Android tech tip
games teach ቤተሰቦች ይጠቅማሉ ብለን የምናስበው የቴክኖሎጂ መረጃዎች ይጠቁማሉ(ያድሳል)።እንዲሁም Appች Game እና Edit Photo or vidoe ማድረግያ ይጠቁማል እና የልካል። youtube channale https://youtube.com/channel/UC2BiehTas_k7tA9Mo41W31g ለመወያየትና ለጥያቄ @ethiogame44 group/አችን ነው ጠይቁ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
181
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ዋይፋያችንን ማን እንደሚጠቀመው
ለማወቅ እና ተጠቃሚዎችን
Block ለማድረግ
የሚጠቅም app👇👇
የማናውቃቸው የሞባይል ስልካችን ሚስጥራዊ አገልግሎቶች ልጠቁማችሁ
1ኛ ቦሞባይል ስልካችን ሙዚቃ ወይም ቪዲዮ እየተመለከትን የድምፅ ጥራቱ አነስተኛ ከሆነብን የሞባይል ስልካችንን ማይክ(Mic) በእጃችን በመሸፈን የድምፅ ጥራቱን ማሻሻል ይቻላል፡፡
2ኛ ሞባይል ስልካችንን በጣም በፍጥነት ቻርጅ ለማድረግ ስልካችን ላይ Airplane mode የሚለውን ON አድርገን ቻርጅ ካደረግን ቢያንስ በ50% ፈጣን ማድረግ ይቻላል፡፡ ቶሎ ቻርጅ ለማድረግ ስልካችንን ማጥፋት አይጠበቅብንም፡፡
3ኛ የስልካችሁ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በጣም ቀርፋፋ ሲሆን Airplane mode የሚለውን ለትንሽ ሰከንዶች ON አድርገን መልሰን OFF ስናደርግ ኢንተርኔት ኮንክሸናችን ይሻሻላል፡፡
4ኛ ሞባይል ስልካችን ሲጠፋብን ያገኘው ሰው በቀላሉ አድራሻችንን እንዲያውቅ የስልካችንን ሎክ ስክሪን(Lock Screen) ስማችንን፤አድራሻችንን፤ተለዋጭ ስልክ ቁጥር ማድረግ እንችላል፡፡
5ኛ ሞባይል ስልካችንን ቀኑን ሙሉ ስንጠቀምበት ስክሪኑ ይቆሽሻል፡፡ አንዳንዴ ስክሪናችን ቅባት ነገር ይይዝና ለማፅዳት እንቸገራለን፡፡ በዚህ ወቅት በላፒስ ስክሪናችሁን ሙልጭ አድርጋችሁ ማፅዳት ትችላላችሁ።
Credit (ምንጭ) :- DTS
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @ethiogamehhh
💁♂: @ethiogamehhh
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬
🎮 : Real Boxing 2 Rocking
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🆚 : V1.14.3
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Ⓜ️ : mod Unlimited Money
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
----------------------------------------------
📢:@appsteach
------------------------------------------------