NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ analitikasi
NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ (@nesihatv) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 28 570 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 2 540-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 187-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 28 570 obunachiga ega bo‘ldi.
16 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -25 ga, so‘nggi 24 soatda esa -4 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 19.10% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.94% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 457 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 984 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 31 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 17 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 17 Iyul | +2 | |||
| 16 Iyul | +8 | |||
| 15 Iyul | +7 | |||
| 14 Iyul | +4 | |||
| 13 Iyul | +1 | |||
| 12 Iyul | +2 | |||
| 11 Iyul | 0 | |||
| 10 Iyul | 0 | |||
| 09 Iyul | 0 | |||
| 08 Iyul | 0 | |||
| 07 Iyul | +2 | |||
| 06 Iyul | +2 | |||
| 05 Iyul | +3 | |||
| 04 Iyul | +3 | |||
| 03 Iyul | +8 | |||
| 02 Iyul | +9 | |||
| 01 Iyul | +2 |
| 2 | " የመጨረሻው ዘመን ፈተናዎች "
🎤 ኡስታዝ ሁሴን ኢሳ
==================
ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 2 811 |
| 3 | " ኢማንን ማደስ "
🎤 በኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ
========================
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000
@nesihatv | 2 867 |
| 4 | " በሱረቱል ከህፍ ጥላ ስር " 03
√ በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን
በዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ 👇👇
https://youtu.be/5_yiAbRW5pM?si=6CrAXeBt_2VaBY44
========================
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 2 839 |
| 5 | " የኢስላም ውበት " ክፍል 2
√ በኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ
በተከታዩ በዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ 👇👇
https://youtu.be/bKgyHjKe9qE?si=PUEt8rXQL_pjHrMf
========================
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 3 020 |
| 6 | 📖 የክረምት ኮርስ ፕሮግራም፦
በአካዳሚ ት/ት አመቱን ሙሉ ሲማሩ የቆዩ ታዳጊዎችን ያማከለ የ2 ወራት የቁርአንና መሰረታዊ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ሲሆን በ2017 በነበረው ፕሮግራም 98 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን በዘንድሮውም ከ100 በላይ ተማሪዎችን በአዳሪና በተመላላሽ መርኋግብር ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል፡፡
📢 ዳዕዋ እና ኮርስ
ለተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ማለትም ለሴቶች፣ ለኡስታዞች፣ ለኡለሞችና ለታዳጊዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች አጫጭርና የአጭጭርና የረጅም ጊዜ ኮርሶች ፣ ስልጠናዎች ፣ ሙሀደራዎች ታዋቂ ኡስታዞችን እና መሻኢኾችን በመጋበዝ ይሰጣል።
🌿 የበጎ አድራጎት አገልግሎት
🌙 የረመዳን እና የዒድ ፕሮግራሞች፦ በወሎና አካባቢው ለሚገኙ ሚስኮኒችና ለተቸገሩ ወገኖች የዘካተል ፊጥር እና የዒድ ኡድሂያ (የእርድ) ስጋ ያከፋፍላል::
💰የእርዳታ ስራዎች፦ በአካባቢው የተለያዩ ሰው ሰራሽም ሆነ ተፈጥሯዊ ችግሮች ሲከሰቱ፣ መርከዙ ለጋሾችን በማስተባበር የተፈናቀሉትንና የተቸገሩትን በምግብና በቁሳቁስ የመደገፍ ስራዎችን ያከናውናል። በዚህም ተፈናቃዮች፣ አይታሞች፣ ደረሶች እና የተለያዩ አቅመደካማ የህብረተሰብ ክፍሎችና መሻይኾችን ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፡፡
@nesihatv | 3 437 |
| 7 | 🕌 ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
(Ibnu Mes'oud Islamic Center)
በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ቅርንጫፎችን በመክፈት ኢስላማዊ የትምህርት ፣ የዳዕዋ እና የበጎ አድራጎት ስራዎችን የሚሰራ አንጋፋ ተቋም ነው።
📍 ወሎ ቅርንጫፍ ፣ ደሴ
በአካባቢው ላሉ ማህበረሰቦች የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ከፍተኛ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል
📚የሸሪዓዊ እውቀቶች
📖 መደበኛ የቁርአን ተመላላሽ መርኃግብር
በተለያዩ የዕድሜ ክልሎች ለሚገኙ ለጀማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች ሰዎች ከተማው ላይ ቅርንጫፎችን በመክፈት የቁርዓን ትምህርት ከቃዒዳ እስከ ሒፍዝ እና ልዩ ልዩ የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ።
📖 መደበኛ የቁርአን አዳሪ መርኃግብር
ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ ታዳጊዎችን ያማከለ የ2 አመት የቁርአን ሒፍዝና ሙራጀዓ እና መሰረታዊ ኪታቦች ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን በዘንድሮ መስከረም 4/2018 የመጀመሪያ ዙር 20 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
📖 የተምሂዲ ፕሮግራም፦ ሴቶችና ወንዶችን ያካተተ በዋና ዋና የዕውቀት ዘርፎች መሰረታዊ በቂ እውቀትና ግንዛቤ ለማስጨበጥና ለሁለት አመት የሚቆይ የሰርተፊኬት ፕሮግራም እየሰጠ ሲሆን የፊታችን ሀምሌ 26/2018 የ2ኛ ዙር 20 ተማሪዎቹን ያስመርቃል::
📖 የዲፕሎማ ፕሮግራም፦ መሠረታዊ እውቀት ላላቸው ወንድና ሴቶች በተለያዪ በርካታ የእውቀት ዘርፎች ላይ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ከራሳቸው አልፈው ሌሎችን ማስተማር እንዲችሉ በማለም ዱዓትና ኡስታዞችን ለማፍራት መሠረት የሚጥል ለ2 አመት የሚሰጥ ፕሮግራም ሲሆን የመጀመሪያ ዙር 30 ተማሪዎቹን በተመሳሳይ ሀምሌ 26/2018 ያስመርቃል።
| 3 124 |
| 8 | 📖 የክረምት ኮርስ ፕሮግራም፦
በአካዳሚ ት/ት አመቱን ሙሉ ሲማሩ የቆዩ ታዳጊዎችን ያማከለ የ2 ወራት የቁርአንና መሰረታዊ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ሲሆን በ2017 በነበረው ፕሮግራም 98 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን በዘንድሮውም ከ100 በላይ ተማሪዎችን በአዳሪና በተመላላሽ መርኋግብር ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል፡፡
📢 ዳዕዋ እና ኮርስ
ለተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ማለትም ለሴቶች፣ ለኡስታዞች፣ ለኡለሞችና ለታዳጊዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች አጫጭርና የአጭጭርና የረጅም ጊዜ ኮርሶች ፣ ስልጠናዎች ፣ ሙሀደራዎች ታዋቂ ኡስታዞችን እና መሻኢኾችን በመጋበዝ ይሰጣል።
🌿 የበጎ አድራጎት አገልግሎት
🌙 የረመዳን እና የዒድ ፕሮግራሞች፦ በወሎና አካባቢው ለሚገኙ ሚስኮኒችና ለተቸገሩ ወገኖች የዘካተል ፊጥር እና የዒድ ኡድሂያ (የእርድ) ስጋ ያከፋፍላል::
💰የእርዳታ ስራዎች፦ በአካባቢው የተለያዩ ሰው ሰራሽም ሆነ ተፈጥሯዊ ችግሮች ሲከሰቱ፣ መርከዙ ለጋሾችን በማስተባበር የተፈናቀሉትንና የተቸገሩትን በምግብና በቁሳቁስ የመደገፍ ስራዎችን ያከናውናል። በዚህም ተፈናቃዮች፣ አይታሞች፣ ደረሶች እና የተለያዩ አቅመደካማ የህብረተሰብ ክፍሎችና መሻይኾችን ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፡፡ | 1 |
| 9 | 🕌 ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
(Ibnu Mes'oud Islamic Center)
በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ቅርንጫፎችን በመክፈት ኢስላማዊ የትምህርት ፣ የዳዕዋ እና የበጎ አድራጎት ስራዎችን የሚሰራ አንጋፋ ተቋም ነው።
📍 ወሎ ቅርንጫፍ ፣ ደሴ
በአካባቢው ላሉ ማህበረሰቦች የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ከፍተኛ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል
📚የሸሪዓዊ እውቀቶች
📖 መደበኛ የቁርአን ተመላላሽ መርኃግብር
በተለያዩ የዕድሜ ክልሎች ለሚገኙ ለጀማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች ሰዎች ከተማው ላይ ቅርንጫፎችን በመክፈት የቁርዓን ትምህርት ከቃዒዳ እስከ ሒፍዝ እና ልዩ ልዩ የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ።
📖 መደበኛ የቁርአን አዳሪ መርኃግብር
ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ ታዳጊዎችን ያማከለ የ2 አመት የቁርአን ሒፍዝና ሙራጀዓ እና መሰረታዊ ኪታቦች ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን በዘንድሮ መስከረም 4/2018 የመጀመሪያ ዙር 20 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
📖 የተምሂዲ ፕሮግራም፦ ሴቶችና ወንዶችን ያካተተ በዋና ዋና የዕውቀት ዘርፎች መሰረታዊ በቂ እውቀትና ግንዛቤ ለማስጨበጥና ለሁለት አመት የሚቆይ የሰርተፊኬት ፕሮግራም እየሰጠ ሲሆን የፊታችን ሀምሌ 26/2018 የ2ኛ ዙር 20 ተማሪዎቹን ያስመርቃል::
📖 የዲፕሎማ ፕሮግራም፦ መሠረታዊ እውቀት ላላቸው ወንድና ሴቶች በተለያዪ በርካታ የእውቀት ዘርፎች ላይ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ከራሳቸው አልፈው ሌሎችን ማስተማር እንዲችሉ በማለም ዱዓትና ኡስታዞችን ለማፍራት መሠረት የሚጥል ለ2 አመት የሚሰጥ ፕሮግራም ሲሆን የመጀመሪያ ዙር 30 ተማሪዎቹን በተመሳሳይ ሀምሌ 26/2018 ያስመርቃል።
| 1 |
| 10 | 📍ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
ወሎ ቅርንጫፍ ፤ ደሴ የመርከዝ እንቅስቃሴ
https://youtu.be/3s_uonVjhws?si=R980bHC60pJ6_ANH
==============
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 3 369 |
| 11 | 📅 የእውቀት ማዕድ ፕሮግራም !
▫️ ለጡላበል ኢልም !
🔖 በቅርቡ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኖ የነበረው 5ኛው የሚይራሱል አንቢያእ ኮርስ ሲሰጡ የነበሩ ትምህርቶችን የክረምቱን ልዩ እድል በመጠቀም እውቀት ፈላጊዎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ
⏰ ዘወትር ከሰኞ - ሐሙስ ከጧቱ 12፡00 ጀምሮ አንዲሁም ድጋሚ ምሽት 4፡00 ሰአት
በነሲሓ ቲቪ ይተላለፋል !
📚 የሚቀርቡ ኪታቦች እና መሻይኾች
📖 ሪሳለቱ ሸርሂ ሀዲሢል ኢፍቲራቅ
🎙️ በሸይኽ ኢሊያስ አህመድ (ሰኞ)
📖 በያኑ ኢዕጃዚል ቁርዓን
🎙️ በዶ. አብሳሩ ኢስላም ቢን ወቃሩል ኢስላም (ማክሰኞ)
📖 አልቀዋኢዱል ፊቅሂያህ
🎙️ በዶ. ኢስማኢል ቢን ኢብራሂም አልዐልዋን (ረብዑ)
📖 ደዋቢጡል ጀርሂ ወተዕዲል
🎙️ በዶ. ኢብራሂም ኸሊል በኒ ሰላመህ (ሀሙስ)
🎯 በዩቱዩብ ቻናላችን ገብተው መከታተል ይችላሉ ፤ ለሌሎችም ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ !
#ደውረቱ ሚራሲል አንቢያዕ
==============
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 4 296 |
| 12 | 📅 የእውቀት ማዕድ ፕሮግራም !
▫️ ለጡላበል ኢልም !
🔖 በቅርቡ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኖ የነበረው 5ኛው የሚይራሱል አንቢያእ ኮርስ ሲሰጡ የነበሩ ትምህርቶችን የክረምቱን ልዩ እድል በመጠቀም እውቀት ፈላጊዎች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ
⏰ ዘወትር ከሰኞ - ሐሙስ ከጧቱ 12፡00 ጀምሮ አንዲሁም ድጋሚ ምሽት 4፡00 ሰአት
በነሲሓ ቲቪ ይተላለፋል !
📚 የሚቀርቡ ኪታቦች እና መሻይኾች
📖 ሪሳለቱ ሸርሂ ሀዲሢል ኢፍቲራቅ
🎙️ በሸይኽ ኢሊያስ አህመድ (ሰኞ)
📖 በያኑ ኢዕጃዚል ቁርዓን
🎙️ በዶ. አብሳሩ ኢስላም ቢን ወቃሩል ኢስላም (ማክሰኞ)
📖 አልቀዋኢዱል ፊቅሂያህ
🎙️ በዶ. ኢስማኢል ቢን ኢብራሂም አልዐልዋን (ረብዑ)
📖 ደዋቢጡል ጀርሂ ወተዕዲል
🎙️ በዶ. ኢብራሂም ኸሊል በኒ ሰላመህ (ሀሙስ)
🎯 በዩቱዩብ ቻናላችን ገብተው መከታተል ይችላሉ ፤ ለሌሎችም ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ !
#ደውረቱ ሚራሲል አንቢያዕ
==============
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 1 |
| 13 | " የልብ ድርቀት"
የጁሙዓ ኹጥባ
🎤 በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
🕌 በሰልማን አል ፋሪስ መስጂድ
https://youtu.be/ejq62sMUbz4?si=uJ2m6LYHQ4RZjOU5 !
==============
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 4 352 |
| 14 | " የጀነት መግቢያ ሰበቦች " 04
√ ኡስታዝ አብዱረህማን ከማል
========================
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 5 069 |
| 15 | " በሱረቱል ከህፍ ጥላ ስር " 01
√ በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን
በዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ 👇👇
https://youtu.be/Kf2z_Cxu5zk?si=B3kyWDmvGWj2SenD
========================
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 5 355 |
| 16 | " የጀነት መግቢያ ሰበቦች " 03
√ ኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ
========================
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 4 278 |
| 17 | " የጀነት መግቢያ ሰበቦች " 02
√ ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
========================
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 4 773 |
| 18 | " የጀነት መግቢያ ሰበቦች " 01
√ ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን
========================
ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv
Facebook ፡ https://www.facebook.com/@nesihatv
Telegram : http://t.me/nesihatv
📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 | 5 205 |
| 19 | Matn yo'q... | 10 |
| 20 | " የጀነት መግቢያ ሰበቦች "