cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

📣 የኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት መልዕክት 🔊

➺ " ዛቲ ይእቲ በትረ ዮሴፍ አረጋዊ " ይኽ በደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም አውታር ነው፡፡ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ወቅታዊ ሁኔታዎችን እና መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚህ ገጽ ለአባላቶቹ ብቻ ያስተላልፋል። https://t.me/HohiteTibebe1957

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
264
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
📌 ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 21 የህብረት ፀሎት መርሐግብር 📌 ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም የጠቅላላ ጉባኤ የሥራ አስፈጻሚ ምርጫ ቀን
Hammasini ko'rsatish...
00:59
Video unavailableShow in Telegram
ሰንበት ትምህርት ቤቴ "ጢሞቴዎስ ሆይ፥ በውሸት እውቀት ከተባለ ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍና መከራከር እየራቅህ፥ የተሰጠህን አደራ ጠብቅ፤ ይህ እውቀት አለን ብለው፥ አንዳንዶች ስለ እምነት ስተዋልና። ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን።" ፩ጢሞ.፮፥፳                   ✥••┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈••✥
Hammasini ko'rsatish...
ሰንበት ትምህርት ቤቴ.mp42.84 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
📌 ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 21 የህብረት ፀሎት መርሐግብር 📌 ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም የጠቅላላ ጉባኤ የሥራ አስፈጻሚ ምርጫ ቀን
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
💐💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! "በሰማይም ሰልፍ ሆነ:: ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ:: ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ:: አልቻላቸውምም:: ከዚያም ወዲያ በሰማይ ሥፍራ አልተገኘላቸውም:: ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ወደ ምድር ተጣለ::" (ራዕይ. 12:7) 👉👉👉 እንኳን ለመላእክት አለቃ ለሊቀ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!!!     ††† በዚህች ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ጨምሮ 👉 ቅዱስ ላሊበላ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮዽያ) 👉 ቅድስት አፎምያና ባለቤቷ ቅዱስ አስተራኒቆስ 👉 ቅዱስ ባሕራን ቀሲስ 👉 ቅዱስ እለ እስክንድሮስ ሊቅ አባ ዮስጦስ ሊቀ ዻዻሳት (የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ደቀ መዝሙር) 👉 አባ ቄርሎስ ሊቀ ዻዻሳት ይከበራሉ። የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው እና ፈጣን ተራዳኢነቱ አይለየን። ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† ኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት 💐💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.