cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ET Netsa Apps™

ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses. Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps ET Netsa Apps™ is a Trademark of ETHIO TECH LLC, Delaware 2024©

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
26 874
Obunachilar
+1124 soatlar
-97 kunlar
+2 79530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 5👍 3🫡 2
Hammasini ko'rsatish...
Nebiyu | Cardano

Personal Channel dedicated to Education about Cardano Twitter:

https://x.com/nebiyu_ada

👍 7
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ: ለአምስት ተከታታይ ሳምንታት የሚዘልቀውና በካርዳኖ ብሎክቼይን ዙሪያ የሚያውጠነጥነው ኮርሳችን ከደቂቃዎች በኋላ ይጀመራልና ዝግጅታችሁን አጠናቃችሁ ጠብቁ ለማለት ወደድኩኝ። የዛሬው መርሀግብር በዋነኝነት በብሎክቼይን መሠረታዊ ምንነት ዙሪያ ስለሚያውጠነጥንም እንደመነሻ በብዙ መልኩ የምትጠቀሙበት ይሆናል። ይህንን ዝግጅት እንድናዘጋጅና ሙሉ ፕሮግራሙንም በሌክቸረርነት ለማገልገል ከጊዜው እና ጉልበቱ ላይ ሰውቶ የተገኘልንን የEndubis Wallet™ መስራች Nebiyu Sultan በCryptoTalk-ET™ም ሆነ በET-Netsa Apps™ ኮሚዩኒቲዎች ስም ታመሰግኑልን ዘንድም ለመጠየቅ ወደድን። 💚💛❤
Hammasini ko'rsatish...
🙏 14👌 2❤‍🔥 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
☄️ነገ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ነው ... እናማ ተፈታኝ ወንድም እህቶች በሙሉ መልካሙን ሁሉ እየተመኘንላችሁ በፈተናው ራሳችሁን ሳታስጨንቁ: ባለፉት አራት እና አምስት አመታት የታዩት ሁነቶችም ቢከሰቱባችሁ ዓለም በጣም በብዙ አይነት እድሎች የተሞላች ነችና ባይሳካ እንኳን ነገም ሌላ ቀንና ሌላ እድል ይዞ እንደሚመጣ በማሰብ ስነልቦናችሁን ዝግጁ አድርጋችሁ ፈተናው ላይ ትቀርቡ ዘንድም ምክራችን ነው። ፈተናዋ አልቃ የተወሰነች ቀናት እረፍት እንደወሰዳችሁ ደግሞ የዲጂታል አለሙን የምትቀላቀሉበት እና የፋይናንስ እውቀታችሁንም የምታጎለብቱበት ዝግጅት እየቀመምንላችሁ ነውና በእሱም የበዛ ተስፋ አለን ለማለት ነው። በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። ከልቤም በተለይ በተለይ በጥናት ላይ ፅናት ለነበራችሁና ከልባችሁ ለለፋችሁ ይቅናችሁ ለማለት ወደድኩ። 👍 ተፈትነን ያሳለፍን ቤተሰቦች ደግሞ lets show some love and motivation for the kids.✌️🇪🇹 💚💛❤️
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 46🫡 16👍 10👏 8🙏 2👌 1🕊 1
⚠️NEW ARRIVAL⚠️ ✅Telegram Premium is Back✅                 ⭐3 Month - 2000ETB      ⭐6 Month -2700 ETB      ⭐12 Month - 3600 ETB እንደገና ከማቆሙ በፊት ተጠቀሙበት👍 🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸 📨 Dm To Purchase @newcase9✅ 🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸🔺🔹🔸
Hammasini ko'rsatish...
👎 9😱 7👏 2👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔴#TheBlockSeries 🕹Week 01 of 05. 📣Session Title: የካርዳኖ ብሎክቼይን ምንድነው? | Introduction to Cardano 🎙Lecture by : Nebiyu Sultan 🔜 Time : ከምሽቱ 3:00 🗓 Date : Tuesday, July 09, 2024. Where : ET-Netsa Apps™
💬በመድረኩ የሚዳሰሱ ሀሳቦች: 📌 መሠረታዊ የብሎክቼይን ምንነት 📌 የብሎክቼይን ጀነሬሽኖች 📌 የፐብሊክ ቁልፍ አመሠጣጠር [Public Key Encryption] 📌 የDouble Spending ጥቃቶች ፕሩፍ ኦፍ ወርክ እና ፕሩፍ ኦፍ ስቴክ
Powered by : CryptoTalk-ET™ | Endubis Wallet™ | ET-Netsa Apps™ ©July 2024.
Hammasini ko'rsatish...
🔥 21👍 12❤‍🔥 5 3👎 2👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
This is another fake account guys don't let them scam you I have only 2 accounts on TikTok @ethiotechj and @ethio_jason the rest are all fake accounts
Hammasini ko'rsatish...
👍 16👌 2👎 1😱 1🫡 1
ሰላም ቤተሰቦች ከመደበኛ ሰዓታችን በተወሰነ መልኩ ያሳለፍነውን የቀጥታ ውይይት መድረክ በIchimoku Cloud ዙሪያ ስለምንጀምር የሚመቻችሁ ልጆች ተጋብዛቹሀል ለማለት ነው። ለትሬዲንግ አዲስ ያልሆናችሁ ልጆች ይጠቅማቹሀልና ብትቀላቀሉ ምክራችን ነው።✌️ @cryptotalk_et
Hammasini ko'rsatish...
👍 9❤‍🔥 1👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚁ለ$ETN የሊውኪዲቲ ፑል Donate ማድረግ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ይበልጥ በቀለለ መልኩ ቀርቦላቹሀል። ☝️ሊንኩን መጫን 🔝ዋሌታችሁን ማገናኘት 🔝ኮሜንትና ስማችሁን መሙላት ✨'Donate' የሚለውን አማራጭ መንካትና ትራንዛክሽኑን ማረጋገጥ። 👑በዚህም የ$ETN ፕሮጀክትን በቀላሉ በመርዳት አንዱ የታሪኩ ተጋሪ አካል መሆን ይችላሉ።✌️ $ETN LP Donation are easier now. 👑Click link 👑 Connect Wallet 👑Fill Comment and Name 👑Click Donate and Confirm transaction 🌐Done https://t.me/dotonatebot/dotonate_app?startapp=ETN
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 22👍 9👎 6🔥 5👌 5🫡 5🕊 2 1👏 1😱 1🐳 1
00:21
Video unavailableShow in Telegram
▶️ትውልዱ እየሄደበት ያለው አካሄድ ይሄን ይመስላል። እስቲ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ በጉዳዩ ላይ ያላችሁን ምልከታ በኮሜንት በኩል አጋሩን። ለእርስዎ ይህ ሁነት አዎንታዊ ነው አሉታዊ?! Lets dicuss it.
Hammasini ko'rsatish...
5.55 MB
👍 36👀 9👏 4👌 4💯 3🏆 3 1 1😱 1🐳 1🫡 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.