Nahom Records Inc
Kanalga Telegram’da o‘tish
Nahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.
Ko'proq ko'rsatish4 943
Obunachilar
-224 soatlar
+97 kun
+4030 kun
Postlar arxiv
4 943
አሁን ተለቀቀ!
በበርካታ ነጠላ ዜማዎቹ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው በተለይም #ዎዜ እና #ዶስዶሬ የተሠኙት ስራዎቹ በሚልየኖች የታዩለት ድምጻዊ #ዲዲ_ጋጋ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #Arse አሁን ተለቀቀ!! ሊንኩን ይጫኑ!!
https://youtu.be/CD8yiz82TyA?si=_cqeIpofYGsBCfkl
4 943
አሁን ተለቀቀ
#ዮምጣቢ የተሠኘው የ #ማፊ_ልኡል አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ!!
ሊንኩን ቢጫኑ ያገኙታል
https://youtu.be/gT10OhrhMQo?si=DzRim0qmY3F01H9c
4 943
በዚህ ሳምንት ...በናሆም ሬከርድስ
የተመረጡና ተወዳጅ ስራዎችን ወደ እናንተ በማድረስ የሚታወቀው አንጋፋው ናሆም ሬከርድስ በዚህ ሳምንት ወደ እናንተ ከሚያደርሳቸው ስራዎች ውስጥ እዚህ የተመለከቱት ይገኛሉ!!
(የናሆም ሬከርድስን የማህበራዊ ሚድያዎችን በመቀላቀል አዳዲስ ስራዎችን ቀድመው ይመልከቱ
ሊንክ እዚህ አለ
ዩቲዩብ
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@nahom_records
4 943
በዚህ ሳምንት ...በናሆም ሬከርድስ 🔥
የተመረጡና ተወዳጅነት ስራዎችን ወደ እናንተ በማድረስ የሚታወቀውአንጋፋው ናሆም ሬከርድስ በዚህ ሳምንት ወደ እናንተ ከሚያደርሳቸው ተወዳጅ ስራዎች ውስጥ እዚህ የተመለከቱት ይገኛሉ!!
(የናሆም ሬከርድስን የማህበራዊ ሚድያዎችን በመቀላቀል አዳዲስ ስራዎችን ቀድመው ይመልከቱ 🤩🤩
ሊንክ እዚህ አለ 👇👇
ዩቲዩብ 👇
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_records
4 943
አርብ ምሽት...በናሆም ሬከርድስ 🔥
ከዚህ ቀደም ለህዝብ ባደረሳቸው ድንቅ የሙዚቃ ስራዎቹ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፈው ድምጻዊ #አማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ስራ #ገዛና አርብ ምሽት ወደ እናንተ ይደርሳል!!
(የናሆም ሬከርድስን የማህበራዊ ሚድያዎችን በመቀላቀል አዳዲስ ስራዎችን ቀድመው ይመልከቱ 🤩🤩 ሊንክ እዚህ አለ 👇👇
ዩቲዩብ 👇
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_records
4 943
አሁን ተለቀቀ🔥 የድምፃዊ #ማክ_እዝራ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ዘመድ አሁን ተለቀቀ!
ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://youtu.be/953Am1DJ0W0?si=eqi6wzaotIA_7cvV
4 943
ዛሬ ይለቀቃል🔥 ድምፃዊ #ማክ_እዝራ #ዘመድ
#ተወሓደ የተሰኘ ሙዚቃውን አድርሶ በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ተወዳጅነትና በአንድ አመት ብቻ ከሰላሳ ሰባት ሚሊየን በላይ እይታ ያገኘው ድምፃዊ የግጥምና ዜማ ደራሲ #ማክ_እዝራ በአዲስ ቆንጆ ስራ በ #nahomrecordsinc
Executive producer #nahomrecordsinc
ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic
4 943
አሁን ተለቀቀ 🔥#ጋሼ_ጨፈረ #ሙሉጌታ_ሽቴ
#ቀለመወርቅየ #መልሺኝ በሚሉ ተወዳጅ የባህል ስራዎች የሚታወቀው ድምፃዊ #ሙሉጌታ_ሽቴ በአዲስ የበዓል የሙዚቃና ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ በ #nahomrecordsinc አሁን ተለቀቀ!
ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://youtu.be/Qm2Ink7j5us?si=pkLh7dtxMoQ6D6k7
4 943
ረቡዕ ምሽት በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
ቀለመወርቅዬ እና መልሺኝ በሚሉ ተወዳጅ የባህል ስራዎች የሚታወቀው #ሙሉጌታ_ሽቴ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ጋሼ_ጨፈረ ረቡዕ ምሽት ወደ እናንተ ይደርሳል ።
4 943
አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
#እምዬ የተሠኘዉ የ #መልካሙ_በላይነህ
አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ!
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/JC1PAoGJgeI?si=N08HogO7KZf9p7rn
4 943
አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
የድምፃዊት #ትምኒት_ወልዳይ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #መስዩካ አሁን ተለቀቀ!!
ይህን አዲስ ቆንጆ ትግረኛ ሙዚቃና ቪዲዮ በ#nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል👇👇
https://youtu.be/mPj2jZLFPuU?si=-AQ1mWmzxpISlrca
4 943
ተለቀቀ🔥#ሀናን_አብዱ #ጥፍር_ቆረጣ
በተወዳጅ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀው ድምፃዊት አዲስ ቆንጆ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #Official_Hanan_Abdu የዩቲዩብ ቻናል 👇
ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/_3DdOvcmIDo?si=rAH_ogH2mlP52tjJ
4 943
ዛሬ ምሽት
በተወዳጅ የባህል ሙዚቃዎቿ የምትታወቀው የድምጻዊት #ሃናን_አብዱ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ዛሬ ምሽት በራሷ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል። ይህን በጉጉት የሚጠበቅ ስራ በቅድሚያ ለመመልከት ሊንኩን ተጭነው ቻናሉን ሠብስክራይብ ያድርጉ!
ሊንኩን ይጫኑ
https://www.youtube.com/@hanan_abdu_%E1%88%83%E1%8A%93%E1%8A%95_%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%B1
4 943
አዲስ የኢትዮ ጃዝ አልበም . . .አሁን ተለቀቀ 🔥
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ #ቴዎድሮስ_አምዴ አዲስ የኢትዮ ጃዝ አልበም አሁን ተለቀቀ!!
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLAAuJcu8E0vY&si=kiOSX3Iz64PdJDTI
4 943
#ጊዜ_አይሄድም ከሁለት ሚሊየን በላይ እይታ 🔥
የድምፃዊ #አህመድ_ተሾመ (ዲንቢ) 3ኛ አልበም #ጊዜ_አይሄድም በተለቀቀ በአንድ ሳምንት ዉስጥ ከሁለት ሚሊየንላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል:: ይህን ድንቅ አልበም ለመመልከት #Nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ይጎብኙ!
ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይመልከቱ👇👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLE5pl-qMq9oU&si=lMDhxkzVJdAeaTWZ
4 943
ሐሙስ ምሽት...በናሆም ሬከርድስ
ደሜ_ድማማ ነዉ የተሠኘዉ የ #ማዕረግ_ኃይሉ እና #እየሩሳሌም_አሠፋ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሐሙስ ምሽት ወደ እናንተ ይደርሳል!
(የናሆም ሬከርድስን የማህበራዊ ሚድያዎችን በመቀላቀል አዳዲስ ስራዎችን ቀድመው ይመልከቱ 🤩🤩 ሊንክ እዚህ አለ 👇👇
ዩቲዩብ 👇
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_records
https://youtu.be/JzVF6EsQewk
4 943
አሁን ተለቀቀ 🔥
#ናና የተሠኘዉ
የተወዳጇ ድምፃዊት #ራሄል_ጌቱ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ:: ይህን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ አዲስ የሙዚቃ ስራ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ! #nahomrecordsinc 👇👇
https://youtube.com/watch?v=-qjsXKawSos&si=jOA2taodqjxwI3rx
