cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Tana Media ጣና ሚዲያ

በቅድሚያ እንኳን ወደ ጣና ቱዩብ ቴሌ ግራም ግሩፕ በሰላም መጡ አዳዲስ ታማኝ እና ሰበር መረጃዎች ይቀርባሉ ይቀላቀሉ ስለተቀላቀሉ ከልብ እናመስግናለን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 286
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-1530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ጎንደር ትልቅ የዘር ጭፍጨፋ ነው የተፈጸመው ታሪክ ይቃር የማይለው በተለይ በጎንደር ያሉ አመራሮች አማራ ክልል ውስጥ ያሉ የጸጥታ መሪዎች ንጹሀኑን በጅምላ አስጨፍጭፈዋል አንድ ቤት ውስጥ ብቻ አስር ሰው ተጨፍጭፏል 😭😭😭😭😭😭
Hammasini ko'rsatish...
መንግስት ባህር ዳር ቀበሌ አስራ አራት ዶክመንታሪ ፊልም በመስራት ላይ ናቸው የመከላከያን መሳሪያ ሰብስበው ማረክን በማለት በመስራት ላይ ናቸው ባህር ዳር ጎንደር የዘር ጭፍጨፋ ተፈጽሟል
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሸዋ ሸኔ
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...

28:50
Video unavailableShow in Telegram
84.93 MB
Photo unavailableShow in Telegram
😁😁😁😁
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዳንኤል ክስረት የትግራይ ሰወች አይነት ደግሞ እንዳይፈጠር እናረጋለን ብለህ ነበር ፡ግን በአለቃህ እጅ መልሰው ሲሸለሙ ሽልማታቸውን ተሸካሚ ሆነህ አይተነሀል ፡እነሱ ደግሞ ሂሳብ ማወራረድ ሚባል ነገር አላቸው ቀኑ መቸ እንደሆን አላውቅም!!! ፋኖን እና የአማራን ህዝብን ያዋረደ ግን ብዙ ሲቆይ አላየሁም!!! አማራ ደግሞ ቀላዋጭ ደፍተራ ያለስራው ሲገባ አቀጣጡን ያውቅበታል!!! በል ባዕታ ትርዳህ !!!! VIa Abebe Belew
Hammasini ko'rsatish...
በእውነት ያሳዝናል በከተሞች ላይ ይህን ያህል ድሮን ከባድ መሳሪያ በንጹሀን ላይ የሚዘንብ ባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች ባህር ዳር ጎንደር ደብረ ብርሀን በርካታ ንጹሀን በታንክ በመድፍ ተጨፍጭፈዋል የጨፈጨፍኸውን ህዝብ ነገ ስትመሩ የሚታይ ይሆናል
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የ አዲስ አበባ ሮንድ
Hammasini ko'rsatish...
🤜🤜🤜🤜🤜🤜የሰዓቱ የምሽቱ በርካታ ሰበር መረጃዎች 🤜🤜🤜🤜https://www.youtube.com/watch?v=WRhYjXq4jL8
Hammasini ko'rsatish...