cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
135 047
Obunachilar
-124 soatlar
+3427 kunlar
+1 37530 kunlar
Post vaqtlarining boĘťlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ አሁደ፦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሁድ ደቀ መዛርሙርቱ አይሁድን ፈርተው በተሰበሰቡበት ዝግ ቤቶ "ሰላም ለእናንተ ይሁን"ሌሎች ዳግም ስለ ተገለጠ  ዳግማይ ትንሳኤተብሏል ። ሁለተኛ_ለምን_ተገለጠ?ተብሏል 💧◦ለሐዋርያው ቶማስ ትንሳኤውን ለማሳመን ። የጌታችን ትንሳኤ ቶማስ ስለ ተጠራጠረ ጌታችን ቶማስ በተገኘበት ዝግ ቤት ተገልጦ ለቶማስ ና ወደኔ የተቸነከረውን እጄና ጉኔን ዳስስ ብሎታል ። ቶማስም የተቸነከረው እጁን አይቶ የተወጋውን ጉኑ በእጁ ዳስሶ የጌታችን ትንሳኤ አምኗል ።ሃገረ ስብከቱም በሕንድ ስለ ነበረ ተጋድሎውም የፈጸመው እንዲሁም ሰማዕትነት የተቀበለው በሕንድ ነው ። ያቺ የጌታችንን ጎን የነካች (የዳሰሰች)እጅ ሳትበሰብስ ከታቦት ጋር በመንበሩ ላይ ተቀምጣለች ።እስካሁን ድረስ የሕንድ ሊቀ ጳጳስ ሲሾም በዛች እጅ ተመርጦና ተባርኮ እንደሚሾም አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ ። 💧◦ሰንበትን ሊያጸናልን ። የአይሁድ ሰንበት፣እግዚአብሔር ሃያ ሁለትኘ ፍጥረታትን ፈጥሮ ያረፈባትና እረፉባት ብሎ ያዘዘን ሰንበት ቀዳም(ቅዳሜ)ናት ። በሐዲስ ኪዳንም ጌታችን የተጸነሰባት ፣ከሙታን መካከል የተነሳባት፣አንዲሁም ደግሞ ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት(ዳግማይ ትንሳኤ)፣መንፈስ ቅዱስ የወረደባትና ሐዋርያት ከመጀመርያዋቹ ክርስቲያኖች ጋር በኅብረት ሆነው መንፈሳዊ ስራዋች የሚሰሩባት ቀን ዕለተ እሁድ ነበረች ።ቤተ ክርስቲያናችን ለቅዳሜ ቀዳሚት ሰንበት ለእሁድ ደግሞ ሰንበተ ክርስቲያን እያለች ለሁለቱም ቀናት እኩል ታከብራቸዋለች ።ጌታችንም ይቺ ቀን እረፍትነቷን ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት ቀን ናት ።እረፍት ስንልም ስራችንን ትተን ቁጭ ብለን (ተኝተን)የምናሳልፈው ማለት አይደለም ።እንደውም ከማንም ቀን በላይ አብዝተን መንፈሳዊ ስራዎች የምንሰራባቸው ቀናት ናቸው እንጂ ። 💧◦ምትሐት አለመሆኑ ለማስረዳት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምትሐት እንዳልሆነና ቀድሞ የተዋሃደው ሥጋና መለኮት ፣ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑ ለማስረዳት ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦላቸዋል ። በዝግ ቤት መግባቱ ደግሞ መለኮት እንዳልተለየውና ሥጋ ብቻው እንዳልሆነ ለማስረዳት ነው ። "ብጹዓን እለ እንዘ ኢይሬእዩ የአምኑ" (ዮሐ20:29) አንድም ዳግም ማለት ሁለተኛ ማለት ነው፡፡ ጌታ ሁለት ጊዜ አልተነሳም ፡፡ ዳግም የተባለው የትንሳኤው ስርዓት አና ቃለ እግዚአብሔር በዚህ ቀን ስለሚደገም ነው፡፡አንድም መነሳቱን ለአሥራ አንዱ ደቀመዛሙርት እንበለ ቶማስ ቢገልጥላቸው አምነው ለቶማስ ቢነግሩት የተቸነከሩ እግሮቹንና እጆቹን ካላየሁ ጣቴን በተወጋ ጎኑ ካላገባሁ አላምንም ብሎ ነበርና በሳምንቱ ያምን ዘንድ ቶማስ ባለበት ለሁለተኛ ጊዜ ተገለጠላቸው፡፡ ዮሐ ፳፥፳፮-ፍም ቤተክርስቲያን ይህንን መገለጥ ዳግም ትንሳኤ ትለዋለች፡፡ ፪፦ ፈጸምነ ይባላል ይህ ስያሜ ደግሞ የፋሲካን በዓል አከበርን ስርዓቱን ዛሬ ፈጸምን ለማለት ነው፡፡ ፫፦ አግብኦት ግብር ይባላል። በዮሐ ፲፯፥፩ ጀምሮ በተገለጠው፡መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቃል መሠረት ጌታ " አባ ወአቡየ ግብረ ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ" ያለውን መዘምራን በቅዳሴ ማጠቃለያ አካባቢ ስለሚዘምሩበት ነው፡፡ ቶማስ ለምን ተጠራጠረ ? መጠራጠሩ ስለ ሁለት ነገር ነው፡፡ ፩፦ሰዱቃዊ ስለነበረ፡፡ ሰዱቃውያን ደግሞ ትንሳኤ ሙታን የለም ብለው የሚጠራጠሩ ናቸውና ሳላይ አላምንም ብሎ ፪፦ ሌሎች ሐዋርያት ትንሳኤውን ሲሰብኩ ተነስቶ አይተነዋል ሲሉ እርሱ ደግሞ መነሳቱን ሰምቻለሁ ብሎ ማስተማር ስለሌለበት ለማየት ሳላይ አላምንም አለ። ጌታ የተገለጠላቸው ደጆች ተዘግተው ሳሉ ነበር ፡፡ ዮሐ ፳፥፳፮ ገብቶ ሰላም አላችሁ አስታረቅኀችሁ አላቸው። በተዘጋው ቤት እንዴት ገባ ?ተብሏል 💧ኤልሻዳይ ስለሆነ ፡፡ ዘፍ 17፥1 ሳራ ማሕጸኗ ተዘግቶ መውለድ ባልቻለች ጊዜ ልጅ የሰጣት ኤልሻዳይ ነው፡፡ ። ሀና ፣ ኤልሳቤጥ ሌሎችም እንዲሁ፡፡ ሉቃ 1፥ 37 እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ፡፡ እንዲል ረቂቅ መለኮት ሥጋን እንደተዋሃደ ለማጠየቅ ፦ በተዘጋ ቤት ገባ፡፡ ዛሬም ደጆች ቢዘጉም ጌታ ይመጣል፡፡ብዙ ሰዎች በሕመም ተይዘው የመዳን ደጃቸው ተዘግቶ ሳለ ጌታ የመጣው ዮሐ 5፥3-12 ነፍሳት በዲያብሎስ ቁራኝነት ተይዘው ገነት ተዘግታ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ የለ ? ሉቃ 2፥9 💧እስራኤላውያን የግብጽ ባርነት ቢያይልባቸው የነጻነት ደጃቸው ቢዘጋባቸውም ጌታ መጥቶ አድኗቸው የለ ? ዘጸ 3፥1-8 ሲወጡስ ከፊት ቀይ ባህር ከኀላ ፈርኦን ከቀኝና ግራ ገደልና ዳገት ቢገጥማቸውም አምላክ ደርሶላቸው የለ ? ዘጸ14፥1 💧ለሶስና (መ ሶስ 1፥1-23) ከውግረት አድኗት የለ? 💧ለአይሁድ / ዕብራውያን/ መ አስ 1-10 ሐማ ያሳወጀውን የሞት ፍርድ ቀይሮላቸው የለ? 💧ለሶስቱ ሕጻናት ት ዳን 3፥17 ከእሳት አውጥቷቸው የለ ? 💧ለሞተው አላዛር ዮሐ 11፥1-48 ከሞት አንስቶት የለ ? ስለዚህ ሁሉን ቻዩ ጌታ ምን ደጅ ቢዘጋ መክፈት ይችላልና እንመነው ፡፡ እርሱን አምኖ ተስፋ ሚያደርግ አያፍርም መዝ 24፥3 ተብሎ ተጽፏልና ፡፡ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
4 88126Loading...
02
✞ ጌታ ተነስቷል ✞ ጌታ ተነስቷል እልል እልል በሉ አምላክ ተነስቷል የምስራች በሉ ሙስና መቃብር በኃይሉ አጥፍቶ ሁላችን አየነው ክርስቶስ ተነስቶ አዳምን ለማዳን ቃልኪዳን ገብቶለት ዘመኑን ጠብቆ ካሳ ሊከፍልለት ከሰማያት ወርዶ የተሰቀለው ሞትን በሞት ሽሮ ይኸው አየነው      አዝ= = = = = ደቀ መዛሙርቱ እጅጉን ተጨንቀው በጌታቸው መሞት በኀዘን ተመተው በተዘጋ ደጃፍ ተሰብስበው ሳለ እጆቹን ዘርግቶ ሰላም ለእናንተ አለ     አዝ= = = = = ማርያም መግደላዊት እየገሰገሰች በለሊት ተነስታ ወደ አምላኳ ሄደች አይሁድ አንገላተው የሰቀሉት ጌታ ተነስቶ አግኝታው ተመላች በደስታ             መዝሙር     ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ "እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም"                    ማቴ፳፰፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
4 11918Loading...
03
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ ቅዳሜ፦ ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፦በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል። "ነገር ግን ከሳምንቱ በመዠመሪያው ቀን ያዘጋጁትን ሽቶ ይዘው ከነርሱም ጋራ አንዳንዶቹ ወደ መቃብሩ እጅግ ማልደው መጡ። ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ ገብተውም የጌታን፡የኢየሱስን፡ሥጋ፡አላገኙም።እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ እንሆ ኹለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ፡ አነርሱ ቀረቡ፤ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ፡ምድር አቀርቅረው ሳሉ እንዲህ አሏቸው፦ሕያውን፡ከሙታን፡መካከል፡ ስለ ምን ትፈልጋላችኹ ተነሥቷል እንጂ በዚህ የለም። የሰው ልጅ በኀጢአተኛዎች እጅ፡ዐልፎ፡ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው። እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ። ቃሎቹንም ዐሰቡ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ዅሉ፡ለዐሥራ አንዱና ለሌላዎች ዅሉ ነገሯቸው። ይህንም ለሐዋርያት የነገሯቸው መግደላዊት ማርያም ዮሐና የያዕቆብም እናት ማርያም ከነርሱም ጋራ የነበሩት፡ሌላዎች ሴቶች ነበሩ። ሉቃስ ፳፬፥፩-፲ ቅዱሳት አንስት ማለት ቅዱሳን ሴቶች ማለት ሲሆን በዚህም የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ቀድመው የተመለከቱትን ቅዱሳን ሴቶችን የምናስብበት ዕለት ነው። በሰሙነ ፋሲካው ያለችው ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) ሕዝቡ ከአንዳንዱ በስተቀር ገበያ ስለማይገበያይባት ‹የቁራ ገበያ ፣ የገበያ ጥፊያ› ስትባል ፣ በቤተ ክርስቲያን ግን በዘመነ ሥጋዌው ክርስቶስን 💧=በገንዘባቸውና ጉልበታቸው ላገለገሉት፤ 💧=በስቅለቱ ዋይ ዋይ እያሉ እስከ ቀራንዮ ድረስ ለተከተሉት ፤ 💧=በትንሣኤው ዕለት በሌሊት ወደ መቃብሩ ሽቱና አበባ ይዘው ለገሰገሱት፤ 💧=በትንሣኤውም ጌታችን ከዅሉ ቀድሞ ለተገለጸላቸው። ቅዱሳት አንስት መታሰቢያ ኾና "ቅዱሳት አንስት"ተብላ ትጠራለች። ማቴ ፳፭ ፥ ፩1 - ፲፩11 ፤ ሉቃ. ፳፫23 ፥ ፳፯27 - ፴፫33 ፤ ፳፬24 ፥ ፩1 - ፲10 ፡፡ በዕለተ ትንሣኤ ሌሊቱን ሲመላለሱ ያደሩ ሴቶች የድካማቸውና ጌታን የመሻታቸው ዋጋ መታሰቢያቸው ነው ። ይህች እለት አንስት አንከራ ተብላም ትጠራለች፡፡ ''አንስት አንከራ'' ማለት ''የቅዱሳን ሴቶች አድናቆት'' እንደ ማለት ነው። ይህም መባሉ ሌሊት ሲመላለሱ ሁለት መላእክት አይተው ከብሩህነታቸው የተነሳ የተደነቁበትና በመቃብሩ ያለውን መዓዛ ትንሣኤ አሽትተው የተመሰጡበት ዕለት ስለሆነ እንዲሁም ድካማቸው ከንቱ እንዳልሆነ ለማጠየቅ ነው። አንድም ጌታችን አስቀድሞ ለእነርሱ ታይቶ ትንሣኤውን ያረጋገጠበት ስለሆነ እነርሱ ከአምላክነቱ ግርማ የተነሳ ረቡኒ ብለው ያደነቁበት ዕለት መታሰቢያ ነው። አንድም በጠቅላላው ከሕማማቱ እስከ ትንሣኤው ብዙ የእንባ መሥዋዕት ያቀረቡ እናቶች የሚታሰቡበት ስለሆነ አንስት አንከራ ይባላል ። በዚህ ዕለት:- 💧=የክርስቶስን አካል ሽቱ ለመቀባት ፍርሃታቸውን በክርስቶስ ፍቅር ለውጠው በጋለ ፍቅር አካሉን መፈለጋቸውን፥ 💧=ወደ መቃብሩ ሲመላለሱ ማደራቸውን፥ 💧=ማርያምም ትንሣኤውን ቀድማ ስለማየቷ፥ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች ። ማቴ. ፳፰28 ፥ ፩1 - ፲፭15 ፣ ማር. ፲፮16 ፥ ፩1 - ፰8 ፣ ሉቃ. ፳፬24 ፥ ፩1 - ፲፪12 ፣ ዮሐ. ፳20 ፥ ፩1 - ፲፰18 ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳት አንስት ጸሎት ይማረን!!! በቤተ ክርስቲያናችን አስተምሕሮ ቅዱሳት አንስት ብዛታቸው 36 ሲሆኑ ጌታን ተከትለው ግማሻቸው በጉልበት ፣ግማሻቸው ደግሞ በሚችሉት አቅም ከጌታችን ጋር ባደረበት እያደሩ በዋለበት እየዋሉ አገልግሎትን ፈጽመዋል ።በኋላም በጽርሐ ጽዮን ከሐዋርያት ጋር መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ለወንጌል መስፋፋት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ። የ36ቱ ቅዱሳት አንስት ስም ዝርዝርና የመታሰቢያ ቀናቸው። 1. ኤልሳቤጥ፦የካቲት 16 2. ሐና ፦ መስከረም 7 ቀን 3. ቤርዜዳን ወይም ቤርስት፦ታህሳስ 10 ቀን 4. መልቲዳን ወይም ማርና፦ጥር 4 ቀን 5. ሰሎሜ፦ግንቦት 25 ቀን 6. ማርያም መግደላዊት፦ነሐሴ 6 ቀን 7. ማርያም እንተ እፍረት እህተ አልአዛር፦የካቲት 6 ቀን 8. ሐና ነቢይት፦የካቲት 20 እና ጥቅምት 6 ቀን 9. ማርያም እሞሙ ለደቂቀ ዘብዴዎስ፦ጥር 18 ቀን 10. ሶፍያ (በርበራ)፦ጥር 30 ቀን 11. ዮልያና (ዮና)፦ኅዳር 18 ቀን 12. ሶፍያ (መርኬዛ)፦ጥር 30 ቀን 13. አውጋንያን (ጵላግያ)፦ጥቅምት 11 ቀን 14. አርሴማ፦ግንቦት 11 ቀን 15. ዮስቲና፦ጥር 30 ቀን 16. ጤግላ፦ ነሐሴ 6 ቀን 17. አርኒ (ሶፍያ)፦ኅዳር 10 ቀን 18. እሌኒ፦ ጥር 29 ቀን 19. ኢዮጰራቅሊያ፦መጋቢት 26 እና ነሐሴ 2 ቀን 20. ቴዎክላ (ቴኦድራ)፦ጥር 4 ቀን 21. ክርስቲያና (አጥሩኒስ)፦ኅዳር 18 22. ጥቅሞላ (አሞና)፦ ጥር 30 ቀን 23. ጲስ፦ ጥር 30 ቀን 24. አላጲስ፦ጥር 30 ቀን 25. አጋጲስ፦ጥር 30 ቀን 26. እርሶንያ (አርኒ)፦ ጥር 30 ቀን 27. ጲላግያ፦ጥር 30 እና ጥቅምት 11 ቀን 28. አንጦልያ (ሉክያ)፦የካቲት 25 ቀን 29. አሞን (ሶፍያ)፦ጥር 15 አና ነሐሴ 3 ቀን 30. ኢየሉጣ፦ነሐሴ 6 ቀን 31. መሪና፦ሐምሌ 27 ቀን 32. ማርታ እህተ አልአዛር፦ጥር 18 እና ግንቦት 27 ቀን 33.ማርያም የማርቆስ እናት ጥር 30 ቀን 34.ሣራ (ሶፍያ) የይሁዳ እናት ጥር 30 ቀን 35. ዮሐና (ዮላና) የኩዛ ሚስት፦ታህሳስ 26 ቀን 36. ሶስና፦ ግንቦት 12 ቀን የሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት በረከታቸው ይደርብን። እሁድ፦ ይቆየን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
3 04625Loading...
04
ክርስቶስ ተንስአ አሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ለእለ ውስተ መቃብር ወሃበ ሕይወተ ዘለዓለም እረፍተ ✞ክብርህ ገነነ✞ ክብርህ ገነነ ቅዱስ ስምህ አልተከደነም መልካም ስራህ መቃብር ድንጋይ ያላስቀረህ ኃያል ጌታ ነህ ሞት ማይገዛህ የወይን ስካር እንደለቀቀው እንደ ኃያል ሰው እንደታጠቀው በዝግ መቃብር ጌታ ተነሳ ጠላትን ጥሎ እኛን አነሳ      አዝ= = = = = የሞተልንን እንሰብካለን የተነሳውን እናመልካለን ኃያል ነው በእውነት ታላቅ ነው ጌታ በራሱ ስልጣን ሞትን የረታ        አዝ= = = = = በኩር ነውና የትንሳኤያችን ልባችን ጸና ሞላ ተስፋችን ሞተን አንቀርም እንነሳለን ጥልቁን ተሻግረን እንዘምራለን     መዝሙር ነቢዩ ሳሙኤል ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
2 56921Loading...
05
✞እመቤታችን በአንቺ ምልጃ✞ እመቤታችን በአንቺ ምልጃ (፪) ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ (፪) መድኃኒዓለም ተአምር ሰራ በማየ ቃና (፪) ለጌታችን ተአምር - - - በማየ ቃና ተመርጣ ታድላ - - - በማየ ቃና መጀመርያ ሆነች - - - በማየ ቃና ቃና ዘገሊላ - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ        አዝ= = = = = ታውቋት ስላለችው - - - በማየ ቃና ወይንኪ አልቦሙ - - - በማየ ቃና ውሃ ወይን ሲሆን - - - በማየ ቃና ሁሉ አዩ ሰሙ - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ         አዝ= = = = = አሳላፊዎቹ - - - በማየ ቃና ግራ ቢገባቸው - - - በማየ ቃና የድንግል ማርያም ልጅ - - - በማየ ቃና ከጭንቅ አወጣቸው - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ        አዝ= = = = = እኛም እናምናለን - - - በማየ ቃና በአርሷ ትንብልና - - - በማየ ቃና ስለ ቃልኪዳኗ - - - በማየ ቃና ሁሉ እንደሚቃና - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ መዝሙር ቀሲስ እስክንድር ወልደ ማርያም ዮሐ ፪ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
2 45239Loading...
06
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን [ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ አርብ፦ ከዚህ በኃላ የሞትን ስልጣን አጠፋ ዲያቢሎስንና ኃይሉን ሻረ የብረት መዝጊያዎችን ሰበረ ሲዖልን በዘበዘ የጣዖት ቤቶችን አፈረሰ የምህረትን በር ከፈተ ይህችውም በደሙ የከበረች ቤተ ክርስቲያን ናት ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ቴዎድስዮስ በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል። ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመጽሐፈ ምሥጢር ላይ "ዕፀ መስቀል በአይሁድ እጅ ተተከለ፤ ቤተ ክርስቲያንም በኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ብቨተሠራች የእግዚአብሔር በግ በሰቃዮች እጅ በዕፀ መስቀል ላይ ተሠዋ፤ የበረከት ማዕድ ለምእመናን ተዘጋጀ፤ መድኃኒታችን ተወጋ፣ የቤተ ክርስቲያን ደጃፎቿ በሙሽራዋ ደም ተቀቡ" እንዳሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን በደሙ እንደመሠረታት ለማሰብ ይሄን የስሙነ ትንሣኤ አምስተኛ ቀን ዕለተ አርብን ቤተ ክርስቲያን ብለው አባቶቻችን ሰይመዋታል። አርብ ለክርስቶስ የመከራ የስቅለት ቀን እንደነበረች ቤተ ክርስቲያንም ሙሽራዋ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ በመከራ ውስጥ እንደምትቆይ ለማሳየት ይሄን ዕለት ቤተ ክርስቲያንተብሏል። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በዝማሬው "የምናገረውን አውቅ ዘንድ እግዚአብሔር የጥበብ አንደበትን ይስጠኝ፤ አቤቱ ቃሌን አድምጥ፤ አቤቱ የቤተ ክርስቲያንን ሕጓን ሥርዓቷን አውቅ ዘንድ ግለጥልኝ፤ ወደ እርሷ ፈጽሞ የሚገሠግሥ ሁሉ አይደክምም፤ እርሷ እንግዳ ተቀባይ ናትና "እንዳለ ቢጠብቁት ሕይወትን የሚሰጥ ሕግ እና ሥርዓቷን አውቀን እንኖር ዘንድ ከደካማችን እና ኃጢአታችን በቃለ እግዚአብሔር እና በንስሐ ወደ ምታድሰን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንገስግስ ። ቅዳሜ፦      ይቆየን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
3 3062Loading...
07
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ ሐሙስ ፦ አዳም፦ አዳም የመጀመሪያ ሰውና የሰው ሁሉ አባት ነው፤ በ፮ኛው ቀን የተፈጠረ የሰው ሁሉ ምንጭ ስለሆነ የሰው ዘር ሁሉ ከእርሱ ተገኝቷል፡፡ በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል ስለመፈጸሙ፤ ዘፍ. ፫÷፲ አዳም ከነልጆቹ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻ ስለመውጣቱ ይታሰብበታል፡፡ ክርስቶስ በተነሳበት በአምስተኛው ቀን ሐሙስ አዳም ይባላል፤ ጌታችን አዳምን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት እንደነበር በቀሌምንጦስ ተጽፏል፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ፯ ዓመት ከቆዩ በኋላ ትእዛዙን በመተላለፋቸው ከኤደን ገነት አስወጣቸው። ኩፋ.፬፥፲፮፤ዘፍ.፫፥፳፫ "ብዙ ተባዙ" ያለው ቃል እንዳይቀር በምድር ላይ ወርደው ልጆችን ወለዱ ይላል፡፡ የተወለዱትም ልጆችም በቁጥር ፷ እንደሆኑ ፩መቃ ፳፰፥፮ የተወለዱት ልጆች ደጎችና ክፉዎች እንደ ነበሩ በአቤልና በቃየል ታውቋል። ዘፍ. ፬፥፰ አዳም በዚህ ዓለም ፱፻፴ ዓመት ኑሮ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ፵፻፭፻፸ ሚያዚያ ፮ ዐርፏል፡ በቅድስት ቤተክርስቲያን ከትንሣኤ በኋላ ያለው ሐሙስ “አዳም ሐሙስ” ይባላል፡፡ በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና በገነት ዛፎች መካከል “አዳም አዳም”እያለ ይመላለስ የነበረው “የእግዚአብሔር ቃል”ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም "ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንኃለው"በማለት የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸሙንና አዳምና ልጆቹም በጌታችን ትንሣኤ ነጻ መውጣታቸውን እናስባለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እኔ ህግንና ነቢያትን ለመሻር አልመጣሁም ልፈጽም እንጂ”እንዳለ ማቴ ፭፥፲፯ “እንደ እግዚአብሔርም መልካምና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ”ስለማይፈልግ ነው የሚለውን የዲያቢሎስን የማታለያ ቃል ሰምተው አምላክነትን ሽተው የሳቱትን አዳምንና ልጆቹን ዘፍ ፫፥፭ ሊያድን ቃል በገባላቸው ቃል መሠረት ከእነርሱ ንጹህ ዘር ሆና ከቀረች ኢሳ፩፥፱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው ሆኖ አድኖታል፡፡ በሞት ባርነት ተይዞ ለነበረ የሰው ልጅም ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን ድል በመንሣት በትንሣኤው ይህንን የሰውን ትንሣኤ በማረጋገጥ የገባለትን ኪዳን ፈጽሟል፡፡ ውድ ክርስቲያኖች!!! የክርስቶስ ትንሣኤ ለአዳም የተገባለት ቃል ኪዳን የተፈጸመበት ብቻ ሳይሆን የነቢያት ትንቢትና የሐዋርያት ትምህርት እንዲሁም የእምነታችንም አማናዊነት የተረጋገጠበት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- “ክርስቶስ ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት”ማለቱ ለዚህ ነው፡፡ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፫ በትንሣኤው ወደ ሕይወት የመራን አምላካችን ስሙ ይመስገን!!! አርብ
10Loading...
08
እንደ ኖትኮይን 3️⃣ ምርጥ Airdrops 1️⃣ PocketFi - በ ቴሌግራም ቡድን የተሰራ በየ 6 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ። 👉 SwitchBot 👈 2️⃣ Hotcoin - አብዛኞቻችሁ የምታውቁት ሲሆን በየ 4 ሰዓቱ እየገባችሁ claim ማድረግ ትችላላችሁ እንዲሁም እንደ ኖትኮይን Boost በማድረግ speed እና time መጨመር ትችላላችሁ። 👉 HotcoinBot 👈 3️⃣ ChainGame - የ OKX project ሲሆን ሰንሰለት tap tap በማድረግ ትሰበስባላችሁ እንዲሁም boost ማድረጊያ አለው። 👉 ChainBot 👈 🐺 ሁሉም በቅርቡ ብትላልቅ exchanges ሊስት ስለሚደረጉ ካሁኑ ጀምሯቸው።
5 9787Loading...
09
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
6011Loading...
10
☎️ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ /Start ╭━━━━━━━╮ ┃   ● ══  ▪       ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃        🔘       ┃ ╰━━━━━━━╯
9400Loading...
11
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን
1 0840Loading...
12
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 2550Loading...
13
📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ። የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው ቁርአን በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....READ MORE
1 2460Loading...
14
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!... ሙሉውን ለማንበብ     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/serate_beta_krstian https://t.me/serate_beta_krstian https://t.me/serate_beta_krstian
2 2121Loading...
15

7181Loading...
16
🫅ቅዱስ ዳዊት የልጁ ጠቢቡ ሰሎሞንን ልጄ ሆይ ሰው ኹን ከሰውም ሰው ኹን አለው መጽሐፈ ነገሥት ፩ኛ ፪÷፫ ➡️ቅዱስ ዳዊት ሰው ኹን ማለቱ ምን ማለቱ ነው?🤔 ➡️ሰው ከሰውም ሰው ለመሆን ምን ማድረግ አለብን?😨 ➡️ሰው የመሆን ጥቅም እና ጉዳቱ ምንድነው? ➡️ፈጣሪ ለምን ከፍጥረታት ልዩ አድርጎ ፈጠረን? እስቲ ይህን ቻናል በመቀላቀል የተለያዩ ስለ ሰው ስለ መሆን ያለንን ዕውቀት እናሳድገው።                ይ🀄️ላ🀄️ሉ                👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 6922Loading...
17
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 1551Loading...
18
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን
10Loading...
19
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 1840Loading...
20

1 2401Loading...
21
https://youtu.be/9HzoocNBD0o?si=PG8yn4CkI0j2tYM8
2 9773Loading...
22
✞ምስራቀ ምስራቃት✞ ምስራቀ ምስራቃት ሞጽሐ ፀሐይ እግዝእትየ ዘመና ሙዳይ ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ(፬) ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ሕሊና ታስባ የኖረች ጸዋሪተ መና ቀድማ የነበረች በከርሰ አዳም ይኸው ተወለደች ድንግል ማርያም (፪)    ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ አዝ= = = = = አባቷ ዳዊት ብሎ እንደነገረን መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን አምላክ የመረጣት ለክብረ ዓለም ተወለች ድንግል ስብሐት በአርያም(፪)     ተወልደት ዮም  ዳግሚት ሰማይ        አዝ= = = = = ሰለሞን የሚላት ነይ ከሊባኖስ ትንቢተ ነቢያት ሲፈጸም ሲደርስ የብርሃን እናቱ ድንግል ተወለደች ደብረ ሊባኖስ ላይ ብርሃን ሆና ታየች(፪)     ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ        አዝ = = = = = ኢያቄም ወሐና ሐዘን ፀንቶባቸው ልጅ አጣን እያሉ ቢፈስም እንባቸው ጥበበኛው አዳም በጥበብ መንገዱ ዙፋን የምትሆነው ሰማይን ወለዱ ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ መዝሙር ትንቢት ቦጋለ "ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ"               መኃልይ. ፬፥፰ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
12 86884Loading...
23
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
2 1612Loading...
24

1 3715Loading...
25

1 0330Loading...
26
✞ዮም ፍስሐ ኮነ✞ ዮም /ፍስሐ ኮነ/(፪) በእንተ ልደታ ለማርያም በባርነት ሳለን - - -  ፍስሐ ኮነ ኃጢአት በአለም ነግሳ - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል መወለድ - - - ፍስሐ ኮነ ቀረልን አበሳ - - - ፍስሐ ኮነ እግዚአብሔር መረጠሸ - - - ፍስሐ ኮነ ልትሆኚው እናቱ - - -  ፍስሐ ኮነ ይኸው ተፈፀመ - - - ፍስሐ ኮነ የዳዊት ትንቢቱ - - - ፍስሐ ኮነ አዝ = = = = = የሰው ልጆች ተስፋ - - - ፍስሐ ኮነ የአዳም ሕይወት - - - ፍስሐ ኮነ የኢያቄም የሐና - - - ፍስሐ ኮነ ፍሬ በረከት - - - ፍስሐ ኮነ ምክንያተ ድኂን - - - ፍስሐ ኮነ ኪዳነምህረት - - - ፍስሐ ኮነ ድንግል ተወለደች - - - ፍስሐ ኮነ የጌታዬ እናት - - - ፍስሐ ኮነ አዝ = = = = = በሔዋን ምክንያት - - - ፍስሐ ኮነ ያጣነውን ሰላም - - - ፍስሐ ኮነ ዛሬ አገኘነው - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል ማርያም - - - ፍስሐ ኮነ የምስራች እንበል - - - ፍስሐ ኮነ ሀዘናችን ይጥፋ - - - ፍስሐ ኮነ ተወልዳለችና - - - ፍስሐ ኮነ የዓለም ሁሉ ተስፋ - - - ፍስሐ ኮነ መዝሙር ፍቃዱ አማረ "መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤"                  መዝ፹፮፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
15 213279Loading...
27
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ ሐሙስ ፦ አዳም፦ አዳም የመጀመሪያ ሰውና የሰው ሁሉ አባት ነው፤ በ፮ኛው ቀን የተፈጠረ የሰው ሁሉ ምንጭ ስለሆነ የሰው ዘር ሁሉ ከእርሱ ተገኝቷል፡፡ በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል ስለመፈጸሙ፤ ዘፍ. ፫÷፲ አዳም ከነልጆቹ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻ ስለመውጣቱ ይታሰብበታል፡፡ ክርስቶስ በተነሳበት በአምስተኛው ቀን ሐሙስ አዳም ይባላል፤ ጌታችን አዳምን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት እንደነበር በቀሌምንጦስ ተጽፏል፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ፯ ዓመት ከቆዩ በኋላ ትእዛዙን በመተላለፋቸው ከኤደን ገነት አስወጣቸው። ኩፋ.፬፥፲፮፤ዘፍ.፫፥፳፫ "ብዙ ተባዙ" ያለው ቃል እንዳይቀር በምድር ላይ ወርደው ልጆችን ወለዱ ይላል፡፡ የተወለዱትም ልጆችም በቁጥር ፷ እንደሆኑ ፩መቃ ፳፰፥፮ የተወለዱት ልጆች ደጎችና ክፉዎች እንደ ነበሩ በአቤልና በቃየል ታውቋል። ዘፍ. ፬፥፰ አዳም በዚህ ዓለም ፱፻፴ ዓመት ኑሮ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ፵፻፭፻፸ ሚያዚያ ፮ ዐርፏል፡ በቅድስት ቤተክርስቲያን ከትንሣኤ በኋላ ያለው ሐሙስ “አዳም ሐሙስ” ይባላል፡፡ በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና በገነት ዛፎች መካከል “አዳም አዳም”እያለ ይመላለስ የነበረው “የእግዚአብሔር ቃል”ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም "ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንኃለው"በማለት የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸሙንና አዳምና ልጆቹም በጌታችን ትንሣኤ ነጻ መውጣታቸውን እናስባለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እኔ ህግንና ነቢያትን ለመሻር አልመጣሁም ልፈጽም እንጂ”እንዳለ ማቴ ፭፥፲፯ “እንደ እግዚአብሔርም መልካምና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ”ስለማይፈልግ ነው የሚለውን የዲያቢሎስን የማታለያ ቃል ሰምተው አምላክነትን ሽተው የሳቱትን አዳምንና ልጆቹን ዘፍ ፫፥፭ ሊያድን ቃል በገባላቸው ቃል መሠረት ከእነርሱ ንጹህ ዘር ሆና ከቀረች ኢሳ፩፥፱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው ሆኖ አድኖታል፡፡ በሞት ባርነት ተይዞ ለነበረ የሰው ልጅም ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን ድል በመንሣት በትንሣኤው ይህንን የሰውን ትንሣኤ በማረጋገጥ የገባለትን ኪዳን ፈጽሟል፡፡ ውድ ክርስቲያኖች!!! የክርስቶስ ትንሣኤ ለአዳም የተገባለት ቃል ኪዳን የተፈጸመበት ብቻ ሳይሆን የነቢያት ትንቢትና የሐዋርያት ትምህርት እንዲሁም የእምነታችንም አማናዊነት የተረጋገጠበት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- “ክርስቶስ ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት”ማለቱ ለዚህ ነው፡፡ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፫ በትንሣኤው ወደ ሕይወት የመራን አምላካችን ስሙ ይመስገን!!! ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
12 11036Loading...
28
"ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ"           መኃልይ. ፬፥፰ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
12 04237Loading...
29
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 7434Loading...
30
https://youtu.be/veo66rJJ_yc?si=aGiPr6XjiTWa79t-
13 46717Loading...
31
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 3672Loading...
32
#ጊዜ_እረፍቱ ጊዜ እረፍቱ ለማርቆስ እም ልዕልና ወረደ እግዚአብሔር (፪) #ትርጉም፦ የቅዱስ ማርቆስ እረፍቱ በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ከመንበሩ ወደ ማርቆስ መጣ። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯   
12 76728Loading...
33
#አመ_ፈቀዱ አመ ፈቀዱ ማርቆስ ለአካልከ አውእይቶ በእሳት ነበልባላ ዝናም አጥፍዖ ማዕበላ ወመብረቅኑ ለሥጋከ ከለላ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
13 65527Loading...
34
ሚያዝያ ፴ ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ በዚህች ዕለት ከ72ቱ አርድእት አንዱ የሆነ ወንጌላዊ ሐዋርያ ሰማዕት ዘአንበሳና ርዕሰ ሊቃነ ዻዻሳት የተባለ ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት ግብፅ ውስጥ ዐርፏል። ረድኤት እና በረከቱ በሁላችንም ላይ እድሮ ይኑር ። "ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር "     "የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው"                መዝ ፻፲፭፥፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
12 65612Loading...
35
✞አልዓዛር ይነሳ✞ አልዓዛር ይነሳ መግንነዙን ፍቱለት በጽድቅ አደባባይ ይመላለስበት ተስፋ ላለው ሕይውት ልቡ ይነቃቃ ነፍሱ እንዳትወሰድ በአጋንንት ተሰርቃ የበደል እስራት መግነዙን ፍቱለት ሕይወትን ያገኛት ጽድቅን ይኑርበት ሞት መሻሩን አውቆ ከሞት በላይ ይሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ልቦናው ይታመን        አዝ= = = = = በደሉ ቢበዛ ልቦናው ቢከብድም ከአምላኩ ቸርነት በሚዛን አይበልጥም ኃጢአቱን ተናዞ ንስሐ እንዲገባ መንጻትን አሳዩት የፍቅርን እንባ        አዝ= = = = = የሚያስደንቅ ብርሃን አይቶ ይመላለስ አዲሲቷን ምድር በንስሐ ይውረስ ካህናት አጽናኑ ህዝብን በፍቅር ቃል ሞት እውነት አይደለም በቃሉ ተሽሯል        አዝ= = = = = በአምላክ ብስሃን ይመላለስ አይቶ ንስሐ ይጠበው እንዲታይ አብርቶ ንጹህ ልብስ አልብሱት ነፍሱ ሃሴት ታድርግ እሱም ሕያው ይሁን በሰዎች መዓረግ            አዝ= = = = = ከመቃብር ይውጣ ጌታ የጠራው ነው ከሕይወት እንጀራ ማን ነው የሚያግደው ብርሃን ክርስቶስ ለሱ ተሰውቷል ስጋው ለእርሱ እኮ ነው ማን ይመገበዋል        አዝ= = = = = ብርሃን ክርስቶስ አልዓዛር ይለዋል መቃብሩን ሽሮ አዲስ ፍጥረት ሆኗል         ይልማ ኃይሉ            ዮሐ፲፩፥፴፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
9 86046Loading...
36
✞አልዓዛር✞ ሞትን በሞት ገድለህ እንዳልሞት ያረከኝ ከመቃብር ውጣ ብለህ የጠራኸኝ አራት ቀን ሞልቶታል ይሸታል ሰው ቢልህ አልዓዛር ሆይ ብለህ ጠራኸኝ በቃልህ ከሞቱት መካከል እኔን አስነስተህ በፊትህ አቆምከኝ አይኖቼ እያዩህ ተስፋ ቆርጠው ሳለ የዋህ ዘመዶቼ አብሬያቸው በላሁ ከሞት ተነስቼ እድሜዬን በሙሉ ከአልጋ ተጣብቄ ሞቴን ስጠባበቅ ከወገኔ ርቄ የናዝሬቱ ኢየሱስ የኔን መዳን ወደህ አዲስ ሰው አረከኝ እድፌን አስወግደህ ነፍስ ገዳይ ሆኜ ብሰቀል ከጎንህ በደምህ ምልክት ገባሁኝ ከቤትህ ጌታዬ ብዙ ነው የአንተ ቸርነት ዓለምን አዳንከው ዳግም እንዳይሞት ጀርባህን በጅራፍ ስለ እኔ ተገረፍክ እስከ ቀራንዮ ደምህን አንጠፈጠፍክ እንዴት ይከፈላል ይህ ታላቅ ውለታ ለእኔ ያደረከው በዚያች ጎልጎታ ሞትን በሞት ገድለህ እንዳልሞት ያረከኝ ከመቃብር ውጣ ብለህ የጠራኸኝ አራት ቀን ሞልቶታል ይሸታል ሰው ቢልህ አልዓዛር ሆይ ብለህ ጠራኸኝ በቃልህ መዝሙር ዲያቆን አቤል ተስፋዬ "...ኢየሱስ። ድንጋዩን አንሡ አለ። የሞተውም እኅት ማርታ። ጌታ ሆይ፥ ከሞተ አራት ቀን ሆኖታልና አሁን ይሸታል አለችው። ኢየሱስ። ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን? አላት።"...    ዮሐ፲፩፥፴፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
8 38437Loading...
37
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ  ረቡዕ፦ ከትንሳኤ በኃላ ያለው ሦስኛው ቀን አልዓዛር ተብሎ ተሰይሟል ፡፡ 💧በዚህ ዕለት የማርያምና የማርታ ወንድም የሆነው አልዓዛር ከሞተ አራት ቀን ሆኖት ሳለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት አስነሥቶታል፡፡ 💧ለትንሣኤ ክርስቶስ ምሳሌ ነው፡፡ 💧ለአይሁድ የአልዓዛር መነሣት ቅናት ፈጥሮባቸዋል፡፡እርሱ ሁሉ ትንሣኤና ሕይወት መሆኑን ገልጦ ይህንን ቀን ለአልዓዛር መታሰቢያ ይሆን ዘንድ አልዓዛር ተብሎ ተሰይሞ ተስቦ ይውላል፡፡ዮሐ ፲፩፥፩-፵፬ በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን። አልዓዛር በሃገረ ቢታንያ ከእህቶቹ ማርያምና ማርታ ጋር ይኖር ነበር:: ማርያምም ጌታን ሽቱ የቀባችው እግሩንም በጠጕርዋ ያበሰችው ነበረች፤ ወንድምዋም አልዓዛር ታሞ ነበር። ስለዚህ እኅቶቹ ጌታ ሆይ፥ እነሆ የምትወደው ታሟአል ብለው ወደ እርሱ ላኩ። ኢየሱስም ሰምቶ፦ ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም አለ። ይህን ተናገረ፤ ከዚህም በኋላ ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቶአል፤ ነገር ግን ከእንቅልፉ ላስነሣው እሄዳለሁ አላቸው። ኢየሱስ በቢታንያ አቅራቢያ ከማርታ ከዚያም ከማርያም ጋር ከተገናኘ በኋላ ወደ አልዓዛር መቃብር አብረው ሄዱ። መቃብሩ ዋሻ ሲሆን መግቢያው በድንጋይ ተዘግቷል። ኢየሱስ “ድንጋዩን አንሱት”አለ። ማርታ፣ ኢየሱስ ምን ሊያደርግ እንዳሰበ ስላልገባት “ጌታ ሆይ፣ አራት ቀን ስለሆነው አሁን ይሸታል”አለች። ኢየሱስ ግን “ካመንሽ የአምላክን ክብር ታያለሽ ብዬ አልነገርኩሽም?”አላት። ዮሐ ፲፩፥፴፱፥፵ ስለዚህ ድንጋዩን አነሱት። ከዚያም ኢየሱስ ወደ ሰማይ እየተመለከተ እንዲህ ሲል ጸለየ፦ “አባት ሆይ፣ ስለሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ። እውነት ነው፣ ሁልጊዜ እንደምትሰማኝ አውቃለሁ፤ ይህን ያልኩት ግን እዚህ የቆሙት ሰዎች አንተ እንደላክኸኝ ያምኑ ዘንድ ነው።”ኢየሱስ በሕዝቡ ፊት መጸለዩ፣ ቀጥሎ ከዚያም በታላቅ ድምፅ “አልዓዛር፣ ና ውጣ!”አለ። አልዓዛር እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ ተጠምጥሞ ነበር። ኢየሱስም "ፍቱትና ይሂድ”አላቸው። ዮሐንስ ፲፩፥፵፩-፵፬ አልዓዛር ማርያም እና ማርታ ሦስቱም ድንግልናቸውን ጠብቅው ጌታችንን ያገለግሉት ነበርና አልዓዛርን ከ72ቱ አርድእት ማርያምና ማርታን ደግሞ ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት ቆጥሯቸዋል። በወንጌል ጌታችን ይወዳቸው እንደ ነበር ተገልጧል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወድ የሚያበላልጥ ሆኖ አይደለም። ይልቁኑ በምሥጢር እነርሱ ተወዳጅ የሚያደርጋቸውን ሥራ ይሠሩ እንደ ነበር ሲነግረን ነው እንጂ። 💧ቅዱስ መጽሐፍ እንደ ነገረን ጌታችን በእነ አልዓዛር ቤት በእንግድነት ይስተናገድ ነበር:: በመጨረሻዋ ምሴተ ሐሙስም ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለሐዋርያቱ ያቀበላቸው በእነዚህ ቅዱሳን ቤት ውስጥ ነው። ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን ። ሐሙስ፦    ይቆየን፦ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
8 46535Loading...
38
#ሰላም_ሰላም ሰላም ሰላም እም ይእዜሰ ይኩን ሰላም ሰላም ሰላም ከእንግዲህስ ይሁን ሰላም ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
7 91727Loading...
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ አሁደ፦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሁድ ደቀ መዛርሙርቱ አይሁድን ፈርተው በተሰበሰቡበት ዝግ ቤቶ "ሰላም ለእናንተ ይሁን"ሌሎች ዳግም ሾለ ተገለጠ  ዳግማይ ትንሳኤተብሏል ። ሁለተኛ_ለምን_ተገለጠ?ተብሏል 💧◦ለሐዋርያው ቶማስ ትንሳኤውን ለማሳመን ። የጌታችን ትንሳኤ ቶማስ ሾለ ተጠራጠረ ጌታችን ቶማስ በተገኘበት ዝግ ቤት ተገልጦ ለቶማስ ና ወደኔ የተቸነከረውን እጄና ጉኔን ዳስስ ብሎታል ። ቶማስም የተቸነከረው እጁን አይቶ የተወጋውን ጉኑ በእጁ ዳስሶ የጌታችን ትንሳኤ አምኗል ።ሃገረ ስብከቱም በሕንድ ሾለ ነበረ ተጋድሎውም የፈጸመው እንዲሁም ሰማዕትነት የተቀበለው በሕንድ ነው ። ያቺ የጌታችንን ጎን የነካች (የዳሰሰች)እጅ ሳትበሰብስ ከታቦት ጋር በመንበሩ ላይ ተቀምጣለች ።እስካሁን ድረስ የሕንድ ሊቀ ጳጳስ ሲሾም በዛች እጅ ተመርጦና ተባርኮ እንደሚሾም አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ ። 💧◦ሰንበትን ሊያጸናልን ። የአይሁድ ሰንበት፣እግዚአብሔር ሃያ ሁለትኘ ፍጥረታትን ፈጥሮ ያረፈባትና እረፉባት ብሎ ያዘዘን ሰንበት ቀዳም(ቅዳሜ)ናት ። በሐዲስ ኪዳንም ጌታችን የተጸነሰባት ፣ከሙታን መካከል የተነሳባት፣አንዲሁም ደግሞ ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት(ዳግማይ ትንሳኤ)፣መንፈስ ቅዱስ የወረደባትና ሐዋርያት ከመጀመርያዋቹ ክርስቲያኖች ጋር በኅብረት ሆነው መንፈሳዊ ስራዋች የሚሰሩባት ቀን ዕለተ እሁድ ነበረች ።ቤተ ክርስቲያናችን ለቅዳሜ ቀዳሚት ሰንበት ለእሁድ ደግሞ ሰንበተ ክርስቲያን እያለች ለሁለቱም ቀናት እኩል ታከብራቸዋለች ።ጌታችንም ይቺ ቀን እረፍትነቷን ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት ቀን ናት ።እረፍት ስንልም ስራችንን ትተን ቁጭ ብለን (ተኝተን)የምናሳልፈው ማለት አይደለም ።እንደውም ከማንም ቀን በላይ አብዝተን መንፈሳዊ ስራዎች የምንሰራባቸው ቀናት ናቸው እንጂ ። 💧◦ምትሐት አለመሆኑ ለማስረዳት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምትሐት እንዳልሆነና ቀድሞ የተዋሃደው ሥጋና መለኮት ፣ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑ ለማስረዳት ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦላቸዋል ። በዝግ ቤት መግባቱ ደግሞ መለኮት እንዳልተለየውና ሥጋ ብቻው እንዳልሆነ ለማስረዳት ነው ። "ብጹዓን እለ እንዘ ኢይሬእዩ የአምኑ" (ዮሐ20:29) አንድም ዳግም ማለት ሁለተኛ ማለት ነው፡፡ ጌታ ሁለት ጊዜ አልተነሳም ፡፡ ዳግም የተባለው የትንሳኤው ስርዓት አና ቃለ እግዚአብሔር በዚህ ቀን ስለሚደገም ነው፡፡አንድም መነሳቱን ለአሥራ አንዱ ደቀመዛሙርት እንበለ ቶማስ ቢገልጥላቸው አምነው ለቶማስ ቢነግሩት የተቸነከሩ እግሮቹንና እጆቹን ካላየሁ ጣቴን በተወጋ ጎኑ ካላገባሁ አላምንም ብሎ ነበርና በሳምንቱ ያምን ዘንድ ቶማስ ባለበት ለሁለተኛ ጊዜ ተገለጠላቸው፡፡ ዮሐ ፳፥፳፮-ፍም ቤተክርስቲያን ይህንን መገለጥ ዳግም ትንሳኤ ትለዋለች፡፡ ፪፦ ፈጸምነ ይባላል ይህ ስያሜ ደግሞ የፋሲካን በዓል አከበርን ስርዓቱን ዛሬ ፈጸምን ለማለት ነው፡፡ ፫፦ አግብኦት ግብር ይባላል። በዮሐ ፲፯፥፩ ጀምሮ በተገለጠው፡መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቃል መሠረት ጌታ " አባ ወአቡየ ግብረ ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ" ያለውን መዘምራን በቅዳሴ ማጠቃለያ አካባቢ ስለሚዘምሩበት ነው፡፡ ቶማስ ለምን ተጠራጠረ ? መጠራጠሩ ሾለ ሁለት ነገር ነው፡፡ ፩፦ሰዱቃዊ ስለነበረ፡፡ ሰዱቃውያን ደግሞ ትንሳኤ ሙታን የለም ብለው የሚጠራጠሩ ናቸውና ሳላይ አላምንም ብሎ ፪፦ ሌሎች ሐዋርያት ትንሳኤውን ሲሰብኩ ተነስቶ አይተነዋል ሲሉ እርሱ ደግሞ መነሳቱን ሰምቻለሁ ብሎ ማስተማር ስለሌለበት ለማየት ሳላይ አላምንም አለ። ጌታ የተገለጠላቸው ደጆች ተዘግተው ሳሉ ነበር ፡፡ ዮሐ ፳፥፳፮ ገብቶ ሰላም አላችሁ አስታረቅኀችሁ አላቸው። በተዘጋው ቤት እንዴት ገባ ?ተብሏል 💧ኤልሻዳይ ስለሆነ ፡፡ ዘፍ 17፥1 ሳል ማሕጸኗ ተዘግቶ መውለድ ባልቻለች ጊዜ ልጅ የሰጣት ኤልሻዳይ ነው፡፡ ። ሀና ፣ ኤልሳቤጥ ሌሎችም እንዲሁ፡፡ ሉቃ 1፥ 37 እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ፡፡ እንዲል ረቂቅ መለኮት ሥጋን እንደተዋሃደ ለማጠየቅ ፦ በተዘጋ ቤት ገባ፡፡ ዛሬም ደጆች ቢዘጉም ጌታ ይመጣል፡፡ብዙ ሰዎች በሕመም ተይዘው የመዳን ደጃቸው ተዘግቶ ሳለ ጌታ የመጣው ዮሐ 5፥3-12 ነፍሳት በዲያብሎስ ቁራኝነት ተይዘው ገነት ተዘግታ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ የለ ? ሉቃ 2፥9 💧እስራኤላውያን የግብጽ ባርነት ቢያይልባቸው የነጻነት ደጃቸው ቢዘጋባቸውም ጌታ መጥቶ አድኗቸው የለ ? ዘጸ 3፥1-8 ሲወጡስ ከፊት ቀይ ባህር ከኀላ ፈርኦን ከቀኝና ግራ ገደልና ዳገት ቢገጥማቸውም አምላክ ደርሶላቸው የለ ? ዘጸ14፥1 💧ለሶስና (መ ሜሾ 1፥1-23) ከውግረት አድኗት የለ? 💧ለአይሁድ / ዕብራውያን/ መ አስ 1-10 ሐማ ያሳወጀውን የሞት ፍርድ ቀይሮላቸው የለ? 💧ለሶስቱ ሕጻናት ት ዳን 3፥17 ከእሳት አውጥቷቸው የለ ? 💧ለሞተው አላዛር ዮሐ 11፥1-48 ከሞት አንስቶት የለ ? ስለዚህ ሁሉን ቻዩ ጌታ ምን ደጅ ቢዘጋ መክፈት ይችላልና እንመነው ፡፡ እርሱን አምኖ ተስፋ ሚያደርግ አያፍርም መዝ 24፥3 ተብሎ ተጽፏልና ፡፡ ሾለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
Hammasini ko'rsatish...

❤ 28👍 26
ሼር 💛
✞ ጌታ ተነስቷል ✞ ጌታ ተነስቷል እልል እልል በሉ አምላክ ተነስቷል የምስራች በሉ ሙስና መቃብር በኃይሉ አጥፍቶ ሁላችን አየነው ክርስቶስ ተነስቶ አዳምን ለማዳን ቃልኪዳን ገብቶለት ዘመኑን ጠብቆ ካሳ ሊከፍልለት ከሰማያት ወርዶ የተሰቀለው ሞትን በሞት ሽሎ ይኸው አየነው      አዝ= = = = = ደቀ መዛሙርቱ እጅጉን ተጨንቀው በጌታቸው መሞት በኀዘን ተመተው በተዘጋ ደጃፍ ተሰብስበው ሳለ እጆቹን ዘርግቶ ሰላም ለእናንተ አለ     አዝ= = = = = ማርያም መግደላዊት እየገሰገሰች በለሊት ተነስታ ወደ አምላኳ ሄደች አይሁድ አንገላተው የሰቀሉት ጌታ ተነስቶ አግኝታው ተመላች በደስታ             መዝሙር     ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ "እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም"                    ማቴ፳፰፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
❤ 5👍 1
ሼር 💛
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ ቅዳሜ፦ ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፦በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል። "ነገር ግን ከሳምንቱ በመዠመሪያው ቀን ያዘጋጁትን ሽቶ ይዘው ከነርሱም ጋራ አንዳንዶቹ ወደ መቃብሩ እጅግ ማልደው መጡ። ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ ገብተውም የጌታን፡የኢየሱስን፡ሥጋ፡አላገኙም።እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ እንሆ ኹለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ፡ አነርሱ ቀረቡ፤ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ፡ምድር አቀርቅረው ሳሉ እንዲህ አሏቸው፦ሕያውን፡ከሙታን፡መካከል፡ ሾለ ምን ትፈልጋላችኹ ተነሥቷል እንጂ በዚህ የለም። የሰው ልጅ በኀጢአተኛዎች እጅ፡ዐልፎ፡ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው። እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ። ቃሎቹንም ዐሰቡ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ዅሉ፡ለዐሥራ አንዱና ለሌላዎች ዅሉ ነገሯቸው። ይህንም ለሐዋርያት የነገሯቸው መግደላዊት ማርያም ዮሐና የያዕቆብም እናት ማርያም ከነርሱም ጋራ የነበሩት፡ሌላዎች ሴቶች ነበሩ። ሉቃስ ፳፬፥፩-፲ ቅዱሳት አንስት ማለት ቅዱሳን ሴቶች ማለት ሲሆን በዚህም የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ቀድመው የተመለከቱትን ቅዱሳን ሴቶችን የምናስብበት ዕለት ነው። በሰሙነ ፋሲካው ያለችው ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) ሕዝቡ ከአንዳንዱ በስተቀር ገበያ ስለማይገበያይባት ‹የቁራ ገበያ ፣ የገበያ ጥፊያ› ስትባል ፣ በቤተ ክርስቲያን ግን በዘመነ ሥጋዌው ክርስቶስን 💧=በገንዘባቸውና ጉልበታቸው ላገለገሉት፤ 💧=በስቅለቱ ዋይ ዋይ እያሉ እስከ ቀራንዮ ድረስ ለተከተሉት ፤ 💧=በትንሣኤው ዕለት በሌሊት ወደ መቃብሩ ሽቱና አበባ ይዘው ለገሰገሱት፤ 💧=በትንሣኤውም ጌታችን ከዅሉ ቀድሞ ለተገለጸላቸው። ቅዱሳት አንስት መታሰቢያ ኾና "ቅዱሳት አንስት"ተብላ ትጠራለች። ማቴ ፳፭ ፥ ፊ1 - ፲፩11 ፤ ሉቃ. ፳፫23 ፥ ፳፯27 - ፴፫33 ፤ ፳፬24 ፥ ፊ1 - ፲10 ፡፡ በዕለተ ትንሣኤ ሌሊቱን ሲመላለሱ ያደሩ ሴቶች የድካማቸውና ጌታን የመሻታቸው ዋጋ መታሰቢያቸው ነው ። ይህች እለት አንስት አንከራ ተብላም ትጠራለች፡፡ ''አንስት አንከራ'' ማለት ''የቅዱሳን ሴቶች አድናቆት'' እንደ ማለት ነው። ይህም መባሉ ሌሊት ሲመላለሱ ሁለት መላእክት አይተው ከብሩህነታቸው የተነሳ የተደነቁበትና በመቃብሩ ያለውን መዓዛ ትንሣኤ አሽትተው የተመሰጡበት ዕለት ስለሆነ እንዲሁም ድካማቸው ከንቱ እንዳልሆነ ለማጠየቅ ነው። አንድም ጌታችን አስቀድሞ ለእነርሱ ታይቶ ትንሣኤውን ያረጋገጠበት ስለሆነ እነርሱ ከአምላክነቱ ግርማ የተነሳ ረቡኒ ብለው ያደነቁበት ዕለት መታሰቢያ ነው። አንድም በጠቅላላው ከሕማማቱ እስከ ትንሣኤው ብዙ የእንባ መሥዋዕት ያቀረቡ እናቶች የሚታሰቡበት ስለሆነ አንስት አንከራ ይባላል ። በዚህ ዕለት:- 💧=የክርስቶስን አካል ሽቱ ለመቀባት ፍርሃታቸውን በክርስቶስ ፍቅር ለውጠው በጋለ ፍቅር አካሉን መፈለጋቸውን፥ 💧=ወደ መቃብሩ ሲመላለሱ ማደራቸውን፥ 💧=ማርያምም ትንሣኤውን ቀድማ ስለማየቷ፥ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች ። ማቴ. ፳፰28 ፥ ፊ1 - ፲፭15 ፣ ማር. ፲፮16 ፥ ፊ1 - ፰8 ፣ ሉቃ. ፳፬24 ፥ ፊ1 - ፲፪12 ፣ ዮሐ. ፳20 ፥ ፊ1 - ፲፰18 ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳት አንስት ጸሎት ይማረን!!! በቤተ ክርስቲያናችን አስተምሕሮ ቅዱሳት አንስት ብዛታቸው 36 ሲሆኑ ጌታን ተከትለው ግማሻቸው በጉልበት ፣ግማሻቸው ደግሞ በሚችሉት አቅም ከጌታችን ጋር ባደረበት እያደሩ በዋለበት እየዋሉ አገልግሎትን ፈጽመዋል ።በኋላም በጽርሐ ጽዮን ከሐዋርያት ጋር መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ለወንጌል መስፋፋት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ። የ36ቱ ቅዱሳት አንስት ስም ዝርዝርና የመታሰቢያ ቀናቸው። 1. ኤልሳቤጥ፦የካቲት 16 2. ሐና ፦ መስከረም 7 ቀን 3. ቤርዜዳን ወይም ቤርስት፦ታህሳስ 10 ቀን 4. መልቲዳን ወይም ማርና፦ጥር 4 ቀን 5. ሰሎሜ፦ግንቦት 25 ቀን 6. ማርያም መግደላዊት፦ነሐሴ 6 ቀን 7. ማርያም እንተ እፍረት እህተ አልአዛር፦የካቲት 6 ቀን 8. ሐና ነቢይት፦የካቲት 20 እና ጥቅምት 6 ቀን 9. ማርያም እሞሙ ለደቂቀ ዘብዴዎስ፦ጥር 18 ቀን 10. ሶፍያ (በርበራ)፦ጥር 30 ቀን 11. ዮልያና (ዮና)፦ኅዳር 18 ቀን 12. ሶፍያ (መርኬዛ)፦ጥር 30 ቀን 13. አውጋንያን (ጵላግያ)፦ጥቅምት 11 ቀን 14. አርሴማ፦ግንቦት 11 ቀን 15. ዮስቲና፦ጥር 30 ቀን 16. ጤግላ፦ ነሐሴ 6 ቀን 17. አርኒ (ሶፍያ)፦ኅዳር 10 ቀን 18. እሌኒ፦ ጥር 29 ቀን 19. ኢዮጰራቅሊያ፦መጋቢት 26 እና ነሐሴ 2 ቀን 20. ቴዎክላ (ቴኦድራ)፦ጥር 4 ቀን 21. ክርስቲያና (አጥሩኒስ)፦ኅዳር 18 22. ጥቅሞላ (አሞና)፦ ጥር 30 ቀን 23. ጲስ፦ ጥር 30 ቀን 24. አላጲስ፦ጥር 30 ቀን 25. አጋጲስ፦ጥር 30 ቀን 26. እርሶንያ (አርኒ)፦ ጥር 30 ቀን 27. ጲላግያ፦ጥር 30 እና ጥቅምት 11 ቀን 28. አንጦልያ (ሉክያ)፦የካቲት 25 ቀን 29. አሞን (ሶፍያ)፦ጥር 15 አና ነሐሴ 3 ቀን 30. ኢየሉጣ፦ነሐሴ 6 ቀን 31. መሪና፦ሐምሌ 27 ቀን 32. ማርታ እህተ አልአዛር፦ጥር 18 እና ግንቦት 27 ቀን 33.ማርያም የማርቆስ እናት ጥር 30 ቀን 34.ሣል (ሶፍያ) የይሁዳ እናት ጥር 30 ቀን 35. ዮሐና (ዮላና) የኩዛ ሚስት፦ታህሳስ 26 ቀን 36. ሶስና፦ ግንቦት 12 ቀን የሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት በረከታቸው ይደርብን። እሁድ፦ ይቆየን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...

❤ 10👍 8
ሼር 💛
ክርስቶስ ተንስአ አሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ለእለ ውስተ መቃብር ወሃበ ሕይወተ ዘለዓለም እረፍተ ✞ክብርህ ገነነ✞ ክብርህ ገነነ ቅዱስ ስምህ አልተከደነም መልካም ስራህ መቃብር ድንጋይ ያላስቀረህ ኃያል ጌታ ነህ ሞት ማይገዛህ የወይን ስካር እንደለቀቀው እንደ ኃያል ሰው እንደታጠቀው በዝግ መቃብር ጌታ ተነሳ ጠላትን ጥሎ እኛን አነሳ      አዝ= = = = = የሞተልንን እንሰብካለን የተነሳውን እናመልካለን ኃያል ነው በእውነት ታላቅ ነው ጌታ በራሱ ስልጣን ሞትን የረታ        አዝ= = = = = በኩር ነውና የትንሳኤያችን ልባችን ጸና ሞላ ተስፋችን ሞተን አንቀርም እንነሳለን ጥልቁን ተሻግረን እንዘምራለን     መዝሙር ነቢዩ ሳሙኤል ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
❤ 4👍 1
ሼር 💛
✞እመቤታችን በአንቺ ምልጃ✞ እመቤታችን በአንቺ ምልጃ (፪) ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ (፪) መድኃኒዓለም ተአምር ሰል በማየ ቃና (፪) ለጌታችን ተአምር - - - በማየ ቃና ተመርጣ ታድላ - - - በማየ ቃና መጀመርያ ሆነች - - - በማየ ቃና ቃና ዘገሊላ - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሼል        አዝ= = = = = ታውቋት ስላለችው - - - በማየ ቃና ወይንኪ አልቦሙ - - - በማየ ቃና ውሃ ወይን ሲሆን - - - በማየ ቃና ሁሉ አዩ ሰሙ - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሼል         አዝ= = = = = አሳላፊዎቹ - - - በማየ ቃና ግራ ቢገባቸው - - - በማየ ቃና የድንግል ማርያም ልጅ - - - በማየ ቃና ከጭንቅ አወጣቸው - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሼል        አዝ= = = = = እኛም እናምናለን - - - በማየ ቃና በአርሷ ትንብልና - - - በማየ ቃና ሾለ ቃልኪዳኗ - - - በማየ ቃና ሁሉ እንደሚቃና - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሼል መዝሙር ቀሲስ እስክንድር ወልደ ማርያም ዮሐ ፪ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
❤ 5👍 2
ሼር 💛
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን [ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ አርብ፦ ከዚህ በኃላ የሞትን ስልጣን አጠፋ ዲያቢሎስንና ኃይሉን ምረ የብረት መዝጊያዎችን ሰበረ ሲዖልን በዘበዘ የጣዖት ቤቶችን አፈረሰ የምህረትን በር ከፈተ ይህችውም በደሙ የከበረች ቤተ ክርስቲያን ናት ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ቴዎድስዮስ በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ሾለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል። ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመጽሐፈ ምሥጢር ላይ "ዕፀ መስቀል በአይሁድ እጅ ተተከለ፤ ቤተ ክርስቲያንም በኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ብቨተሠራች የእግዚአብሔር በግ በሰቃዮች እጅ በዕፀ መስቀል ላይ ተሠዋ፤ የበረከት ማዕድ ለምእመናን ተዘጋጀ፤ መድኃኒታችን ተወጋ፣ የቤተ ክርስቲያን ደጃፎቿ በሙሽራዋ ደም ተቀቡ" እንዳሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን በደሙ እንደመሠረታት ለማሰብ ይሄን የስሙነ ትንሣኤ አምስተኛ ቀን ዕለተ አርብን ቤተ ክርስቲያን ብለው አባቶቻችን ሰይመዋታል። አርብ ለክርስቶስ የመከራ የስቅለት ቀን እንደነበረች ቤተ ክርስቲያንም ሙሽራዋ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ በመከራ ውስጥ እንደምትቆይ ለማሳየት ይሄን ዕለት ቤተ ክርስቲያንተብሏል። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በዝማሬው "የምናገረውን አውቅ ዘንድ እግዚአብሔር የጥበብ አንደበትን ይስጠኝ፤ አቤቱ ቃሌን አድምጥ፤ አቤቱ የቤተ ክርስቲያንን ሕጓን ሥርዓቷን አውቅ ዘንድ ግለጥልኝ፤ ወደ እርሷ ፈጽሞ የሚገሠግሥ ሁሉ አይደክምም፤ እርሷ እንግዳ ተቀባይ ናትና "እንዳለ ቢጠብቁት ሕይወትን የሚሰጥ ሕግ እና ሥርዓቷን አውቀን እንኖር ዘንድ ከደካማችን እና ኃጢአታችን በቃለ እግዚአብሔር እና በንስሐ ወደ ምታድሰን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንገስግስ ። ቅዳሜ፦      ይቆየን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...

👍 5❤ 4
ሼር 💛
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ ሐሙስ ፦ አዳም፦ አዳም የመጀመሪያ ሰውና የሰው ሁሉ አባት ነው፤ በ፮ኛው ቀን የተፈጠረ የሰው ሁሉ ምንጭ ስለሆነ የሰው ዘር ሁሉ ከእርሱ ተገኝቷል፡፡ በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል ስለመፈጸሙ፤ ዘፍ. ፫÷፲ አዳም ከነልጆቹ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻ ስለመውጣቱ ይታሰብበታል፡፡ ክርስቶስ በተነሳበት በአምስተኛው ቀን ሐሙስ አዳም ይባላል፤ ጌታችን አዳምን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት እንደነበር በቀሌምንጦስ ተጽፏል፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ፯ ዓመት ከቆዩ በኋላ ትእዛዙን በመተላለፋቸው ከኤደን ገነት አስወጣቸው። ኩፋ.፬፥፲፮፤ዘፍ.፫፥፳፫ "ብዙ ተባዙ" ያለው ቃል እንዳይቀር በምድር ላይ ወርደው ልጆችን ወለዱ ይላል፡፡ የተወለዱትም ልጆችም በቁጥር ፷ እንደሆኑ ፩መቃ ፳፰፥፮ የተወለዱት ልጆች ደጎችና ክፉዎች እንደ ነበሩ በአቤልና በቃየል ታውቋል። ዘፍ. ፬፥፰ አዳም በዚህ ዓለም ፱፻፴ ዓመት ኑሮ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ፵፻፭፻፸ ሚያዚያ ፮ ዐርፏል፡ በቅድስት ቤተክርስቲያን ከትንሣኤ በኋላ ያለው ሐሙስ “አዳም ሐሙስ” ይባላል፡፡ በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና በገነት ዛፎች መካከል “አዳም አዳም”እያለ ይመላለስ የነበረው “የእግዚአብሔር ቃል”ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም "ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንኃለው"በማለት የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸሙንና አዳምና ልጆቹም በጌታችን ትንሣኤ ነጻ መውጣታቸውን እናስባለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እኔ ህግንና ነቢያትን ለመሻር አልመጣሁም ልፈጽም እንጂ”እንዳለ ማቴ ፭፥፲፯ “እንደ እግዚአብሔርም መልካምና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ”ስለማይፈልግ ነው የሚለውን የዲያቢሎስን የማታለያ ቃል ሰምተው አምላክነትን ሽተው የሳቱትን አዳምንና ልጆቹን ዘፍ ፫፥፭ ሊያድን ቃል በገባላቸው ቃል መሠረት ከእነርሱ ንጹህ ዘር ሆና ከቀረች ኢሳ፩፥፱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው ሆኖ አድኖታል፡፡ በሞት ባርነት ተይዞ ለነበረ የሰው ልጅም ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን ድል በመንሣት በትንሣኤው ይህንን የሰውን ትንሣኤ በማረጋገጥ የገባለትን ኪዳን ፈጽሟል፡፡ ውድ ክርስቲያኖች!!! የክርስቶስ ትንሣኤ ለአዳም የተገባለት ቃል ኪዳን የተፈጸመበት ብቻ ሳይሆን የነቢያት ትንቢትና የሐዋርያት ትምህርት እንዲሁም የእምነታችንም አማናዊነት የተረጋገጠበት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- “ክርስቶስ ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት”ማለቱ ለዚህ ነው፡፡ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፫ በትንሣኤው ወደ ሕይወት የመራን አምላካችን ስሙ ይመስገን!!! አርብ
Hammasini ko'rsatish...
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

ሼር 💛
እንደ ኖትኮይን 3️⃣ ምርጥ Airdrops 1️⃣ PocketFi - በ ቴሌግራም ቡድን የተሰራ በየ 6 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ። 👉 SwitchBot 👈 2️⃣ Hotcoin - አብዛኞቻችሁ የምታውቁት ሲሆን በየ 4 ሰዓቱ እየገባችሁ claim ማድረግ ትችላላችሁ እንዲሁም እንደ ኖትኮይን Boost በማድረግ speed እና time መጨመር ትችላላችሁ። 👉 HotcoinBot 👈 3️⃣ ChainGame - የ OKX project ሲሆን ሰንሰለት tap tap በማድረግ ትሰበስባላችሁ እንዲሁም boost ማድረጊያ አለው። 👉 ChainBot 👈 🐺 ሁሉም በቅርቡ ብትላልቅ exchanges ሊስት ስለሚደረጉ ካሁኑ ጀምሯቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 10❤ 4😍 4🏆 1
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   đŸ”ş 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️