ኢትዮ SP⚽RT®
🚩 Channel was restricted by Telegram
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
260
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ማኑዌር አካንጂ የዶርትሙንድን የ£9.5m አመታዊ ደሞዝ ያቀረቡለት ሲሆን አካንጂ ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል።
አካንጂ በዶርትሞንድ እስከ 2023 ድረስ የሚያቆይ ውል ብቻ ይቀረዋል።
ማንቸስተር ዩናይትድ የተከላካዩን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
የልጁ ዋጋ 30 ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ ይሆናል።
🗞berger_pl
1100
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ
⏰ተጠናቀቀ
ፋሲል ከነማ 1-1 አዳማ ከተማ
⚽️74'እኮኪ ኦፎሎቢ ⚽️30' አሜ ማሀመድ
1100
ኬራን ትሪፕዬ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከተመለሰ ቡሀላ በመጀመርያ ጨዋታው ለኒውካስትል የመጀመርያ ጎሉን በቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል።
1000
ባርሴሎና ከሳንቶስ ጋር የ18 አመቱን ተከላካይ ኬልኬይ ፈርናንዴስ እና የ17 አመቱን የክንፍ አንጄሎ ጋብሬል ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ባርሴሎና ለሁለቱ ወጣቶች በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ፓውንድ የሚከፍሉ ይሆናል።
🗞SPORT
600
ፖል ፖግባ ትላንት ምሽት ለዩናይትድ ግብ ሲያስቆጥር ከ 384 ቀናት ቡሀላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው።
Pogback ⏪
600
ሚኬል አርቴታ አርሰናል በጥር ወር ምንም አይነት ተጫዋች ስለማስፈረሙ:
"እኛ የምንፈልገው በዚህ ክለብ ውስጥ ያሉ ምርጥ ተጫዋቾችን እና ምርጥ ሰዎችን ብቻ ነው"
"በችኮላ ውስጥ ስንሆን እና ምክንያቶቹ ተጫዋቹን ወደ ክለቡ ለማስገባት ትክክለኛ ካልሆኑ እኛ ላለማድረግ እንወስናለን"
700