cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Computer science sec 3/12

Channel for section 3 student comment . . . . @Susu41 @Eyuel_N

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
211
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from Moe exit exam
#Update ከየካቲት 6-9/2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍ-ቃል (Password) ከስር በተገለፁት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል፣ 2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት፣ 3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት ትችላላችሁ። ማሳሰቢያ፦ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍ-ቃል የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል። ተፈታኞች የሞዴል ፈተና እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ እንዳለባችሁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
ማሳሰቢያ በድጋሚ Exit Exam ለምትፈተኑ የ ኮምፕውተር ሳይንስ   ተማሪዎች ከትምህርት ሚኒስትር የተላከላችሁን user name በአካል   department office በመምጣት እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን። የሌላ ተማሪ መውሰድ አይቻልም
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ተራዝሟል። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም። ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል። ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል። የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል። Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ፤ https://t.me/Temhert_Minister https://t.me/Temhert_Minister #MoE
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from Micah🍀🔐
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link) (https://exam.ethernet.edu.et) ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል [email protected] በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
National GAT Test Dates and Times
Hammasini ko'rsatish...