cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

☞Tamken Official _Post

Peace Be upon you!😍 When u invite this channel u get d/f 🔸islamic Quotes 🔹Quranic verses 🔸the key of success 🔹 pp picture 🔸channel pp maker 🔹 🔸 For any comment: @Juni_media_bot

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
221
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ብልኋ አሮጊት ስለ መመጀን የሰጠቺው አስገራሚ ምላሽ
Hammasini ko'rsatish...
True story ​​ በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ትገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡ "ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታውቅ በጥርጣሬ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አደረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አስከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት ራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርህ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉህ፡፡ ስለዚህ እራስህን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሞተህ በቁም አትቅበራቸው፡፡ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን ፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ ሼር
Hammasini ko'rsatish...
❗️ #ተጠንቀቁ ❗️ 🌀 #ሰሞኑን አንዳድን ሰዎች ስለ ረመዷን ማሰታዎቂያ ሚለጠፉ ሰዎች አሉ ①ኛ #ረመዷን ሚያዚያ 05/06/my 13/14 እያሉ ሚፅፉ ሰዎች አሏህን ሊፈሩ ይገባል የቅዠት እና የህፃን ልጅ ሂሳብ አንሰብ በሸሪዐዊ እና በጨረቃ አቆጣጠር እንጅ በዚህ አይነት ስሌት ረመዷን አይፆምም ②ኛ #ይህን_ያሰራጨ እና ረመዷን ሚፆምበትን ቀን ሌላ ሸር ያደረገ እሳት አይነካውም የጀነት ነው ብለዋል ነቢዩ እያሉ #ሚነዙ_አሉ አሏህን እንፍራ ይህም ኹራፋት ነው ከየት እንደተገኘ ማረጋጋጫ ያስፈልገዋል
Hammasini ko'rsatish...
የዚህች ጽሑፍ ጭብጥ ስለተመቸኝ ላክፍላችሁ‼️ ============================= "በአጋጣሚ አግኝቸ ሳነባት የመጨረሻ መልዕክቷን ስለወደድኩት እናንተም ትጠቀሙባት ዘንድ እነሆ አጋራኋችሁ!" * ✍ ልጁና አያትየው እየተጫወቱ ሳለ፤ አያትየው :- "ልጄ ሆይ! #ጀነት የሚገባው በነፃ ሲሆን #ጀሀነም ግን በገንዘብ ነው የሚገባው" ልጅየው :- "ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል አያቴ?" አያትየው :- "ቁማር የሚጫወት ሰው ገንዘብ ይከፍላል፣መጠጥ የሚጠጣ ሰው ገንዘብ ይከፍላል፣ለፋሂሻ (ሃራም ተግባር) ለመፈፀም ከአንዱ አካባቢ ወደ ሌላ ቦታ የሚጓጓዘው ሰው ገንዘብ ይከፍላል፣ሙዚቃ ለማዳመጥ የሚፈልግ ሰው ገንዘብ ያወጣል፣ነገር ግን ከዚህ በተገላቢጦሽ #ጀነት አንዲትም ወጪ አታስወጣም፡ ምክንያቱም ሰጋጁ ሲሰግድ ገንዘብ አይከፍልም፣ጿሚውም ሲፆም ወጪ አያወጣም፣እስቲግፋር የሚያደርገውም በኢስቲግፋሩ ወቅት ወጪ አያወጣም፣ዓይኑን ከአላስፈላጊ ዕይታ ላይ የሚቅብ ገንዘብ አይከፍልበትም ፣…" "ስለሆነም ልጄ #ጀሀነም ለመግባት ወጪ ማውጣት ነው የሚሻልህ ወይስ ወደ #ጀነት በነፃ ነው መጓዝ የሚያዋጣህ ! ? " የዕድሜ ባለፀጋዎች ምክራቸውና ማስተንተናቸው ምን ያህል ያማረ ነው? ••••••••••••••••••••••°••••••••••••••••• #ወንድሜ እህቴ _ሆይ ይህች መልዕክት ስትደርስህ/ሽ በነፃ ነው የደረሰችህ/ሽ አይደል? ስለሆነም ላልደረሳቸው ሰዎች ምንም ወጪ ሳታደረግ/ጊ መልዕክቷን አስተላልፍላቸው/ ፊላቸው። @endallahyetale @endallahyetale
Hammasini ko'rsatish...
✅✅የእናት ሐቅ✅✅✅ 1- ☞ድምፅክን ከድምጿ ከፍ አታርግ 2-☞አጉል ክርክር አትከራከራት 3☞-እሷ ሳትጨርስ አትናገር 4-☞በስሟ አትጥራት 5-☞እንቅልፏ ሳትጨርስ አትቀስቅሳት 6-☞ ካልሆነ በቀር ከፊት ተፊቷ አትቅደም 7-☞ባርያ ለጌታው እንደሚተናነስ ሁሉ ተናነስላት 8-☞ጠርታ ሳትጨርስ "አቤት" በላት 9-☞ከቤት ወጥተህ አትዘግይባት 10-☞በእይታህ አታፍጥጥባት 11-☞በንግግርህ አትጋፈጣት 12-☞በንግግሯ አትዘንባት 13-☞መላዋንና ሐሳቧን አታናንቅ 14-☞ሲጨንቃት አማክራት 15-ሲቸግራት እርዳት 16-☞ስትታመም አሳክማት 17-☞ስትታረዝ አልብሳት 18-☞ጉዳይዋ ሁሉ ጉዳዬ ነው በል 19-☞እቅድ ሐሳቧን ተካፈል 20-☞የስጋ ዘመዶቿን ቀጥል 22☞-ወዳጆቿን ውደድላት 23-☞ከእርግማኗ ተጠንቀቅ 24-☞እሷን ከማስከፋት ፈፅሞ ራቅ 25☞-ቀስ ብለህ አስረዳት 26-☞በሚገባት አነጋገርና ቋንቋ አነጋግራት 27-☞ከዱዓዋ ፈልግ 28-☞ለምርቃቷ 29-☞አላማህን አትደብቃት 30-☞እሷ ሳትቀመጥ አትቀመጥ
Hammasini ko'rsatish...