★ተይሲር★
2 910Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Обуначиларнинг ўсиш даражаси
Ma'lumot yuklanmoqda...
ሰደቃን በድብቅ መስጠት ያለው ጥቅም ..
صدقةُ السّر تطفئ غضبَ الرب…
✨የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"የሚስጥር ሰደቃ የጌታን ቁጣ ታጠፋለች…"
☀️ለመሆኑ ይህንን ዚክር ስንቶቻችን እንሰራበታለን?
★★★★★★★★★★★★
✨« بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم. »✨
💥"በአላህ ስም ያ የሱ ስም ከተወሳ ምድር ላይ ያለም ይሁን ከሰማይ የሚወርድ ማንኛውም ነገር/አደጋ የማይጎዳ በሆነው በአላህ እጠበቃለሁ/እታገዛለሁ።" 3× ጊዜ
🌿 ይህንን ሲያነጋና ሲያመሽ ያለ ማብኛውም ሰው ምንም አይነት ድንገተኛ አደጋ አይነካውም!
☀️ በትዳር ውስጥ አለመግባባት ሲፈጠር #መተግበር #የሌለብን #8 ነገሮች
📍ለመፍታት ማሰብ ።
📍 መምታት ።
📍በትዳር አጋርህ ላይ ዱዓ ማድረግ ።
📍ያለፋ የህይወት ጊዜያት ላይ የተዘጉ ፋይሎችን መክፈት ።
📍 በተፈጠረው አለመግባባት ላይ ልጆችን ተካፋይ ማድረግ ።
📍ችግሮችን ወደ ቤተሰብ በማድረስ ማሰራጨት ።
📍የጭቅጭቃችን መንስሔ ዓይነ ናስ ነው ብሎ ማመን ።
📍መሳደብ፣ማንቋሸሽና የህይወት አጋርህን ክብር ማሳነስ ።
Http://t.me/yenebiyatwrs
📖✏️📜
.
•┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•