cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኔ Meme

የኔ meme ለናንተ ወድ የቻናላችን ተከታዮች 👉አዳዲስ ሜሞችን 👉funny video be Gif 👉kumnger werewochn 👉እና ደሞ እናንተ የምትልኩልንን ሜሞች አወዳድረን መሸለም For cross @bemarvel

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
285
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ዘንድሮ ተመራቂው ጀለስ ተክዞ ስታየው አይዞህ ወንድሜ ከግድቡ ጋር አንድላይ ትመረቃላቹ @yenememe
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም የዝህ ቻናል ተከታዮች በዝህ ቻናል ስዕል እንስላለን እናወዳድራለን ለማሳል ከፈለጉ በተጨማሪም የ አሳሳል ዜደም እናሳያለን @ye_Ethiel_lij #Eyob ላይ ይላኩልን ይመቻችው Arif pro picochin yagegnalu https://t.me/EyobErmiarts
Hammasini ko'rsatish...
ስዕል በኛ✏️🔖🎨🎨

ሰላም የዝህ ቻናል ተከታዮች በዝህ ቻናል ስዕል እንስላለን እናወዳድራለን ለማሳል ከፈለጉ በተጨማሪም የ አሳሳል ዜደም እናሳያለን @ye_Ethiel @Hilasmos ላይ ይላኩልን ይመቻችው Arif pro picochin yagegnalu

ማዘር ምጣድ ልትገዛ ሄዳ 3000 ብር ሲልዋት She፦ እኔ ምለው ምጣዱ ፍላሽ ይቀበላል እንዴ🤔 ሻጭ፦ እረ አንድ ጋግረሽ ሌላውን copy ነው ምታረጊው🤷‍♂😂😂😂 @yenememe Comment @bemarvel
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ እስቲ ያለ ሜክአፕ ነይ እላታለው ምነው እንፋታ ልትለኝ ነው😳😂🤣 @yenememe
Hammasini ko'rsatish...
የኢትዮጵያ ወታደር በሶ ጭብጥ ሲበላ አይተው የግብፅ ወታደር ከነዚ የእጅ ቦምብ ከሚበሉ ጋር እንዴት ነው ምንዋጋው 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ @yenememe
Hammasini ko'rsatish...
Civil Engineering ተማሪወች ቸከስ ሲጀነጅኑ . የኔ ፍቅር የእኔ እና ያንቺ ፍቅር በሙገር ሲሚንቶ እና 70 ቁጥር ፌሮ እንደተሰራ ቤት ጠንካራ ነው። አንበሳ ቢራ የጠጣ ሰው እንኳን አያፈርሰውም😂😂 @yenememe
Hammasini ko'rsatish...
ወንድሜ ለሴት ቴክስት አድርገህ ካልመለሰችልህ እንዳይከፋህ አብዛኞቹ ማንበብ አይችሉም😜😂 @yenememe
Hammasini ko'rsatish...
ግብጾች ሱዳንን አልፈው ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ሱዳኖች፦ ተውውው ይቅርባቹ ጣሊያኖችም እንደናንተ ሲቆላቸው ነበር @yenememe
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.