cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Shewa Educational Channel

የዚህ ቴሌግራም ዋናው ዓላማ ተከታዮቹን ትምህርታዊና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች ለህብረተሰቡ የሚለቀቅበት ገጽ ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ከሚለቁት መረጃዎች መካከል፦ 👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን 👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን 👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን 👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን 👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን የመሳሰሉት ይገኙበታል።እርሶም ይህንን ቻናል ሼር በማድረግ ያጋሩ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 095
Obunachilar
-124 soatlar
+807 kunlar
+45130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹በመላ ሀገሪቱ በ2016 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ዓመቱን ሙሉ የለፋችሁበትና የደከማችሁበት ትምህርት ውጤቱ ያማረና የሰመረ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኝላችኋለሁ፡፡❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Shewa Educational Channel “መልካም ውጤት” I sincerely wish all the students of the 8th grade ministry examination across the country in 2016 E.C that the results of the study you have worked hard for the whole year will be beautiful and fruitful. Shewa Educational Channel "GOOD RESULT" Barattoonni qormaata tajaajila kutaa 8ffaa guutuu biyyattii bara 2016 keessa jirtan hundaaf bu'aan qo'annoo waggaa guutuu itti cimtanii hojjettan bareedduu fi bu'a qabeessa akka ta'u onneen hawwa. Chaanaalii Barnootaa Shewaa "bu'aa gaarii".
Hammasini ko'rsatish...
🙏 20👍 7 7👏 2🏆 1
የየካ ክፍለ ከተማ ሞዴል ሁለት የ6ኛ ክፍል ፈተና መልሶች ግንቦት 2016 ዓ/ም
Hammasini ko'rsatish...
2🙏 2
ሂሳብ 6ኛ ክፍል ግንቦት 23-2016.docx0.39 KB
አማርኛ ሞዴል 6ኛ ክፍል ግንቦት 23-2016.docx0.32 KB
አካባቢ_ሳይንስ_ሞዴል_6ኛ_ክፍል_ግንቦት_23_2016.docx0.29 KB
እንግሊዘኛ_ሞዴል_6ኛ_ክፍል_ግንቦት_23_2016.docx0.22 KB
ግብረ_ገብ_ሞዴል_6ኛ_ክፍል_ግንቦት_23_2016.docx0.33 KB
👍 1🏆 1
የየካ ክፍለ ከተማ ሞዴል ሁለት የ8ኛ ክፍል ፈተና መልሶች ግንቦት 2016 ዓ/ም
Hammasini ko'rsatish...
በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ግንቦት 2016 ዓ/ም የተዘጋጁ የ8ኛ ክፍል ሞዴል ሁለት (2) ፈተናዎች ግንቦት 23/2016 ዓ/ም 🌼🌼┈┈┈••✦✦••┈┈┈🌼🌼 ========================= ➪ለትክክለኛ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና ፈጣን ትምህርት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይህንን 👉የሸዋ ትምህርታዊ ቻናል ከሥር ያለውን ሊንክ Join በማድረግ ይከታተሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ShewaferaGetaneh ➪ ለከፍተኛ ትምህርት የጥናት እና ምርምር ሥራዎች ለማማከር እና ለማሰራት ከፈለጉ ከታች ባለው የቴሌግራም ገጽ ማግኘት ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/DemerewGetaneh Email: [email protected] ➪ ለPGDT ተማሪዎች ማቴሪያል፣ አሳይመንት፣ የመመረቂያ ፅሑፍ ለማጻፍ እንዲሁም ተግባራዊ ጥናትና ምርምር ለማሰራት ከፈለጉ በዚህ ገብተው ማማከር ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/PGDTT ➪ለአለም አቀፍ ወቅታዊ እና አዳዲስ የዜና መረጃዎችን ለማግኘት ከፈለጉ ደግሞ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/news_african
Hammasini ko'rsatish...
Citizenship Model G-8 May 2016 E.C 11.docx0.44 KB
English Model G-8 May 2016 E.C 11.docx1.24 KB
G.Science Model G-8 May 2016 E.C 11.docx0.40 KB
Maths Model G-8 May 2016 E.C 11.docx0.67 KB
S.Studies Model G-8 May 2016 E.C 11.docx0.62 KB
Amharic Model G-8 May 2016 E.C 11.docx0.45 KB
👍 2
🗣✍️📄በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች! ======================== 🗣ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: ✍️ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ 👉ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። 👉ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 👉ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  👉ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። 👉ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በዕርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። 👉የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት፣ በቂ እረፍት እና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ጭንቀትን ይቀንሳል እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 1
🌹ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ🍒::     በቅድሚያ እንኳን ቸሩ አግዚአብሔር በሰላም አደርሳችሁ እያልን በተመደቡ ፈታኝ አካላቶች ሰኞ ሰኔ 03/2016ዓ.ም ብስራት የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አጠቃላይ ስለፈተናዉ አሰጣጥ ማወቅ የሚገባችሁን ሕግና መመሪያ ዙሪያ ገለፃ ኦረንቴሽን(orientation) የሚሰጥ ስለሆነ ሰኞ በቀን 03/10/2016ዓ.ም  አንድ ላይ በጋራ ለመሄድ ምቹ እንዲሆን ሁላችሁም ዩኒፎርም ለብሳችሁ በባሽዋም ት/ቤት ቅጥር ግቢ ዉስጥ 2:30 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን:: ማሳሰቢያ:- በፈተና ወቅት (ሰኔ 4እና 5/2016ዓ.ም የፅፈት መሳሪያ(እርሳስ; ላጵስ እና መቅረጫ)  ዩኒፎርም ቀዩን የተሟላ እና Original Admission card መያዛችሁን አረጋግጣችሁ እንድትገኙ እናሳስባልን :: ውድ ወላጆች በማሳሰብያዉ የተገለፅዉን ከቤት ሲውጡ ማሟላታችዉን እንድታረጋግጡ እና የዘወትር ድጋፍና ክትትላችሁ እንዳይለያቸዉ እናሳስባለን:: ══❖•🌺🌸•❖═══╗ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ══❖•🌺🌸•❖═══╝
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 2🙏 1
የመኖሪያ_ቤት_ኪራይ_ቁጥጥር_እና_አስተዳደር_አዋጅ_ቁጥር_2016.pdf3.41 MB