cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ᴿᴬᴹᴬᴰᴬᴺ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
190
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#Why #Is #Masjid #Al-#Aqsa #So #Important #For #Muslims? 1) The First Qiblah For Muslims. 2) The Station Of Al-Isra and Al-Mi'raj. 3) The Second House of Allah Built On Earth. 4) The Place Where Miracles Shown By Allah Will. 5) The Place Hundreds Of Messengers Are Buried. 6) The Place Where Many Companions Of Allah's Messenger Are Buried. 7) A Place Where Allah Himself Calls A Blessed Place. 8) Referred To Directly And Indirectly. 70 Times In The Qur'an. 9) The Place Where Angels Have Descended With Allah Message. 10) The Only Place On The Earth Where All The Messengers of Allah Prayed At The Same Time Led By Prophet Muhammad (SAW). 12) The Only Masjid Mentioned By The Name In The Qur'an Apart From The Ka'bah 🕋 @nursdawa
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
habib umar in tiktok

al habib umar ibn hafiz yemeni scholar

Hammasini ko'rsatish...
yunus emre part1

best islamic turkish film

تفسير25_سورة_الحديد،_من_قوله_تعالى_{_لِكَيْلَا_تَأْسَوْا_عَلَى_مَا.mp39.83 MB
Add a comment
Asalamu alakhum
Hammasini ko'rsatish...
Add a comment
👉👉ክፍል አንድ👈👈 መነበብ ያለበት ነው ፅሁፍን በክፍል ሁለት ለመጨረስ ሞክሪያለሁ። ሙስሊሙ ዝሙት ላይ መውደቁን የሚጠቁሙ ነገሮች በተለይ በረመዷን ምሽቶች የተስተዋሉ የሙስሊም ልጆች ልቅነት። ምንም እንኳን በረመዷን ምሽቶች የፆመኞች ትኩረት ወደ መስጂድና ተራዊሕ ቢሆንም ግና የብዙ አዳጊ ልጆች (በተለይ ከ10 ዓመት ጀምሮ ያሉ ሴቶች እና ወንዶች ትኩረታቸው መስጂድ ላይ አልነበረም፤ ይልቁንም የረመዷን ሌሊቶች በተለይ ለአዳጊዎች ከተቃራኒ ፆታ ጓደኞቻቸው ጋር በነፃነት የሚገናኙበት ወር ሆኖላቸው አርፏል፡፡ የዚህ አብይ ምክንያትም ልጆቹ ለተራዊሕ በሚል ከቤተሰብ ፈቃድ ስለሚሰጣቸው፣ ብሎም ከወላጆቻቸው ጋር ይልቅ ከጓደኞቻቸው ጋር እንዲሄዱ ስለሚፈቀድ በዚህም አጋጣሚ ልጆቹ ልቅ በመሆን በርካታ ድብቅ ገመናዎቻቸውን ይፋ አውጥተዋል፡፡ ይህም አጋጣሚ የአዳጊዎችን እምቅ የመበላሸት ችሎታቸውን ገላልጦ ያሳየን የማንቂያ ደውል ነበር፡፡ ወሩ የተከበረ የመሆኑን ያህል የመጪው ትውልድ ገመናን ልንማርበት አልያም ችላ ካልነው መቀመቅ ልንወርድበት፣ ብሎም በቁም ልንቀበርበት ዘንድ ልቅነታችንን ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል፡፡ በዚህ አጋጣሚ አንድ የቁርኣን አንቀጽ ትዝ ይለኛል፡፡ አላህ (ሱብሃነ ወተዓላ) እንዲህ ይላል Surah At-Taubah 115 وَمَا كَانَ ٱللَّهُ لِيُضِلَّ قَوْمًۢا بَعْدَ إِذْ هَدَىٰهُمْ حَتَّىٰ يُبَيِّنَ لَهُم مَّا يَتَّقُونَ إِنَّ ٱللَّهَ بِكُلِّ شَىْءٍ عَلِيمٌ አላህም ሕዝቦችን ከአቀናቸው በኋላ የሚጠነቀቁትን (ሥራ) ለእነሱ እስከሚገልጸላቸው (እስከሚተውትም) ድረስ ጥፋተኛ የሚያደርግ አይደለም፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡ ይህ አንቀጽ ከባድ መልዕክት አለው፡፡ በተለይም ከባለፈው ረመዷን ማለትም ከኮረና በፊት... የአዳጊዎቻችን ድብቅ ገመና ጋር ትልቅ ትስስር አለው፡፡ በተለይ ወላጆች ያሉበትን ሁኔታ ያሳየ ነበር፡፡ ምናልባትም አላህ (ሱብሃነ ወተዓላ) በዚያ በተከበረው ወር ይህንን ዘግናኝ ድብቅ ገመናችንን ያሳየን ጥፋተኛ አድርጎ ከማያዙ በፊት ማስጠንቀቂያን ሊሰጠን ሽቶ ይሆናል፤ ምክንያቱም አላህ (ሱ.ወ) ሕዝቦችን ቅናቻውን መንገድ ከመራቸው በኋላ ጥፋተኛ ሳያደርጋቸው በፊት ትምህርት የሚወስዱበትን ነገር (ማስጠንቀቂያን) አስቀድሞ በግልጽ ያሳያቸዋልና፡፡ በውነቱ የባለፈው ረመዷን የአዳጊዎቻችን ገመና ትምህርት ከወሰድንበት ትልቅ ማስጠንቀቂያና የማንቂያ ደውል ነበር፡፡ አዎን! አዳጊዎች ማታ ማታ በተራዊሕ ስም ከቤት ይወጡና ከዚያም በዚህ ዕድሜያቸው ወደ መስጊድ ከማቅናት ይልቅ በየጥጋጥጉ ተያይዘው ሲቀመጡ፣ ውስጥ ለውስጥ ተቃቅፈው ሲዞሩ፣ ሲገባበዙና አብረው ሲያመሹ ተስተውሏል፡፡ በርካታ ሙስሊሞችም ይህን አሳፋሪ ትዕይንት በዓይናቸው አይተዋል፡፡ የበርካታ መስጂድ ኮሚቴዎችም በተደጋጋሚ ሴት ልጆቻችሁን ብቻቸውን አትልቀቁ እያሉ ወላጆችን አስጠንቅቀዋል፡፡ የወላጆች እንዝላልነት ግን ሥር የሰደደ ስለሆነ ይህንን ማስጠንቀቂያ ከመጠየፍም የቆጠሩ አይመስሉም፡፡ በተለይም ለእናቶች ሴት ልጆቻችሁን እጃቸውን ይዛችሁ እንጂ ወደ መስጂድ አትምጡ ብሎ ኢማሙ በቁጣ ተናግሯል። «እንደውም ብልግናው እንዲህ ከተንሰራፋ ሴቶች ከቤት ባይመጡ ይሻላል» ሲሉ አስተያየት ሰጥተው ነበር፡፡ የመስጂድ ኮሚቴዎች በበኩላቸው «ሴት ልጆች ከእናቶቻቸው ጋር ካልመጡ አናስገባቸውም» ሲሉ መመሪያ ሁሉ ለማውጣት ተገደው ነበር፡ እነዚህ ለናሙና የተጠቀሱ ናቸው እንጂ በርካታ መስጊዶችም ተመሳሳይ ማስጠንቀቂያዎችን ሰጥተዋል፡፡ ወላጆችም ቢሰሙም ተግባራዊ አላደረጉትም፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ አንድ በሙያው መምህር የሆነ ወንድማችን የዘመኑን ወላጆችና የልጆችን ግንኙነት አስመልክቶ የታዘበውን ነገር ሲናገር እንዲህ ይላል....... 👉የመጨረሻው ክፍል ይቀጥላል ይ ቀ ጥ ላ ል ፁሁፉን ሼር ማድረግ አንርሳ ሚዲያን ለዲናችን ካልተጠቀምነው ምን ያደርጋል ስለዚህ ሸር ይደረግ ይህ የቴሌግራም ቻናላችን ነው ተጨባጭ የሆኑ ጉዳዮችን እያሳደድን እናቀርብላችኋለን። አላህ በሰማነው ያስጠቅመን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን 👇👇👇👇👇 @nursdawa
Hammasini ko'rsatish...
Add a comment
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.