cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፍቁረ እግዚ ዮሐንስ

✞ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን በፍፁም ዝም አንልም።!!! *በ ፍ ፁ ም ▰✥ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ሆና ታበራለች! ▰ ➢ተዋሕዶ በክብር ትነሳለች!! ▰join @fkure_egziy_yohannes4 ➢መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ እንግባ!!! Share እያረጋቹ 🌟 CONTACT ME☞ @Aquariuss_27 @greenwood_11

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
272
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ/6/ ሰላም ለከ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ሰላም ለከ አቡቀለምሲስ ሰላም ለከ ታዎሎጎስ ቅዱስ ሐዋርያ ፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ የሰራዊት አምላክ ጌታ እግዚአብሔርን በቅድስና ሕይወት በፍቅር የተከተልክ አምላከ ቅዱሳን የመረጠህ ቅዱስ ብፁዕ ሐዋርያ ፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ * በእንባው እያጠበ ቁፅረ ገፅ ፊቱን ለአንዲት ሰከንድ ሳይስቅ እያሰበ ሕማሙን በሐዘን አሳለፈ ሰባ ዘመናትን የአምላኩን መከራ በማሰብ ህማሙን ወልደ አምላክ ክርስቶስ አምላኩ ያመነው ላደራ የበቃ የትህትና ሰው ወልደ አምላክ ክርስቶስ ስላየ ፅናቱን በእናትነት ሰጠው ንፅህት እናቱን
Hammasini ko'rsatish...
Voice 003.m4a3.37 MB
"አንተ ግን በተማርክበት እና በተረዳህበት ነገር ፀንተህ ኑር" 1ጢሞ 3÷14 🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂 የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት የክረምት ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 👉 ምዝገባው: – በሰንበት ት/ቤቱ ቤተ መጽሐፍት እና በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ 9:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ቅዳሜና እሁድ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት 👉 ትምህርቱ የሚጀምረው ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም
Hammasini ko'rsatish...
ሼር ሼር ሼር አደራ ሼር አድርጉት። ሰኔ 3/2013/ዓ/ም በመስቀል አደባባይ ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ፣ ታላቅ ሀገር አቀፍ ኦርቶዶክሳዊ ጉባኤ ይደረጋል።ይህንን መልዕክት ሰምቶ በማናቸውም መንገድ የማያስተላልፍ እንዳይኖር። አደራው ጥብቅ ነው። አሁን ያለፈውን ሁሉ በይቅርታ ሽረን ለቤተክርስቲያናችንና ለሀገራችን ህልውና አንድ ሆነን ዘብ የምንቆምበት ሰዓት ነው።የኢትዮጵያም ትንሣኤ እሩቅ አይደለም።ተስፋዋ እግዚአብሔር አይተዋትም፣አይረሳትም፣ አይጥላትም፣የኢያሪኮን ቅጽር በጩኸት ያፈረሰ፣የኛ እግዚአብሔር ፣ ዛሬም ከፊትዋ የተደቀነባትንና ወደ ከነአን አላስስገባት ያለውን የመከራ ግንብ ሁሉ በኃይሉ ይደረምሰዋል።ብቻ ወደላይ እንጩህ፣የኢትዮጵያ መፍትሄ ያለው፣ኃያላን ነገሥታትጋ ሳይሆን መድኃኔዓለም እጅ ላይ ብቻ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
2.81 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.