Old Ethiopian music
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 407
Obunachilar
-424 soatlar
-117 kunlar
-530 kunlar
Postlar arxiv
2 407
❇️Cent Bee Official Telegram Bot
🎁Cent Bee ቦትን ተጠቅመው ልክ ሲገቡ የ 100 ብር ስጦታ በካርድ መልኩ ያገኛሉ በተጨማሪም አንድ ሰው ወደዚህ ቦት ሲጋብዙ 50 ብር ይሰጣል💳
💸 ይህን የመጋበዣ Link በ ቤትዎ ሆነው ለሰው በማጋራት ብቻ በ ወር ውስጥ ከ5,000 እስከ 10,000 ብር ታገኛላችሁ 💰
🔗ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ ገንዘብ ያግኙ
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
https://t.me/FreeCentBee_bot?start=r0164638722
2 407
በቤትዎ ሆነው ኦንላይን ገንዘብ መስራት የሚያስችል ድረ ገፅ ነው የማስታወቂያ ቪዲዮዎችን በማየት ብቻ እስከ 200 ዶላር ኦንላይን መስራት የሚያስችልና ሊንኩን በመጫን አካውንት ሲከፍቱ 10 ዶላር ቦነስ አለውhttps://ob1-video.xyz/7783282561925108/ sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it.
2 407
#BREAKING
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አሳወቁ።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ዛሬ ምሽት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰራጩት ፅሁፍ ኢትዮጵያ አሁን እያደረገችው ያለው ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትግል ነው ብለዋል።
"ትግሉ ልጆቻችን ሀገር እንዲኖራቸው የሚደረግ ትግል ነው። ልጆቻችን ክብርና ነጻነትን ለብሰው፣ በዓለም አደባባይ በኩራት ቀና ብለው እንዲሄዱ የሚደረግ ትግል ነው፤ በዓለም ላይ በክብር የምንጠራበት ስም እንዲኖረን የሚደረግ ትግል ነው። መኖር ወይም አለመኖራችንን የሚወስን ትግል ነው። ያለ ጥርጥር ግን እናሸንፋለን። ኢትዮጵያን ጠርቶ መሸነፍ ፈጽሞ የማይታሰብ ነው" ነው ሲሉ ገልፀዋል።
"ጊዜው ሀገርን በመሥዋዕትነት መምራት የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው" ያሉት ዶ/ር ዐቢይ፥ " ከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ከነገ ጅምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ። ታሪክ ከሚያደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ለመሆን የምታስቡ ሁሉ ለሀገራችሁ ስትሉ ዛሬውኑ ተነሡ፤ ግንባር ላይ እንገናኝ" ብለዋል።
ዶ/ር ዐቢይ፥ "የእኛ መዝመት የሚፈጥረውን ክፍተት ከግንባር የቀሩት በሙሉ ዐቅማቸው ሸፍነው ይሠራሉ" ያሉ ሲሆን "በግንባር ያልተሰለፉ የክልልና የፌደራል አመራሮች ከመቼውም ጊዜ በላይ የልማትና አስተዳደር ሥራዎችን በሙሉ ዐቅማቸው ይከውናሉ" ብለዋል።
"ጎልማሶች በዘዴና በብልሃት አካባቢያቸውን እየጠበቁ፣ አረጋውያን እናትና አባቶች በጸሎት እየተጉ፣ ሁሉም ሰው ተባብሮ የኢትዮጵያን አሸናፊነት ያረጋግጣል" ያሉት ዶ/ር ዐቢይ "ከዚህ በኋላ በሩቁ ተቀምጠን ተቺና አራሚ የምንሆንበት ጊዜ አይደለም። መደረግ ያለበትን እኛው ራሳችን እናድርገው። ለኢትዮጵያ ከእኛ በላይ ከየትም አይመጣም" ሲሉ ገልፀዋል።
@tikvahethiopia
2 407
Button text 1 - http://www.example.com/ | Button text 2 - http://www.example2.com/
Button text 3 - http://www.example3.com/
2 407
ኤልያስ መልካ ካቀናበረላቸው ሙዚቀኞች በጥቂቱ፣ በተለይም ከ1990 ጀምሮ የሚወጡ አልበም እና ሲንግል ዘፈኖችን ጭምር
ያቀናበረላቸው እውቅ ድምፃውያን ዛሬም ድረስ ዘፈናቸው ሳይሰለች ጣፍጠው ይደመጣሉ።
የኤልያስ ስራዎች ዘመን ተሻጋሪም ናቸው ኤልያስ የሙዚቃ አቀናባሪ መለኪያ መስፈርት ውሀ ልክም ጭምር ነው
እነኚህ ድምፃውያን ኤልያስ መልካ ሙዚቃውን ያቀናበረላቸው፣ዜማ እና ግጥምም ያካፈላቸው ናቸው
🔅መሀሙድ አህመድ
🔅ጎሳዬ ተስፋይ
🔅ቴዲ አፍሮ
🔅አስቴር አወቀ
🔅አብነት አጎናፍር
🔅ዘሪቱ ከበደ
🔅ጆኒ ራጋ
🔅ቤሪ
🔅ሚካኤል በላይነህ
🔅ሚካያ
🔅እዬብ መኮንን
🔅ኩኩ ሰብስቤ
🔅ዳን አድማሱ
🔅ታምራት ደስታ
🔅ላፎንቴን
🔅ትግስት በቀለ
🔅ፀደኒያ ገብረማርቆስ
🔅ልኡል ሀይሉ(እሳቱ ሰአት አልበም)
🔅ጌጤ አንለይ
🔅ዘሩባቤል ሞላ
🔅ማዲንጎ አፈወርቅ
🔅ማህሌት ገብረጊዬርጊስ
🔅ሀይልዬ ታደሰ
🔅ግርማ ተፈራ ካሳ
@oldet
2 407
ኤልያስ መልካ ካቀናበረላቸው ሙዚቀኞች በጥቂቱ፣ በተለይም ከ1990 ጀምሮ የሚወጡ አልበም እና ሲንግል ዘፈኖችን ጭምር
ያቀናበረላቸው እውቅ ድምፃውያን ዛሬም ድረስ ዘፈናቸው ሳይሰለች ጣፍጠው ይደመጣሉ።
የኤልያስ ስራዎች ዘመን ተሻጋሪም ናቸው ኤልያስ የሙዚቃ አቀናባሪ መለኪያ መስፈርት ውሀ ልክም ጭምር ነው
እነኚህ ድምፃውያን ኤልያስ መልካ ሙዚቃውን ያቀናበረላቸው፣ዜማ እና ግጥምም ያካፈላቸው ናቸው
🔅መሀሙድ አህመድ
🔅ጎሳዬ ተስፋይ
🔅ቴዲ አፍሮ
🔅አስቴር አወቀ
🔅አብነት አጎናፍር
🔅ዘሪቱ ከበደ
🔅ጆኒ ራጋ
🔅ቤሪ
🔅ሚካኤል በላይነህ
🔅ሚካያ
🔅እዬብ መኮንን
🔅ኩኩ ሰብስቤ
🔅ዳን አድማሱ
🔅ታምራት ደስታ
🔅ላፎንቴን
🔅ትግስት በቀለ
🔅ፀደኒያ ገብረማርቆስ
🔅ልኡል ሀይሉ(እሳቱ ሰአት አልበም)
🔅ጌጤ አንለይ
🔅ዘሩባቤል ሞላ
🔅ማዲንጎ አፈወርቅ
🔅ማህሌት ገብረጊዬርጊስ
🔅ሀይልዬ ታደሰ
🔅ግርማ ተፈራ ካሳ
@oldet
2 407
መሃሙድ አህመድ እና አሊ ቢራ: አማላሌ የተሰኘ ሙዚቃ ከጃዝማሪስ የሙዚቃ ባንድ ጋር ከ5 አመት በፊት 2009 ላይ በአውስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ የተቀረፀ
ከ40 አመት በላይ ስማቸውን፣ ማንነታቸውን ሳይሽሩ ሳይሸርፉ ሙዚቃን አክብረው ጥበብን አክብረው ተከብረው ከዘመን ዘመን የተሻገሩ አለም ያከበራቸው የሙዚቃ ንጉሶቻችን እነዚህ ናቸው ♥
@soundbomb1
