cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

KUSH ACADEMY(Team Physics Study)

Quality of Education for all Citizen! Barnootaa qulqullina qabu lammii hundaaf! Ka'uumsi keenya dhihoo ta'uus, gahuumsi keenya fagoodha!! ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ዜጋ! ማናሻችን ቅርብ ብሖንም፣ ማደራሻችን ሩቅ ነው!! No Any politics!!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
7 433
Obunachilar
+3924 soatlar
+2457 kunlar
+1 13130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👍 9 3
For Grade 12 Students WHO Take Online follow below Steps, Practices again and again ‼
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
. As wind blows across a field of grain, the tops of the plants move back and forth when a waves travels across the field. This wave isAnonymous voting
  • longitudinal wave
  • Polarized wave
  • Transverse wave
  • electromagnetic wave
0 votes
31. Student counts 40 complete oscillations in 8second. What is its period?Anonymous voting
  • 0.4 sec
  • 0.2 sec
  • 5 sec
  • 0.25
0 votes
👍 1
Which one of the following method of transfer of heat is effectively used for liquid and gases?Anonymous voting
  • Radiation
  • Conduction
  • Expansion
  • Convection
0 votes
👍 1
If you feel a pressure three times that of atmospheric pressure when you are deep under water. How high is the water level from your position? (1atm = 1x10^5 Pa,& 1000kg/m^3)Anonymous voting
  • 20m
  • 30m
  • 10m
  • 40m
0 votes
Which one of the following quantities cannot be increased by any machines?Anonymous voting
  • Speed
  • Energy
  • force
  • Distance
0 votes
👍 1
👏 6
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
Hammasini ko'rsatish...
👍 5