cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🕋Amarun islamic channel🕋©

For Islamic_info join us now. Any comment or problem @nurayne or @nurama2710bot

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
161
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል። 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24  ይጀምራል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር አረጋግጧል! #ረመዳንኩም_ሙባረክ!❤️ @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Hammasini ko'rsatish...
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ✨
Hammasini ko'rsatish...
ይሄን ሰውዬ ሁሉም ሙስሊም ሊቃወመው ይገባል የመስቀል አደባባዩን ነገር ፕሮቴስታንሱን እንጂ ሙስሊሙን የሰደብክበትን ምክንያት ንገረን ያለበለዚያ መንግስት ይጠይቅልን ከሁለት ወር ቡሀላ እናፈጥርበታለን ሙስሊም ሁኖ ይሄን sher ያላደረገ አላህ ይቅር አይበለው ሙሉውን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+YPcAsw1g1dg1ZDM0 https://t.me/+YPcAsw1g1dg1ZDM0 https://t.me/+YPcAsw1g1dg1ZDM0
Hammasini ko'rsatish...
ረመዷን ሚያዝያ 5 ይጀምራል ኢንሻአላህ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ አንድ ሰው ለሌላው ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚ ሼር እናድርግ አላህ ፆሞ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብብብብ @nurama2710
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
𝕒𝕓𝕖𝕟𝕚_ 𝕥𝕖𝕔𝕙

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ In this channel 👇👇 #GAMES 💻 #APPS📲 #WIFI_HACKING 📱 #PROGRAMING 💻 #BEST_PHONE_TIPS📱 #TECH_TIPS 💢 http://tiktok.com/@abenezerki19 Cross @abeni_yop @Amarula9

Ғɪx ʏᴏᴜʀ sᴏʟᴀᴛ ᴀʟʟᴀʜ ғɪxᴇs ʏᴏᴜʀ ᴘʀᴏʙʟᴇᴍs🦋
Hammasini ko'rsatish...
"ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡ ዐዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፍላጎቱንና ስሜታዊ ዝንባሌውን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው ሕይወቱ የሰራ ነው። ሞኝ ተላላና ደካማ ሰው ማለት ደግሞ ራሱን (ወደ ተከለከሉና አጥፊ ወደሆኑ እኩይ ተግባራት በምትመራው ነፍሱ) ስሜታዊ ዝንባሌ ቁጥጥር ሥር አውሎ የዝንባሌው ተከታይ በመሆን (ምህረትና ጸጋውን ያላንዳች ጥረት) በባዶ ተምኔት ከአላህ የሚጠብቅ ሰው ነው። /ትርሚዚ/ ==========================================
Hammasini ko'rsatish...
የዋልክላቸውን ውለታ ቢረሱ አይግረምህ የጨረቃ ጥገኞች ቀን ቀን ይዘነጓታልና
Hammasini ko'rsatish...
﷽ { የጁምዓ ቀን ሱናዎች } 1 ገላን መታጠብ 2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ) 3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም 4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ) 5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ 6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ 7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ 8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ 9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ 10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ 11 ሰደቃ ማብዛት 12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት 13 ዱዓ ማድረግ 14 የአላህ መልክተኛﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
Hammasini ko'rsatish...
018.mp38.58 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.