cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ETHIO BOOKS PDF

🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📚መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው😇😇😇😇 https://www.youtube.com/@ETHIOAUDIO ለተጨማሪ ጥያቄ አስተያየት @Ela329 አናግሩኝ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
14 378
Obunachilar
+2624 soatlar
+1167 kunlar
+40130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የሽልማት ዉድድር! ለሽልማት የቀረበዉ መጻሕፍ 👆👆 ውድድሩ የሚቆየዉ ለ 24 ሰአታት ብቻ ነዉ። 🤩 @ETHIO_BOOKS_PDF1 ግሩፕ ውስጥ የራስዎትን ጓደኛ ያስገቡ ብዙ ሰው (ADD) ያደርጉ 3 ሰዎች ብቻ 👇👇 🎁 አዘጋጅተናል።  1.የአሌክስ አብርሃም "አልተዘዋወረችም" 2.የአለማየሁ ገላጋይ ''ማዕበል ጠሪ ወፍ'' 3.የዓለምአየሁ ደመቀ ''ዮቶር ፪''              ግሩፕ ሊንክ @ETHIO_BOOKS_PDF1 @ETHIO_BOOKS_PDF1  @ETHIO_BOOKS_PDF1      ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄን እጅግ በጣም ተፈላጊ መጽሐፍ ለጥቂት አንባቢዎች ብቻ በPdf ልንሸልም ነው። 1, የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ👇 https://www.youtube.com/@ETHIOAUDIO https://www.youtube.com/@ETHIOAUDIO 2,ሰብስክራይብ እንዳሉ የሚያረጋግጥ #Screenshot @Tuyion_bot ላይ መላክ። ከዛ መጽሐፉ በደቂቃዎች ውስጥ በPdf ይላኩላችኃል።ለጥቂት አንባቢዎች ብቻ!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የመጽሐፍ ቻናሎቻችን ላይ የሌሉ መጽሐፎች የሉም! 📚የኦርቶዶክስ መጽሐፎች @orthodoxpdfbooks 📚የቢዝነስና ራስአገዝ መጽሐፎች @Hulum_Books ሁሉም ለእናንተ😘
Hammasini ko'rsatish...
3👍 1
📚ርዕስ:-የበረሀዋ ዕንቁ 🦯ድርሰት :- ዊልበር ስሚዝ 📙ትርጉም:-ዐቢይ ወርቁ 📜ይዘት:-ልብወለድ 📖የገፅ ብዛት:-402     @kooblife     @kooblife #Join & share ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW ▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬
Hammasini ko'rsatish...
የበረሀዋ ዕንቁ PDF.pdf18.40 MB
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
#ቲክቶከሯ አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ! #ክፍል_አንድ በቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉን ፀሃፊ✍ ካሊድ ታረቀኝ(ye umi) Join us:👇👇 https://t.me/Ethiopian_fictions https://t.me/Ethiopian_fictions https://t.me/Ethiopian_fictions
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
📓ርዕስ፦ዶክተር ለራሴ ✍️ትርጉም፦ አባይነህ አበራ     @kooblife     @kooblife #Join & share ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW ▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬
Hammasini ko'rsatish...
ዶክተር ለራሴ.pdf71.60 MB
👍 5 2
Repost from ETHIO FICTION 👀
Photo unavailableShow in Telegram
#ቲክቶከሯ አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ! ዛሬ ከምሽቱ ጀምሮ በቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉን ፀሃፊ✍ ካሊድ ታረቀኝ(ye umi) Join us: https://t.me/Ethiopian_fictions
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
📚ርዕስ:-ርብቃ ~ Rebekah 📝ደራሲ:-Daphne Du Maurier ትርጉም - ጀሚል ሀሰን 📜ዘውግ:- ልብወለድ የመጀመሪያ ዕትም - 1982 ዓ.ም 📖የገፅ ብዛት:-311     @kooblife     @kooblife #Join & share ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW ▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬
Hammasini ko'rsatish...
ርብቃ .pdf16.10 MB
👍 14😱 2
📚ርዕስ:-ፍካሬ ኢትዮጵያ(የኢትዮጵያ ኮከብ) 📝ደራሲ:- ዶክተር አብነት ስሜ @kooblife     @kooblife #Join & share ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW ▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬
Hammasini ko'rsatish...
ፍካሬ ኢትዮጲያ - ዶር አብነት ስሜ.pdf78.09 MB
👍 12 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሽልማት ዉድድር! ለሽልማት የቀረበዉ መጻሕፍ 👆👆 ውድድሩ የሚቆየዉ ለ 1ሰአት ብቻ ነዉ የቀረዉ 🤩 @ETHIO_BOOKS_PDF1 ግሩፕ ውስጥ የራስዎትን ጓደኛ ያስገቡ ብዙ ሰው (ADD) ያደርጉ 4 ሰዎች ብቻ የፍቃዱ አየልኝ መጽሐፍ '' ግርባብ '' መፅሀፍ ሽልማት 🎁 አዘጋጅተናል።  " አንዲት ሴት ስንዴ እያበጠረች ነበር :: እህሉን ወደ ላይ ትወረውረዋለች ፤ መልሳ በሰፌድ ትቀልበዋለች :: አንድ ሁለት እንክርዳድ እንዲለቀም ንጹሑ ፍሬ የሚያየው አበሳ እያሳሰበኝ ቀና አልሁ :: በዚህ ቅጽበት ፣ ወደ አንድ ቤት " ልከተት " ስል " እጅህን ዘርጋ " ብሎ የፈተሸኝን ሰው አስታወስኹ :: ኹሉም ነገር ወደ ጎተራ ከመከተቱ በፊት መበጠር አለበት ማለት ነው ? ደሞ የምታበጥረው ሴት ወርውራ የጣለችው ፍሬ እግሬ ሥር ወድቋል :: ይህ ነገር እንክርዳድ ይኹን ፣ ስንዴ ይኹን በውል መለየት አልቻልኩም ነበር :: ምክንያቱም ፣ ኹለቱንም ፍሬዎች ሳልበላቸው ፣ ሳልቀምሳቸው ብቃዮች ናቸውና ብዬ ነበር የተውኳቸው :: ይህ እግሬ ሥር የተጣለው እንክርዳድ ግንንለምን እንደተጣለ ያውቅ ይኾን ? እኩል መንገድ ከስንዴው ጋር አብሮ መጥቶ ፣ ታጭዶ ፣ ተወቅቶ ፣ ተሰብስቦ ፣ ተበትኖ አልነበረም ወይ ? መንገዳቸውን ሲጨርሱ ግን እሱ ብቁ ቆሻሻ ኾነ :: " ብቁ ቆሻሻ " ግን ምንድር ነው ? ከልፋት በኋላ ተመርጦ መጣል ነው ?  በአበጣሪ ዐይን አለመፈለግ ነው ? በሰው ምላስ ላይ አለመዋል ነው ? " ግርባብ ያ ደግ ሰው " በ ፍቃዱ አየልኝ             ግሩፕ ሊንክ @ETHIO_BOOKS_PDF1 @ETHIO_BOOKS_PDF1  @ETHIO_BOOKS_PDF1        ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.