cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቅንድል ዲጂታል መጽሔት Kendel Digital Magazine

ቅንድል ዲጂታል መፅሔት በቅንድል ኢትዮጵያ የባለራዕይ ወጣቶች ተዘጋጅቶ በቅንድል ዲጂታል ሚዲያ የሚቀርብ በማህበራዊ፣ ሀገራዊ፣ ስነ-ልቦናዊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ባህል፣ ጥበብና ጤና ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያተኩር ዲጂታል መፅሔት ነው፡፡ #ቅንነት_ድል_ያደርጋል! https://m.facebook.com/kdigitalmagazine [email protected] ለ አስተያየት @KenDelBot

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
4 347
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ጣዕመ ዝማሬዎችን ያድምጡ! https://youtube.com/@rebenattube?sub_confirmation=1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
"የብርሃን ፈለጎች - ዓለማየሁ ገላጋይ" ፍልስፍናዊ በሆኑ ሐሳቦች መሠረት ላይ በተጻፈው የዓለማየሁ ገላጋይ "የብርሃን ፈለጎች" ልብ-ወለድ መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ። የውይይቱ ሊንክ: https://rb.gy/dkesu
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
https://youtu.be/HUVbBhmIoJY?si=IyP6LKbltWAe7e7c ❤️ሰብስክራይብ❤️
Hammasini ko'rsatish...
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ተወዳጅ ዝማሬዎች ስብስብ ቁ1 Ye Like Mezemran Yilma Hailu Mezmur Collection No1 1

#yilmahailu #ethiopianorthodoxsibket #ይልማሀይሉ #ማህቶት #ሚካኤል

Hammasini ko'rsatish...
ኅብር ሕይወቴ ባሕሩ ዘውዴ (ፕ/ር) @ethiopiabookforum #seifuonebs #ebs

ብር ሕይወቴ - ባሕሩ ዘውዴ (ፕ/ር) የታሪክ ምሁሩ የፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴን የልጅነት፣ የትምህርት እና የሥራ ሕይወት ምዕራፎችን በሚተርከው "ኅብር ሕይወቴ" ግለ ታሪክ መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት አድርገዋል።

Repost from N/a
Best 25+ YouTube Channel for web developer tutorials. @yona_tech https://vm.tiktok.com/ZM2t3JvNH/
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Hammasini ko'rsatish...
ፒያሳ መሀሙድ ጋር ጠብቂኝ መሀመድ ሰልማን በክለብ ሀውስ የተደረገ ውይይት sifu on ebs | ebs tv @ethiopiabookforum

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
#ነገረ መጻሕፍት - ፩ ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል! ሰኔ 10:2015, ቅዳሜ: ከ8:00 - 10:30 ቆይታ:- ከዶክተር አለማየሁ ዋሴ ጋር። ለውይይት የተመረጠው የደራሲው መጽሐፍ፡-  “ችቦ”። አወያይ:-  እንዳለጌታ ከበደ። አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ። አስተባባሪና የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ከጉለሌ ቅርንጫፍ ንግድ ባንክ ወደውስጥ ገባ ብሎ፡፡ https://maps.app.goo.gl/yb1LFT7PDTwLUP217 ለበለጠ መረጃ እና መገኘትዎን ለማረጋገጥ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/+VZQIhKm-NoAwYjM0 #ማሳሰቢያ በዚህ ፕሮግራም መገኘት የምትፈልጉ በቴሌግራም ቻላናላችን ላይ መገኘት መቻላችሁን የሚያረጋግጥ ድምጽ ስጡን፡፡ ትራንስፖርት ለሚቸገሩ ከአራዳ ህንጻ  ከ7፡30 ላይ የሚነሳ አውቶብስ  ይዘጋጃል፡፡ ለበለጠ መረጃ:- 0900651010 ወይም 0777664020 (ሳፋሪ) ይደውሉ፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Repost from N/a
Hammasini ko'rsatish...
ዳኛው ማነው? በታደለች ኃይለሚካኤል በክለብ ሀውስ የተደረገ ውይይት Book Discussion at the Clubhouse @ethiopiabookforum

በኢትዮጵያ የተማሪዎች ንቅናቄ እና ተከታታይ የፖለቲካ ሂደቶች ውስጥ ሰፊ ተሳትፎ በነበራቸው ብርሃነመስቀል ረዳ እና ባለቤቱ ታደለች ኃይለሚካኤል የሕይወትና ፖለቲካ ጉዞ ዙርያ በተጻፈው "ዳኛው ማነው?" መጽሐፍ ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞችና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ። #books #books #amharic_book_in_audio #ethiopian #new

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ ቡክ ፎረም፤ በክለብ ሐውስ መተግበሪያ በየሳምንቱ እሁድ፣ ምሽት 2-4 ሰዓት ለሚያደርጉት የመጻሕፍት ውይይት፤ ከመጋቢት 24 እስከ ሰኔ 25፣ 2015 ዓ.ም. የተመረጡ መጻሕፍት ዝርዝር። ‍ የትኛቹን መጻሕፍት አንብባችዃል? 👇👇 https://t.me/+aJAclaEuuJA5YTM0
Hammasini ko'rsatish...
1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.