cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ምድራዊ ኸሊፋዎች (official channel)

#ሀዲስ # አቂዳ ተኮር ያደረጉ ግጥሞች #እና በዋነኛነት ስለ ተውሂድ እና የመሳሰሉት

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
468
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና: የ #ረመዳን ወር 1444 ወር በሳውዲ አረቢያ ዛሬ አልታየም የረመዷን ወር ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ ፆሙ ሀሙስ አንድ ብሎ ይጀምራል። ለበለጠ መረጃ ከታች ይጫኑ🙏 @Adham1_Tube
Hammasini ko'rsatish...
በአላህ ስም *🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው* ① ሚስትህን ② ልጆችህን ③ ቤተሰብህንና ④ ጓደኞችህን *🍃 4 ነገሮችን ቀንስ* ① እንቅልፍን ② ምግብን ③ መሰላቸትንና ④ ንግግርን *🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው* ① የቲም ላይ ② ሚስኪን ላይ ③ ድሃ ላይና ④ ህመምተኛ ላይ *🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው* ① ሙኽሊስ የሆነ ሰው ② ቃሉን ጠባቂ ③ አዛኝንና ④ ታማኝን *🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው* ① ጃሂልን ② ተከራካሪን ③ ቂልንና ④ ባዶን *🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው ① ውሸታምን ② ሌባን ③ ምቀኛንና ④ ራስወዳድን *🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው* ① ሰላት ② ቁርአን ③ ዚክርንና ④ ዝምድናን *🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው* ① በትእግስት ② በቻይነት ③ በእውቀትና ④ በቅንነት *🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ ① ከትካዜ ② ከሀዘን ③ ከድብርትና ④ ከስስት *2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?* ®= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡ 3, ጤና ትፈልጋለህ ? _®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_ _4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_ _እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_ _5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_ _ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_ _6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_ _®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_ _7, በረካ ትፈልጋለህ ?_ _®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_ _8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ? _®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡_ _9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_ _®=አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ_ ሼር አረጉት ለሙስሊም ጓደኛቹህ ቢያንስ ለ 99,000,000 ሙስሊም ጓደኛቹህ @MEDRAWI12 @MEDRAWI12
Hammasini ko'rsatish...
የናፈቀው❤
Hammasini ko'rsatish...
አውሮፕላን አብራሪው አንድ የአየር መንገድ ቴክኒሽያን ሰራተኛ አውሮፕላኑን ፍተሻ እያደረገ እያለ አውሮፕላኑ ውስጥ አንድ መፅሀፍ ያገኛል፡፡ መፅሀፉ የሚያትተው ስለ አውሮፕላን የማብረር ቴክኒክ ነበር፡፡ በአጋጣሚ አውሮፕላኑ ውስጥ ሌላ ሰራተኞች ስላልነበሩ ቁጭ አለና መፅሀፉን ገልበጥ ገልበጥ አደረገው፡፡ የበረራ ሙያ ባይማርም መፅሀፉ ላይ የተጠቀሱት ሀሳቦች ግን ለእርሱ እንግዳ አልነበሩም፡፡ ብዙዎቹን ከሙያው አንፃር ያውቃቸዋል፡፡ ድንገት አንድ ሀሳብ መጣለት… “ለምን ይህን መፅሀፍ እንደመመሪያ እያነበብኩ ለማብረር አልሞክርም!” ሲል ራሱን ጠየቀ፡፡ ውስጡም ትችላለህ ሲል ገፋፋው፡፡ በጣም ከባድ ፍላጎት ውስጥ ገባ፡፡ ይህ ጥብቅ ፍላጎቱና ጉጉቱ አውሮፕላኑን ያለሙያውና ያለፍቃድ በማብረሩ የሚያስከትልበትን ተጠያቂነት ጋረደበት፡፡ ከፓይለቱ ወንበር ላይ ተቀመጠና በመፅሐፉ መሰረት በሮችን ዘጋጋ፣ ሞተሩንም አስነሳ፣ አውሮፕላኗን ለማብረር መሮጥ ጀመረ… በሂደትም ወደ ላይ አከነፋት… አውሮፕላኗ አድማሱ ውስጥ ነጎደች… አንዴ የማብረሪያ መመሪያ መፅሀፉን ሌላ ጊዜ ከስሩ የተንጣለለውን ጉም እያየ በሀሴት ህዋው ላይ ዋኘ፡፡ ከአንድ ሰዓት በረራ በኋላ ወደ ተነሳበት አየር ማረፊያ አቀና፡፡ እንዴት ማረፍ እንዳለበት ለመመልከት አይኖቹን ከጉሙ ነቅሎ ወደመፅሀፉ መለሳቸው፡፡ ከመፅሀፉ የቀረችው ግን አንዲት ገፅ (ወረቀት) ብቻ ነበረች፡፡ገልበጥ አድርጎ ሲያነባት… በጣም አስደንጋጭ ነገር ተመለከተ… ፍርሃትም ወረረው… አይኖቹ ፈጠው ቀሩ… እንዲህ የሚል ነገር ነበር ያነበበው… “ስለ አውሮፕላን አስተራረፍ የሚያሳየውን መመሪያ ከሚቀጥለው መፅሀፍ ላይ ይመልከቱ፡፡” በጣም አሳሳቢው ደግሞ ይህ መፅሀፍ አውሮፕላኑ ውስጥ አለመኖሩ ነው፡፡ ግለሰቡ ህዋ ላይ እየቀዘፈ ነው፣ ነዳጅም እየጨረሰ ነው…. ምን ያድርግ? እርስዎስ ምን ይመክሩታል? መልሱን ለእናንተ ልተወው፡፡ ነገር ግን መጨረሻን ወስኖና ተዘጋጅቶ እርምጃን መጀመር ምን ያህል አስፈላጊና ወሳኝ እንደሆነ የተረዳን ይመስለኛል፡፡ Join👇👇👇 @MERAWI12 @MERAWI12
Hammasini ko'rsatish...
00:16
Video unavailableShow in Telegram
የበርካቶች ስህተት‼ ሱጅድ ስታደርጉ በሁለት እግሮቻችሁ መካከል ክፍተት መኖር የለበትም። መገጣጠም አለበት። ብዙው ሰው ግን የታዘዘው ክፍተት ማድረጉ ይመስል፤ ከትንሽ እስከ ትልቅ፣ ከኡስታዝ እስከ ተማሪ፣… አብዛሃኛው ሰው ክፍተት ያደርጋል። ትክክለኛው ግን ከታች በቪድዮው ላይ የምትመለከቱት ነው። ሶላት በየዕለቱ በትንሹ 5 ጊዜ የምንፈጽመው የግደታ ዒባዳህ ስለሆነ ስለ እያንዳንዷ አፈጻጸሙ በሚገባ ማወቅ አለብን። በሉ! እናንተም ለራሳችሁ ከመተግበር ጀምሮ ለማያውቁ ሼር በማድረግ፣ በዳዕዋና ደርስ ላይ በመንገር፣ አጠገባችሁ ለሚሰግደው በትህትና በማስታዎስ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ። 🌘SHARE ⭐️SHARE🌙 ╔════════════╗ 🌜JOIN: @islam_in_school 🌛 🌜JOIN: @islam_in_school 🌛 ╚════════════╝
Hammasini ko'rsatish...
5.25 KB
አውሮፕላን አብራሪው አንድ የአየር መንገድ ቴክኒሽያን ሰራተኛ አውሮፕላኑን ፍተሻ እያደረገ እያለ አውሮፕላኑ ውስጥ አንድ መፅሀፍ ያገኛል፡፡ መፅሀፉ የሚያትተው ስለ አውሮፕላን የማብረር ቴክኒክ ነበር፡፡ በአጋጣሚ አውሮፕላኑ ውስጥ ሌላ ሰራተኞች ስላልነበሩ ቁጭ አለና መፅሀፉን ገልበጥ ገልበጥ አደረገው፡፡ የበረራ ሙያ ባይማርም መፅሀፉ ላይ የተጠቀሱት ሀሳቦች ግን ለእርሱ እንግዳ አልነበሩም፡፡ ብዙዎቹን ከሙያው አንፃር ያውቃቸዋል፡፡ ድንገት አንድ ሀሳብ መጣለት… “ለምን ይህን መፅሀፍ እንደመመሪያ እያነበብኩ ለማብረር አልሞክርም!” ሲል ራሱን ጠየቀ፡፡ ውስጡም ትችላለህ ሲል ገፋፋው፡፡ በጣም ከባድ ፍላጎት ውስጥ ገባ፡፡ ይህ ጥብቅ ፍላጎቱና ጉጉቱ አውሮፕላኑን ያለሙያውና ያለፍቃድ በማብረሩ የሚያስከትልበትን ተጠያቂነት ጋረደበት፡፡ ከፓይለቱ ወንበር ላይ ተቀመጠና በመፅሐፉ መሰረት በሮችን ዘጋጋ፣ ሞተሩንም አስነሳ፣ አውሮፕላኗን ለማብረር መሮጥ ጀመረ… በሂደትም ወደ ላይ አከነፋት… አውሮፕላኗ አድማሱ ውስጥ ነጎደች… አንዴ የማብረሪያ መመሪያ መፅሀፉን ሌላ ጊዜ ከስሩ የተንጣለለውን ጉም እያየ በሀሴት ህዋው ላይ ዋኘ፡፡ ከአንድ ሰዓት በረራ በኋላ ወደ ተነሳበት አየር ማረፊያ አቀና፡፡ እንዴት ማረፍ እንዳለበት ለመመልከት አይኖቹን ከጉሙ ነቅሎ ወደመፅሀፉ መለሳቸው፡፡ ከመፅሀፉ የቀረችው ግን አንዲት ገፅ (ወረቀት) ብቻ ነበረች፡፡ገልበጥ አድርጎ ሲያነባት… በጣም አስደንጋጭ ነገር ተመለከተ… ፍርሃትም ወረረው… አይኖቹ ፈጠው ቀሩ… እንዲህ የሚል ነገር ነበር ያነበበው… “ስለ አውሮፕላን አስተራረፍ የሚያሳየውን መመሪያ ከሚቀጥለው መፅሀፍ ላይ ይመልከቱ፡፡” በጣም አሳሳቢው ደግሞ ይህ መፅሀፍ አውሮፕላኑ ውስጥ አለመኖሩ ነው፡፡ ግለሰቡ ህዋ ላይ እየቀዘፈ ነው፣ ነዳጅም እየጨረሰ ነው…. ምን ያድርግ? እርስዎስ ምን ይመክሩታል? መልሱን ለእናንተ ልተወው፡፡ ነገር ግን መጨረሻን ወስኖና ተዘጋጅቶ እርምጃን መጀመር ምን ያህል አስፈላጊና ወሳኝ እንደሆነ የተረዳን ይመስለኛል፡፡ Join👇👇👇 @MERAWI12 @MERAWI12
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ የረጀብ ወር የመጀመሪያዋ ለሊት ነዉ! ኢማም አል-ሻፊዒይ ረዲየሏሁ ዐንሁ (አል-ኡም ) በተሰኘው መጽሐፋቸው ፣ እንዲህ ብለዋል፡- ዱዓ የሚመለሰው በአምስት ሌሊቶች እንደሆነ ሰምተናል፡- "የረጀብ የመጀመሪያ ለሊት ፣ የጁምዓ ለሊት ፣ የአል-አድሃ ለሊት ፣ የአል-ፊጥር ለሊት፣  እና የሸእባን አጋማሽ ለሊት።" ወንድም እህቶች በ ዱዓ ላይ እንጠንክር እኔንም እንዳረሱኝ ረመዳን 2 ወር ነዉ የቀረው😊 ሼር አትርሱ ለነገ ሰው አላህ ይበለን @MEDRAWI12 @MEDRAWI12
Hammasini ko'rsatish...
#ኡመር_ሰመረዲን ✍ #እናትህን ❤️ 1.ድምፅህን ከድምጿ በላይ ከፍ አታድርግ። 2.አጉል ክርክር አትከራከራት። 3.እሷ ሣትጨርስ አትናገር። 4.በስሟ አትጥራት። 5.እንቅልፏን ሣትጨርስ አትቀስቅሣት። 6.ለምክንያት ካልሆነ በስተቀር ከፊት ለፊትዋ አትቅደም። 7.ጠርታ ሳትጨርስ "አቤት" በላት። 8.ከቤት ወጥተህ አትዘግይባት። 9.በእይታህ አታፍጥባት። 10.በንግግርህ አታጋፍጣት። 11.በቁጣዋ አትቆጣ። 12.በንግግሯ አትቀልድ። 13.መላና ሀሣቧን አታናንቅ። 14.ሲጨንቃት አማክራት። 15.ሲቸግራት ቅረባትና እርዳት። 16.ስትታመም አሳክማት። 17.ስትታረዝ አልብሣት። 18.ጉዳይዋን ሁሉ ጉዳዬ ነው በል። 19.እቅድ ሀሣቧን ተካፈላት። 20.ካስከፋሀት ቶሎ ይቅርታ ጠይቃት። 21.ከእርግማኗ ተጠንቀቅ። 22.እሷን ከማስከፋት ፍፅም ራቅ። 23.ቀስ ብለክ አስረዳት። 24.ለምርቃቷ ተሽቀዳደም። 25.ዓላማህን አትደብቃት። 26.እሷ ሳትቀመጥ አትቀመት። ይህን ሣታረግ እሷን ብታጣት ግን ጸጸቱ ይገልሀል። #ሼር ለሌሎቻችን 👌 ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ይቀላቀሉን⇊                     ይቀላቀሉን⇊ https://t.me/MEDRAWI12 https://t.me/MEDRAWI12       
Hammasini ko'rsatish...
ከቁርአን ትንግርቶች አላህ = اللّٰه የዐረብኛው ላይ አራት ፊደሎች አሉት:: የፈለግከውን ፊደል ብትቀንስ አላህን የሚገልጽ ትርጉም አለው:: 1) አሊፍን ብትቀንስ <<ሊላህ - ለአላህ>> ይሆናል:: 2) አሊፍ እና ላም ቢቀነስ <<ለሁ - ለእርሱ>> ይሆናል 3) አሊፍ ላም ላም ቢቀነስ <<ሁ - እርሱ>> ይሆናል:: <<ሁ~ወ>> የሚለው 99ኙንም ስሞቹን ይጠቀላል ይባላል:: ተራራን ማነቃነቅ የሚችል እጅግ ኃይለኛ ዚክር ነው:: እንደየግለሰቡ የዕውቀት ደረጃ ቁጥሮችና የአዘካከር ሥርዓቶች አሉት:: ገደቡ በሸይኾች ተለክቶ ነው የሚሰጠው:: ‼ ምክንያቱም አንዳንድ ዚክር ከ Time and Space ስለሚያወጣና የሩሓንይ ዓለም ስለሚያስገባ መውጫውን የማያውቅ ሰው አጉል ሊሆን ስለሚችል ነው ተመጥኖ የሚሰጠው:: ሩሑ ከሥጋው በላይ ሲጠነክር ሥጋው የሩሑን ሙቀት መሸከም ያቅተዋል:: ለምሳሌ ዓይን የዝሙት ዕይታ ሲያይ ሥጋ ይደክማል:: ስለዚህ በሌላ መናፍስት ይመታል:: ወይም ከልቡ ላይ ሒፍዝ (ሽምደዳ) ይጠፋበታል:: ሥጋውን ከቆሻሻ ነገር እያቀበና ከሩሑ ሥልጠና ጋር እኩል እያስኬደ ከዘከረ ተራራን ያነቃንቃል:: @MEDRAWI12 @MEDRAWI12
Hammasini ko'rsatish...