cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መንፈሳዊ ጥያቄ

ከመፅሐፍ ቅዱስ የወጡ የወንጌል ክፍሎችን በጥያቄዎች መልኩ ወደ እናንተ የምናደርስበት መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናል። “ቃሉ የታመነ ነው።” ቲቶ 3፥8 አስተያየት መቀበያ :- @menfesawi_teyake_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 727
Obunachilar
+624 soatlar
+607 kunlar
+24430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

970. ሳኦልም ለልጁ ለዮናታንና ለባሪያዎቹ ሁሉ _______ ይገድሉ ዘንድ ነገራቸው።Anonymous voting
  • ዳዊትን
  • አምኖንን
  • አቤሴሎምን
  • ሰሎሞንን
0 votes
👍 3🙏 3🏆 3
969. “ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ _______ ግን ለሕይወት ዘመን..."Anonymous voting
  • አንድነቱ
  • እምነቱ
  • ፍቅሩ
  • ሞገሱ
0 votes
🙏 2👍 1🏆 1
968. “ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በ ______ አመስግኑት።”Anonymous voting
  • በአርያም
  • በእልልታ
  • በከበሮ
  • በመዝሙር
0 votes
🏆 3🙏 2👍 1
967. “እግዚአብሔር የዋሃንን ያነሣል፥ ______ ግን እስከ ምድር ድረስ ያዋርዳል።”Anonymous voting
  • መጥፎዎችን
  • ኃጢአተኞችን
  • ክፉዎችን
  • ትዕቢተኞችን
0 votes
🙏 6🏆 2
966. “ያለ _____ ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።”Anonymous voting
  • ያለ በረከት
  • ያለ ፅድቅ
  • ያለ እምነትም
  • ያለ በጎ ሥራ
0 votes
🙏 4🏆 2
963. “ነገር ግን አስቀድማችሁ __ ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።”Anonymous voting
  • ሀብትን
  • ትግዕስትን
  • የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም
  • ፍቅርን
0 votes
4🙏 2🥰 1👏 1
💬 Leave a comment
↗️ Share
961. “...____ ከመብል __ም ከልብስ አይበልጥምን?”Anonymous voting
  • መጠጥ ከመብል፤ ሀገርም ከልብስ
  • ነፍስ ከመብል፤ ሰውነትም ከልብስ
  • ወንድም ከመብል፤ እህትም ከልብስ
  • ፍቅር ከመብል፤ ሰላምም ከልብስ
0 votes
5🙏 5👍 4👏 1
💬 Leave a comment
↗️ Share
962. “ሄሮድስ ግን ሰምቶ፦ እኔ ራሱን ያስቈረጥሁት ______ ይህ ነው እርሱ ከሙታን ተነሥቶአል አለ።”Anonymous voting
  • ኢየሱስ ክርስቶስ
  • ሳሙኤል
  • አልዓዛር
  • ዮሐንስ
0 votes
👍 4 4🙏 2👏 1
💬 Leave a comment
↗️ Share
964. የሄሮድስ ወንድም ፊልጶስ ሚስቱ ማን ትባል ነበር?Anonymous voting
  • ሐና
  • ሄሮድያዳ
  • ዮሐና
  • መቅደላዊት ማርያም
0 votes
🥰 2👏 2🏆 2 1🙏 1
💬 Leave a comment
↗️ Share
965. “እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን ___ እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት?”Anonymous voting
  • የሜዳ እንስሳን
  • የሜዳን ሣር
  • ህፃናትን
  • ሰማይና ምድርን
0 votes
👍 5🙏 4🏆 3 1🥰 1🎉 1
💬 Leave a comment
↗️ Share
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.