cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Adinas Media - አዲናስ ሚዲያ

አዲናስ ሚዲያ ነፃ ገለልተኛ እና ፈጣን ታማኝነት ያላቸውን መረጃዎች የሚያቀርብ አዲስ የኢንተርኔት ዜና ፕላትፎርም ነው። [email protected]

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
204
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሆዳሙ ብአዴን ግን መቸ ነው ከእንቅልፍ የሚነቃው
Hammasini ko'rsatish...
በጣም ግሩም ነው !!😠😠😠😠😠
Hammasini ko'rsatish...
ሰበር ዜና .......... ጀነራል ባጫ ደበሌ
Hammasini ko'rsatish...
ሰበር ዜና የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ለስድስት ወራት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በዚሁ 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5/2014 የሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተጋረጠ አደጋን ለመከላከል መታወጁን አስታውሶ ሆኖም ሁኔታው የተቀየረ በመሆኑ እና ስጋቱን በመደበኛው የሕግ ማስከበር ስራ መከላከልና መቆጣጠር የሚቻልበት ደረጃ ላይ በመደረሱ ለስድስት ወራት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተፈፃሚነት ጊዜ ማሳጠር አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን አስታውቋል።የአዋጁ ተፈጻሚነት ጊዜ እንዲያጥር የሚጠይቅ የውሳኔ ሃሳብ የቀረበለት ምክር ቤቱ በጉዳዩ ላይ በጥልቀት ተወያይቶ በማጽደቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል። የሚኒስትሮች ምክርቤት ጥቅምት 23 ቀን 2014 ያወጀው ይኽው አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ በአዋጅ ቁጥር 1264/2014 ፀድቆ እየተሰራበት ነው።
Hammasini ko'rsatish...
እናት ፖርቲ
Hammasini ko'rsatish...
ሁሉም ዞሮብናል ጎበዝ
Hammasini ko'rsatish...