳምንታት ዝውውሩን ስለመጨረስ እና አለመጨረሳቸው ላይ ውሳኔ የሚያስተላልፉ ይሆናል።" 🔴🇪🇨
Hammasini ko'rsatish...
የ ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦድዮን ኢጋሀሎ የውሰት ውል በ January [ ጥር ] ወር መጀመርያ ይጠናቀቃል ማንችስተር ዩናይትዶችም ከዚህ በሁዋላ ውሉን የማራዘም እቅድ እንደሌላቸው ተዘግቧል [times]
Hammasini ko'rsatish...