cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ጤና ምንስቴር -እትዮጵያን ministry of health Ethiopia n

Official channel for every update from ministry of health Ethiopia የዜጎች ጤና ለሀገር ብልጽግና @Mensterofhelthy

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
696
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ሟቾች ቁጥር ከ900 አለፈ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 25,158 የላብራቶሪ ምርመራ 1,206 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ21 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 531 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 58,672 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 918 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 21,307 ደርሷል። ጤና ሚኒስቴር @FEDERAL_MINISTRY_OF_HEALTH
Hammasini ko'rsatish...
ጳጉሜ 1/2012 ዓ/ም የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1፦ #Somali በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 769 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 7 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል። #BenishangulGumuz በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 542 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 22 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በቫይረሱ የተያዙት፦ - 5 ከአሶሳ ከተማ መናኸሪያ - 7 ከጾሬ ስደተኛ መጠለያ - 1 ከማኦ ኮሞ ጉራስምቦላ ስደተኛ መጠለያ - 6 ከደቡስ ኬላ - 3 ከሸርቆሌ ስድተኛ መጠለያ #Amhara በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 7,802 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 84 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከባህር ዳር) በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦ - 23 ከሰ/ሸዋ ዞን - 21 ከሰ/ወሎ ዞን - 13 ከጎንደር ከተማ - 9 ከባህር ዳር ከተማ - 6 ከምዕ/ጎንደር ዞን - 6 ከደ/ጎንደር ዞን ይገኙበታል። #Tigray በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1,957 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 41 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በቫይረሱ ከተያዙት መካከል 31 ሰዎች ከማህበረሰቡ የተገኙ ናቸው። #Oromia በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 4,022 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 506 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦ - 269 ከምስራቅ ሸዋ - 51 ከዱከም - 46 ደ/ም/ሸዋ - 28 ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን - 25 ከምዕራብ ሸዋ - 20 ከሰበታ ከተማ - 13 ከሞጆ ከተማ - 10 ከምስራቅ ሀረርጌ ይገኙበታል። ጤና ሚኒስቴር @FEDERAL_MINISTRY_OF_HEALTH
Hammasini ko'rsatish...
እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኳን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💙አውቄ በእልህ💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችሁ ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችሁ ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችሁኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችሁኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያየ 💓💗💖ያላችው 💙💜❤ሁሉ 💝አ 💝መ 💝ሰ 💝ግ 💝ና 💝ለ 💝ው ❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ😙 እወዳሁዋለው 💕💕💕💕💕💕💕💕💕 Join us telegram channel 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 https://t.me/joinchat/AAAAAFgo6oP1SOyhbNc1FQ or https://t.me/joinchat/AAAAAFEns-rQhqpfGfFg8w 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Hammasini ko'rsatish...

#COVID19ETHIOPIA መደበኛ የ24 ሰአት ዕለታዊ መግለጫ ከደቂቃዎች ቦሀላ ይጠብቁን የመወያያ ግሩፓችንን Join ያላደረጋችሁ ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጠቀም ይቀላቀሉ ሌሎችንም Add ያድርጉ 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE8ROz6wvgAPdWdmPQ
Hammasini ko'rsatish...
#ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ❗️ ✅በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 495 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 7 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸዉ ተገለጸ፡፡ @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
Hammasini ko'rsatish...
#አማራ_ክልል ❗️ ✅ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በአማራ ክልል በተከናወነው 4,962 የላብራቶሪ ምርመራ 83 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ። • የታማሚዎች ሁኔታ ከላይ ተገልፃል። @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
Hammasini ko'rsatish...
#ትግራይ_ክልል ❗️ ✅በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 1,253 የላብራቶሪ ምርመራ 192 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ✅በአጠቃላይ በክልሉ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1,962 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተገለፀ ሲሆን በክልሉ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 832 ደርሷል ሲል የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል። @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
Hammasini ko'rsatish...
#ኦሮሚያ_ክልል ❗️ ✅ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከናወነው 3,843 የላብራቶሪ ምርመራ 224 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ። • የታማሚዎች ሁኔታ ከላይ ተገልፃል። @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
Hammasini ko'rsatish...
#ሀረሪ_ክልል ❗️ ✅ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከናወነው 711 የላብራቶሪ ምርመራ 22 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ። • የታማሚዎች ሁኔታ ከላይ ተገልፃል። @ethio_mereja_news @ethio_mereja_news
Hammasini ko'rsatish...