cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethiopia Check

ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
25 990
Obunachilar
-924 soatlar
-587 kunlar
-8330 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኮሪያ-አፍሪካ ጉባዔ “ብቸኛው አፍሪካዊ ተናጋሪ” እንደሆኑ የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው የዘንድሮው የኮሪያ-አፍሪካ ጉባዔ በሁለቱ የደቡብ ኮሪያ ከተሞች ሴኡል እና ኢልሳን እየተካሄደ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም በጉባዔው በመገኘት ንግግር አድርገዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጉባዔው ተሳትፎ በተመለከተ የተለያዩ መረጃዎች በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተጋሩ ሲሆን ከነዚህ መካከልም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባዔው “ብቸኛውና ተጠባቂው አፍሪካዊ ተናጋሪ” እንደሆኑ የሚገልጽ መረጃ አንዱ ነው። ይህን መረጃ ካጋሩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች መካከልም Ethio info Center፣ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ አርበኞች እና Gibe Media /GM/ የተሰኙ የፌስቡክ ገጾች ይገኙበታል። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ማጣራት ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በጉባዔው ‘ብቸኛው አፍሪካዊ ተናጋሪ’ እንዳልሆኑ ማረጋገጥ የቻለ ሲሆን የተለያዩ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች በመድረኩ ንግግር አድርገዋል። ከነዚህ መካከል የርዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ አንዱ ሲሆኑ ፕሬዝዳንቱም አፍሪካና ኮሪያ በሰው ሰራሽ አስተውሎትና ሮቦቲክስ እንዲሁም አነስተኛ የኑክሌር ማብላያዎች ዘርፍ አብረው እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል። ይህ በቪድዮ የተደገፈው የርዋነዳው ፕሬዝዳንት ንግግርም በተረጋገጠው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኤከሰ (X) አካዉንት ተጋረቷል፡ https://x.com/urugwirovillage/status/1797911676794388730?s=48&t=dmcdufxK8i9nmLEWi2-yGQ የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶም በኮሪያ-አፍሪካ ጉባዔ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ግብርና፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የአየር ንብረት ለውጥ እንዲሁም ሰላምና ጸጥታ ኮሪያና አፍሪካ በትብብር እንዲሰሩባቸው ያነሷቸው ጉዳዮች ናቸው። ይህ ንግግርም በፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ‘X’ አካውንት ላይ ተለጠፏል፡ https://x.com/williamsruto/status/1797998068388045023?s=48&t=dmcdufxK8i9nmLEWi2-yGQ በሌላ በኩል የመጀመሪያው በሆነው የ2024 የኮሪያ-አፍሪካ ጉባዔ 48 የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉ ሲሆን የ25 አፍሪካ ሀገራት መሪዎች በጉባዔው መገኘታቸው ተዘግቧል። @EthiopiaCheck
3 6671Loading...
02
Media files
3 6240Loading...
03
#EthiopiaCheck የሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ሚድያዎች ሊኖራቸው የሚገባ ሚና! የሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ስርጭት የሚያደርሰውን ዘረፈ ብዙ ችግር በመግታት ረገድ የገለልተኛ የመረጃ አንጣሪ ተቋማት ሚና በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል። ሆኖም ከችግሩ ስፋትና መልከ ብዙነት አኳያ ከነዚህ ተቋማት በተጨማሪ የሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ግድ ይላል፤ በተለይም የሚዲያ ተቋማት። የሌሎች ሀገራት ልምድ እንደሚያሳየው የሚድያ ተቋማት መረጃን ከማሰራጨት ጎን ለጎን የሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ስርጭትን በመከላከል ረገድ ሚናቸው የላቀ ነው። ሚናቸውም ለመረጃ ማንጠር የሚረዱ የተለያዩ መድረኮችን ቀርጾ ተግባር ላይ ከማዋል እስከ የሚዲያ ንቃት መርሀግብሮች ይዘልቃል። በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት የሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ዕለታዊ ጋዜጣ ታምፓ ቤይ ታይምስ በዘመናዊ የመረጃ ማንጠር ስራ ፈርቀዳጅ የሆነውን ፖሊቲፋክትን (PolitiFact) በመጀመር በምሳሌነት ይጠቀሳል። የሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን በማጋለጥ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ፕላትፎርሞች መካከል አንዱ የሆነው የዋሽንግተን ፖስት ፋክት ቼከርም (The Washington Post Fact Checker) የተጀመረው በሌላኛው የአሜሪካ ጋዜጣ ዋሽንግተን ፖስት መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ በተጨማሪም ሌሎች የአሜሪካ ጋዜጦች፣ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ጣቢያዎች በተቋማቸው ውስጥ የመረጃ አንጣሪ ዴስኮችን በማቋቋም የሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን ስርጭት ይዋጋሉ።  የህንድ ሳምታዊ መጽሔት ኢንዲያ ቱዴይ በመጽሔቱና በድረግጹ ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን የሚያጋልጥባቸው ራሳቸውን የቻሉ ገጾች ያሉት ሲሆን የኬኒያው ዴይሊ ኔሽም በኔሽን ኒውስፕሌክስ (Nation Newsplex) ገጹ በዳታ የተደገፈ የመረጃ ማንጠር ስራ ይከውናል። በናይጄሪያና በጋና ራዲዮ ጣቢያዎች የአየር ሰዐት መድበው ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን ያጋልጣሉ። ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ የሚዲያ ተቋማት ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን በመጋለጥ ረገድ ይህ ነው የሚባል ስራ ሲሰሩ አይታይም። ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ቅኝት አንዳንድ ጅማሮዎች ቢኖሩም አሁን ላይ ለምሳሌ የአየር ሰዐት መድበው ወይንም የጋዜጣ አምድ መድበው መረጃ የማንጠር ስራ የሚሰሩ ሚዲያዎች ማግኘት አልቻለም። በተለይም ሚዲያዎቹ ካላቸው ሰፊ ተደራሽነትና የሰው ሀይል አኳያ የሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ስርጭትን ለመግታት የራሳቸውን አስተዋጽዖ ቢያበረክቱ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት ይቻላል። @EliasMeseret
4 0641Loading...
04
Media files
3 7061Loading...
05
#EthiopiaCheck የተነካኩ ወይም አውድ እንዲስቱ ተደርገው የሚሰሩ ቪድዮዎች እና መለያ መንገዶች በ2014 (እ.ኤ.አ.) ከተሸጡት የተንቀሳቃሽ ስልክ አይነቶች ውስጥ 55% የሚሆኑት ከተፈጠረ ሁለት አስርት ዓመታትን ያስቆጠረው የስማርትፎን ቴክኖሎጂ ያላቸው ስልኮች ነበሩ። ዛሬ ከአጠቃላይ የተንቀሳቃሽ ስልኮች ሽያጭ የስማርትፎን ድርሻ ከ 78% በላይ ሆኗል። ተንቀሳቃሽ ስልክ ብቻ ግን አይደሉም፣ ከፍተኛ ጥራት ያለው ፎቶ እና ቪዲዮ ይቀርጻሉ። በኢንተርኔት መገናኘትን እና ለሌሎች ማጋራትን ይፈቅዳሉ፣ ያበረታታሉም። ይዘቶችን ይፈጥራሉ። ይዘቶችን ያሰራጫሉ። የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እነዚህን ይዘቶች ‘በተጠቃሚ የመነጩ ይዘቶች’ (user-generated contents) ይሏቸዋል። እኛም አገር፣ በተጠቃሚ የመነጩ ይዘቶችን በብዛት ማየት ከጀመርን ዓመታትን አስቆጥረናል። የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚነት መጨመርን ተከትሎም እነዚህ ይዘቶች በስፋት ይሰራጫሉ፣ ሐሰተኛ እና አሳሳች የቪድዮ ይዘቶችም በየድረ ገጹ ይዘዋወራሉ። እነዚህን ቪድዮዎች የሚያይ፣ አይቶም የሚያምን ሰው እስካለ ድረስም በሰፊው መሰራጨታቸውን ይቀጥላሉ። ይህንን ለመግታት ታዲያ ማየት ማመን ነው የሚለውን ዘመን ተሻጋሪ አባባል በድጋሚ ማጤን ያስፈልጋል። ከሩቅ ሲታይ፣ ሐሰተኛ ቪድዮዎችን መለየት እጅግ አስቸጋሪ ተግባር ሊመስል ይችል ይሆናል። በመሰረቱ ግን ሐሰተኛ ቪድዮዎችን መለየት ምንነታቸውን ከማወቅ ይጀምራል። በቀላል ቋንቋ ሐሰተኛ ቪድዮ ማለት የተነካካ ቪድዮ ማለት ነው። አውዱን እንዲያጣ/እንዲስት ሆኖ የተቆረጠ ቪድዮ፣ አሳሳች አርትዖት እንዲሁም ተንኮል አዘል ለውጥ የተደረገበት ቪድዮ ሐሰተኛ ሊባል ይችላል። ሁሉም የተቆረጠ ወይም የአርትዖት ስራ የተሰራበት ቪድዮ ሐሰተኛ ቪድዮ ነው ማለት ግን አይደለም። ሆኖም በመቆረጡ ምክንያት ከአውዱ ውጭ የሆነ ትርጓሜን የሚፈጥር ከሆነ ወይም ከቪድዮው ላይ የተቀነሰ/የተጨመረ ነገር ሲኖር፣ ይህ ቪድዮ ሐሰተኛ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ይህ ተግባር ከዚህ በታች ያሉትን ያጠቃልላል: * አንድን ጉዳይ በስህተት ማስቀመጥ (Misrepresentation) * የተወሰነውን የቪድዮ ክፍል ነጥሎ ማውጣት ወይም ቆርጦ ማስወገድ * የቪድዮውን የተለያዩ ክፍሎች ቆርጦ መቀጣጠል * የቪድዮውን መጠን (ቁመት እና ጎን) መቀየር * የቪድዮውን ፍጥነት፣ የፍሬም ፍጥነት (frame rate)፣ ድምፅ እና ሌሎች መረጃዎችን መቀየር * በቪድዮው ላይ ማንኛውም ‘የቀዶ-ጥገና’ (Doctoring) ስራ መስራት * በኮምፒውተር ፈጠራ የተሰራን ምስል ወይም የምስል ክፍልን በቪድዮው ላይ መጠቀም (fabrication using artificial intelligence) ልምድ ያላቸው አይኖች አንድ ቪድዮ ከተቀረጸ በኋላ የተፈጠሩ (የተጨመሩ ወይም የተቀነሱ) ልዩነቶችን መለየት አይቸገሩም። ጥሩው ነገር ብዙ ልምድ የሌለው ሰው በቪድዮዎች ላይ ከቀረጻ በኋላ የተፈጠሩ ልዩነቶችን አንጥሮ ለመለየት InVID የተባለውን ተሰኪ (Plugin) በክሮም ወይም ፋየርፎክስ አሳሾች (Chrome Firefox browsers) ላይ በማከል በቀላሉ መጠቀም መቻሉ ነው። InVID ለዩትዩብ፣ ፌስቡክ እና ትዊተር ቪድዮዎች የተጎላበተ የሜታዳታ መመልከቻ (metadata viewer) ነው። ይህ ተሰኪ (Plugin) በነጻ የሚገኝ ሲሆን አንዴ ከተጫነ በኋላ ስምንት የተግባር አዝራሮችን (buttons) በአሳሹ ላይ ይፈጥራል። ሁሉም አዝራሮች ከላይ የተጠቀሱትን ከቀረጻ በኋላ በቪድዮው ላይ የተፈጠሩ ልዩነቶችን ለመለየት የተለያየ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ። ሐሰተኛ ቪድዮ የመለየት ስራንም በእጥፍ ያቃልላሉ። ዝርዝር ትምህርታዊ ቪድዮዎችን በገጹ የላይኛው ረድፍ ላይ ካሉት አዝራሮች ውስጥ “Tutorial” የሚለውን በመጫን ሊያገኟቸው ይችላሉ። https://www.invid-project.eu/tools-and-services/invid-verification-plugin/ በተጨማርሪም በInVID ላይ የሰራነውን መሰረታዊ የማሳያ ቪድዮም በዩትዩብ ቻናላችን ላይ እንድትመለከቱት እንጋብዛለን። https://www.youtube.com/watch?v=2qDKs5CLEjQ ድረ-ገፃችን ላይ ይህን እና ሌሎች የተጣሩ መረጃዎችን ለማግኘት: www.ethiopiacheck.org @EthiopiaCheck
4 9012Loading...
06
Media files
3 7070Loading...
07
#EthiopiaCheck Video Explainer Mallattooleen akkaawuntiiwwan, fuulawwan fi chaanaliiwwan sobaafii fakkeeffamanii banaman baruuf nugargaaran maalfaadha? Viidiyoo gabaabaa Itoophiyaa Cheek dhimmicha ilaalchisee qopheesse kana yaa ilaallu. @EthiopiaCheck
5 0650Loading...
08
#EthiopiaCheck "አምባሳደር ሀመር የትግራይ፣ የአማራ እና የኦሮሞ ፖለቲካን 'የሞት ትራያንግል’ በማለት ጠርተውታል" በሚል ርዕስ አልጀዚራ የሰራው ዘገባ የለም ከ13,600 በላይ ተከታዮች ያሉት እና ‘Pulp Faction’ የሚል ስያሜ የሚጠቀም የትዊተር አካውንት ከአልጀዚራ ድረ-ገጽ የተወሰደ የሚመስል የስክሪን ቅጅ (screenshot) ማጋራቱን ተመልክተናል። በስክሪን ቅጅው ላይም "Ambassader Hammer Calls Tigray, Amhara and Oromo Politics in Ethiopia, The Triangle of Death” ወይም ወደ አማርኛ ሲተረጎም "አምባሳደር ሀመር የትግራይ፣ የአማራ እና የኦሮሞ ፖለቲካን 'የሞት ትራያንግል’ በማለት ጠርተውታል’ የሚል አርዕስተ ዜና ይነበባል። በዚሁ የስክሪን ቅጂ ላይም ጽሁፉ እ.አ.አ ግንቦት ዓ/ም መታተሙን የሚገልጽ ቀን አመላካች መስመር (dateline) ይታያል። መረጃው እውነት ነው ብለው ያመኑ በርካታ ሰዎችም አስተያየቶቻቸውን ሲጽፉ አስተውለናል። ሆኖም ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ማጣራት ስክሪን ቅጂው ኤዲት ተደርጎ የተሰራ (doctored image) መሆኑን አረጋግጧል። ኢትዮጵያ ቼክ የስክሪን ቅጅውን ትክክለኛን ለማረጋገጥ በአልጀዚራ ድረ-ገጽ የኢትዮጵያን ማህደር (Ethiopia Archive) በጥልቀት የፈተሸ ሲሆን አልጀዚራ ከላይ የተጠቀሰውን አርዕስተ ዜና በመጠቀም የሰራው ምንም አይነት ዘገባ አለመኖሩን ተመልክተናል። በስክሪን ቅጅው ላይ ስማቸው የተጠቀሰው አምባሳደር ማይክ ሀመር የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ መሆናቸው ይታወቃል። ኤዲት ተደርገው የሚሰራጩ ስክሪን ቅጅዎች ለሀሠተኛ መረጃ ሊያጋልጡን ስለሚችሉ ከማመናችንና መልሰን ከማጋራታችን በፊት ተገቢውን ማጣራት እናድርግ። @EthiopiaCheck
6 5341Loading...
09
#EthiopiaCheck ራስዎን ከሀሰተኛ ወይም ከተዛባ መረጃ ለመጠበቅ ቆም ብለው ያስቡ! @#EthiopiaCheck
6 6270Loading...
10
#EthiopiaCheck Explainer ጊዜው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ነው፤ ለዚህም ከባለፈው አመት መጨረሻ ወራት ጀምሮ እንደመጣው ቻትጂፒቲ አይነት ወይም እንደ ዲፕፌክ ያሉ የምንፈልገውን ሃሳብ እና የሰው ድምጽ የሚሰጡን መሳሪያዎች ማሳያ ናቸው። በዚህ ዙርያ ያዘጋጀነውን ዘገባ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/disinformation-threats-posed-by-ai-generated-images-%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%ad%e1%89%b4%e1%8d%8a%e1%88%bb%e1%88%8d-%e1%8a%a2%e1%8a%95%e1%89%b0%e1%88%88%e1%8c%80%e1%8a%95%e1%88%b5/
7 6351Loading...
11
ፎቶዎችን ከማጋራታችን በፊት ልብ እንበል! በማህበራዊ ሚድያ የሚዘዋወሩ ፎቶዎችን ከማጋራታችን ወይም ከማመናችን በፊት አለመነካካታቸውን እናጣራ፣ ለማጣራትም እነዚህን ልብ እንበል: @EthiopiaCheck
7 9733Loading...
12
#EthiopiaCheck ቑጽርታትን ማሕበራዊ ሚድያን! ቑጽርታት ንሓሶትን ዝተዛብዐን መረዳእታ ከየቃልዑና ነስተውዕል። #MediaLiteracy @EthiopiaCheck
6 3001Loading...
13
#EthiopiaCheck Explainer Video Yeroo baay’ee adamsitootni cuqaasaa (Clickbaits) odeeffannoo sobaa yemmuu tamsaasan mul’ata. Kanaafis viidiyoo mataduree ‘Kiyyoowwan cuqaasaafii facaatii odeeffannoo sobaa’ jedhu qabufii Itoophiyaa Cheekiin qophaa’e kana isiniif dhiyeesineerra. @EthiopiaCheck
7 7701Loading...
14
#EthiopiaCheck Video Explainer አንድ የተነካካ (በተለምዶ ፎቶሾፕ የተደረገ የምንለው) ምስልን በፎረንሲካሊ (Forensically) አማካኝነት እንዴት ማጣራት እንደሚቻል ኢትዮጵያ ቼክ ባዘጋጀው በዚህ አጭር ቪድዮ እንመልከት። @EthiopiaCheck
8 3366Loading...
15
#EthiopiaCheck Explainer https://ethiopiacheck.org/home/how-to-verify-images-shared-out-of-context-%e1%88%98%e1%88%a8%e1%8c%83%e1%8b%8e%e1%89%bd/
7 8680Loading...
16
#EthiopiaCheck Explainer Video የክሊክ አጥማጆች (clickbaits) ብዙ ግዜ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ላይ ሲሳተፉ ይታያል? ለዛሬ በዚህ ዙርያ "የክሊክ ወጥመዶች እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት" በሚል ርዕስ ኢትዮጵያ ቼክ ያዘጋጀውን ቪድዮ እናቀርባለን። @EthiopiaCheck
7 7823Loading...
17
#EthiopiaCheck ሀሰተኛ መረጃን ለመከላከል ማን ምን ሊሰራ ይገባል? https://ethiopiacheck.org/home/media-and-information-literacy-disinformation-analysis-%e1%88%80%e1%88%b0%e1%89%b0%e1%8a%9b-%e1%88%98%e1%88%a8%e1%8c%83/
9 2971Loading...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኮሪያ-አፍሪካ ጉባዔ “ብቸኛው አፍሪካዊ ተናጋሪ” እንደሆኑ የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው የዘንድሮው የኮሪያ-አፍሪካ ጉባዔ በሁለቱ የደቡብ ኮሪያ ከተሞች ሴኡል እና ኢልሳን እየተካሄደ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም በጉባዔው በመገኘት ንግግር አድርገዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጉባዔው ተሳትፎ በተመለከተ የተለያዩ መረጃዎች በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተጋሩ ሲሆን ከነዚህ መካከልም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባዔው “ብቸኛውና ተጠባቂው አፍሪካዊ ተናጋሪ” እንደሆኑ የሚገልጽ መረጃ አንዱ ነው። ይህን መረጃ ካጋሩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች መካከልም Ethio info Center፣ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ አርበኞች እና Gibe Media /GM/ የተሰኙ የፌስቡክ ገጾች ይገኙበታል። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ማጣራት ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በጉባዔው ‘ብቸኛው አፍሪካዊ ተናጋሪ’ እንዳልሆኑ ማረጋገጥ የቻለ ሲሆን የተለያዩ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች በመድረኩ ንግግር አድርገዋል። ከነዚህ መካከል የርዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ አንዱ ሲሆኑ ፕሬዝዳንቱም አፍሪካና ኮሪያ በሰው ሰራሽ አስተውሎትና ሮቦቲክስ እንዲሁም አነስተኛ የኑክሌር ማብላያዎች ዘርፍ አብረው እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል። ይህ በቪድዮ የተደገፈው የርዋነዳው ፕሬዝዳንት ንግግርም በተረጋገጠው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኤከሰ (X) አካዉንት ተጋረቷል፡ https://x.com/urugwirovillage/status/1797911676794388730?s=48&t=dmcdufxK8i9nmLEWi2-yGQ የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶም በኮሪያ-አፍሪካ ጉባዔ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ግብርና፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የአየር ንብረት ለውጥ እንዲሁም ሰላምና ጸጥታ ኮሪያና አፍሪካ በትብብር እንዲሰሩባቸው ያነሷቸው ጉዳዮች ናቸው። ይህ ንግግርም በፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ‘X’ አካውንት ላይ ተለጠፏል፡ https://x.com/williamsruto/status/1797998068388045023?s=48&t=dmcdufxK8i9nmLEWi2-yGQ በሌላ በኩል የመጀመሪያው በሆነው የ2024 የኮሪያ-አፍሪካ ጉባዔ 48 የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉ ሲሆን የ25 አፍሪካ ሀገራት መሪዎች በጉባዔው መገኘታቸው ተዘግቧል። @EthiopiaCheck
Hammasini ko'rsatish...
Presidency | Rwanda (@UrugwiroVillage) on X

Africa will be a central driver of global growth before too long, so long as we do not take our future for granted.” President Kagame | 1st Korea-Africa Summit

👍 28 3
Photo unavailableShow in Telegram
😁 3👍 1
#EthiopiaCheck የሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ሚድያዎች ሊኖራቸው የሚገባ ሚና! የሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ስርጭት የሚያደርሰውን ዘረፈ ብዙ ችግር በመግታት ረገድ የገለልተኛ የመረጃ አንጣሪ ተቋማት ሚና በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል። ሆኖም ከችግሩ ስፋትና መልከ ብዙነት አኳያ ከነዚህ ተቋማት በተጨማሪ የሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ግድ ይላል፤ በተለይም የሚዲያ ተቋማት። የሌሎች ሀገራት ልምድ እንደሚያሳየው የሚድያ ተቋማት መረጃን ከማሰራጨት ጎን ለጎን የሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ስርጭትን በመከላከል ረገድ ሚናቸው የላቀ ነው። ሚናቸውም ለመረጃ ማንጠር የሚረዱ የተለያዩ መድረኮችን ቀርጾ ተግባር ላይ ከማዋል እስከ የሚዲያ ንቃት መርሀግብሮች ይዘልቃል። በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት የሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ዕለታዊ ጋዜጣ ታምፓ ቤይ ታይምስ በዘመናዊ የመረጃ ማንጠር ስራ ፈርቀዳጅ የሆነውን ፖሊቲፋክትን (PolitiFact) በመጀመር በምሳሌነት ይጠቀሳል። የሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን በማጋለጥ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ፕላትፎርሞች መካከል አንዱ የሆነው የዋሽንግተን ፖስት ፋክት ቼከርም (The Washington Post Fact Checker) የተጀመረው በሌላኛው የአሜሪካ ጋዜጣ ዋሽንግተን ፖስት መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ በተጨማሪም ሌሎች የአሜሪካ ጋዜጦች፣ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ጣቢያዎች በተቋማቸው ውስጥ የመረጃ አንጣሪ ዴስኮችን በማቋቋም የሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን ስርጭት ይዋጋሉ።  የህንድ ሳምታዊ መጽሔት ኢንዲያ ቱዴይ በመጽሔቱና በድረግጹ ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን የሚያጋልጥባቸው ራሳቸውን የቻሉ ገጾች ያሉት ሲሆን የኬኒያው ዴይሊ ኔሽም በኔሽን ኒውስፕሌክስ (Nation Newsplex) ገጹ በዳታ የተደገፈ የመረጃ ማንጠር ስራ ይከውናል። በናይጄሪያና በጋና ራዲዮ ጣቢያዎች የአየር ሰዐት መድበው ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን ያጋልጣሉ። ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ የሚዲያ ተቋማት ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን በመጋለጥ ረገድ ይህ ነው የሚባል ስራ ሲሰሩ አይታይም። ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ቅኝት አንዳንድ ጅማሮዎች ቢኖሩም አሁን ላይ ለምሳሌ የአየር ሰዐት መድበው ወይንም የጋዜጣ አምድ መድበው መረጃ የማንጠር ስራ የሚሰሩ ሚዲያዎች ማግኘት አልቻለም። በተለይም ሚዲያዎቹ ካላቸው ሰፊ ተደራሽነትና የሰው ሀይል አኳያ የሀሠተኛና የተዛባ መረጃ ስርጭትን ለመግታት የራሳቸውን አስተዋጽዖ ቢያበረክቱ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት ይቻላል። @EliasMeseret
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
#EthiopiaCheck የተነካኩ ወይም አውድ እንዲስቱ ተደርገው የሚሰሩ ቪድዮዎች እና መለያ መንገዶች በ2014 (እ.ኤ.አ.) ከተሸጡት የተንቀሳቃሽ ስልክ አይነቶች ውስጥ 55% የሚሆኑት ከተፈጠረ ሁለት አስርት ዓመታትን ያስቆጠረው የስማርትፎን ቴክኖሎጂ ያላቸው ስልኮች ነበሩ። ዛሬ ከአጠቃላይ የተንቀሳቃሽ ስልኮች ሽያጭ የስማርትፎን ድርሻ ከ 78% በላይ ሆኗል። ተንቀሳቃሽ ስልክ ብቻ ግን አይደሉም፣ ከፍተኛ ጥራት ያለው ፎቶ እና ቪዲዮ ይቀርጻሉ። በኢንተርኔት መገናኘትን እና ለሌሎች ማጋራትን ይፈቅዳሉ፣ ያበረታታሉም። ይዘቶችን ይፈጥራሉ። ይዘቶችን ያሰራጫሉ። የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እነዚህን ይዘቶች ‘በተጠቃሚ የመነጩ ይዘቶች’ (user-generated contents) ይሏቸዋል። እኛም አገር፣ በተጠቃሚ የመነጩ ይዘቶችን በብዛት ማየት ከጀመርን ዓመታትን አስቆጥረናል። የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚነት መጨመርን ተከትሎም እነዚህ ይዘቶች በስፋት ይሰራጫሉ፣ ሐሰተኛ እና አሳሳች የቪድዮ ይዘቶችም በየድረ ገጹ ይዘዋወራሉ። እነዚህን ቪድዮዎች የሚያይ፣ አይቶም የሚያምን ሰው እስካለ ድረስም በሰፊው መሰራጨታቸውን ይቀጥላሉ። ይህንን ለመግታት ታዲያ ማየት ማመን ነው የሚለውን ዘመን ተሻጋሪ አባባል በድጋሚ ማጤን ያስፈልጋል። ከሩቅ ሲታይ፣ ሐሰተኛ ቪድዮዎችን መለየት እጅግ አስቸጋሪ ተግባር ሊመስል ይችል ይሆናል። በመሰረቱ ግን ሐሰተኛ ቪድዮዎችን መለየት ምንነታቸውን ከማወቅ ይጀምራል። በቀላል ቋንቋ ሐሰተኛ ቪድዮ ማለት የተነካካ ቪድዮ ማለት ነው። አውዱን እንዲያጣ/እንዲስት ሆኖ የተቆረጠ ቪድዮ፣ አሳሳች አርትዖት እንዲሁም ተንኮል አዘል ለውጥ የተደረገበት ቪድዮ ሐሰተኛ ሊባል ይችላል። ሁሉም የተቆረጠ ወይም የአርትዖት ስራ የተሰራበት ቪድዮ ሐሰተኛ ቪድዮ ነው ማለት ግን አይደለም። ሆኖም በመቆረጡ ምክንያት ከአውዱ ውጭ የሆነ ትርጓሜን የሚፈጥር ከሆነ ወይም ከቪድዮው ላይ የተቀነሰ/የተጨመረ ነገር ሲኖር፣ ይህ ቪድዮ ሐሰተኛ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ይህ ተግባር ከዚህ በታች ያሉትን ያጠቃልላል: * አንድን ጉዳይ በስህተት ማስቀመጥ (Misrepresentation) * የተወሰነውን የቪድዮ ክፍል ነጥሎ ማውጣት ወይም ቆርጦ ማስወገድ * የቪድዮውን የተለያዩ ክፍሎች ቆርጦ መቀጣጠል * የቪድዮውን መጠን (ቁመት እና ጎን) መቀየር * የቪድዮውን ፍጥነት፣ የፍሬም ፍጥነት (frame rate)፣ ድምፅ እና ሌሎች መረጃዎችን መቀየር * በቪድዮው ላይ ማንኛውም ‘የቀዶ-ጥገና’ (Doctoring) ስራ መስራት * በኮምፒውተር ፈጠራ የተሰራን ምስል ወይም የምስል ክፍልን በቪድዮው ላይ መጠቀም (fabrication using artificial intelligence) ልምድ ያላቸው አይኖች አንድ ቪድዮ ከተቀረጸ በኋላ የተፈጠሩ (የተጨመሩ ወይም የተቀነሱ) ልዩነቶችን መለየት አይቸገሩም። ጥሩው ነገር ብዙ ልምድ የሌለው ሰው በቪድዮዎች ላይ ከቀረጻ በኋላ የተፈጠሩ ልዩነቶችን አንጥሮ ለመለየት InVID የተባለውን ተሰኪ (Plugin) በክሮም ወይም ፋየርፎክስ አሳሾች (Chrome Firefox browsers) ላይ በማከል በቀላሉ መጠቀም መቻሉ ነው። InVID ለዩትዩብ፣ ፌስቡክ እና ትዊተር ቪድዮዎች የተጎላበተ የሜታዳታ መመልከቻ (metadata viewer) ነው። ይህ ተሰኪ (Plugin) በነጻ የሚገኝ ሲሆን አንዴ ከተጫነ በኋላ ስምንት የተግባር አዝራሮችን (buttons) በአሳሹ ላይ ይፈጥራል። ሁሉም አዝራሮች ከላይ የተጠቀሱትን ከቀረጻ በኋላ በቪድዮው ላይ የተፈጠሩ ልዩነቶችን ለመለየት የተለያየ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ። ሐሰተኛ ቪድዮ የመለየት ስራንም በእጥፍ ያቃልላሉ። ዝርዝር ትምህርታዊ ቪድዮዎችን በገጹ የላይኛው ረድፍ ላይ ካሉት አዝራሮች ውስጥ “Tutorial” የሚለውን በመጫን ሊያገኟቸው ይችላሉ። https://www.invid-project.eu/tools-and-services/invid-verification-plugin/ በተጨማርሪም በInVID ላይ የሰራነውን መሰረታዊ የማሳያ ቪድዮም በዩትዩብ ቻናላችን ላይ እንድትመለከቱት እንጋብዛለን። https://www.youtube.com/watch?v=2qDKs5CLEjQ ድረ-ገፃችን ላይ ይህን እና ሌሎች የተጣሩ መረጃዎችን ለማግኘት: www.ethiopiacheck.org @EthiopiaCheck
Hammasini ko'rsatish...
InVID Verification Plugin - InVID project

A verification “Swiss army knife” helping journalists to save time and be more efficient in their fact-checking and debunking tasks on social networks.

👍 12 2
Photo unavailableShow in Telegram
01:32
Video unavailableShow in Telegram
#EthiopiaCheck Video Explainer Mallattooleen akkaawuntiiwwan, fuulawwan fi chaanaliiwwan sobaafii fakkeeffamanii banaman baruuf nugargaaran maalfaadha? Viidiyoo gabaabaa Itoophiyaa Cheek dhimmicha ilaalchisee qopheesse kana yaa ilaallu. @EthiopiaCheck
Hammasini ko'rsatish...
11.59 MB
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
#EthiopiaCheck "አምባሳደር ሀመር የትግራይ፣ የአማራ እና የኦሮሞ ፖለቲካን 'የሞት ትራያንግል’ በማለት ጠርተውታል" በሚል ርዕስ አልጀዚራ የሰራው ዘገባ የለም ከ13,600 በላይ ተከታዮች ያሉት እና ‘Pulp Faction’ የሚል ስያሜ የሚጠቀም የትዊተር አካውንት ከአልጀዚራ ድረ-ገጽ የተወሰደ የሚመስል የስክሪን ቅጅ (screenshot) ማጋራቱን ተመልክተናል። በስክሪን ቅጅው ላይም "Ambassader Hammer Calls Tigray, Amhara and Oromo Politics in Ethiopia, The Triangle of Death” ወይም ወደ አማርኛ ሲተረጎም "አምባሳደር ሀመር የትግራይ፣ የአማራ እና የኦሮሞ ፖለቲካን 'የሞት ትራያንግል’ በማለት ጠርተውታል’ የሚል አርዕስተ ዜና ይነበባል። በዚሁ የስክሪን ቅጂ ላይም ጽሁፉ እ.አ.አ ግንቦት ዓ/ም መታተሙን የሚገልጽ ቀን አመላካች መስመር (dateline) ይታያል። መረጃው እውነት ነው ብለው ያመኑ በርካታ ሰዎችም አስተያየቶቻቸውን ሲጽፉ አስተውለናል። ሆኖም ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ማጣራት ስክሪን ቅጂው ኤዲት ተደርጎ የተሰራ (doctored image) መሆኑን አረጋግጧል። ኢትዮጵያ ቼክ የስክሪን ቅጅውን ትክክለኛን ለማረጋገጥ በአልጀዚራ ድረ-ገጽ የኢትዮጵያን ማህደር (Ethiopia Archive) በጥልቀት የፈተሸ ሲሆን አልጀዚራ ከላይ የተጠቀሰውን አርዕስተ ዜና በመጠቀም የሰራው ምንም አይነት ዘገባ አለመኖሩን ተመልክተናል። በስክሪን ቅጅው ላይ ስማቸው የተጠቀሰው አምባሳደር ማይክ ሀመር የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ መሆናቸው ይታወቃል። ኤዲት ተደርገው የሚሰራጩ ስክሪን ቅጅዎች ለሀሠተኛ መረጃ ሊያጋልጡን ስለሚችሉ ከማመናችንና መልሰን ከማጋራታችን በፊት ተገቢውን ማጣራት እናድርግ። @EthiopiaCheck
Hammasini ko'rsatish...
👍 10 4
00:22
Video unavailableShow in Telegram
#EthiopiaCheck ራስዎን ከሀሰተኛ ወይም ከተዛባ መረጃ ለመጠበቅ ቆም ብለው ያስቡ! @#EthiopiaCheck
Hammasini ko'rsatish...
5.85 MB
👍 2
#EthiopiaCheck Explainer ጊዜው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ነው፤ ለዚህም ከባለፈው አመት መጨረሻ ወራት ጀምሮ እንደመጣው ቻትጂፒቲ አይነት ወይም እንደ ዲፕፌክ ያሉ የምንፈልገውን ሃሳብ እና የሰው ድምጽ የሚሰጡን መሳሪያዎች ማሳያ ናቸው። በዚህ ዙርያ ያዘጋጀነውን ዘገባ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/disinformation-threats-posed-by-ai-generated-images-%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%ad%e1%89%b4%e1%8d%8a%e1%88%bb%e1%88%8d-%e1%8a%a2%e1%8a%95%e1%89%b0%e1%88%88%e1%8c%80%e1%8a%95%e1%88%b5/
Hammasini ko'rsatish...
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምስሎች የደቀኑት የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ስጋት እና መለያ ዘዴዎች - ኢትዮጵያ ቼክ

የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምስሎች የደቀኑት የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ስጋት እና መለያ ዘዴዎች ጊዜው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ነው፤ ለዚህም ከባለፈው አመት መጨረሻ ወራት ጀምሮ እንደመጣው ቻትጂፒቲ አይነት ወይም እንደ ዲፕፌክ ያሉ የምንፈልገውን ሃሳብ እና የሰው ድምጽ የሚሰጡን መሳሪያዎች ማሳያ ናቸው።

👍 7 1🔥 1