cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

G.P.S 2012 G C✊🤩

Sele GPS ✊ Azenagn video 🎬 Pari promotion 🎻🎤 Gerami picochn 📸 Ye day picochn 📯📸 Gpn btmlkete manegawem lyt yale ngr ylkekebetal.....GPn✊ btmlket endilkeke mtflgut ngr ketach balw address yelakulen....sltkelakelun enamsegenalen🙏 @ItismeJudiy

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
1 283
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
የኢትዮጵያ ቡናው ግብ ጠባቂ አቤል ማሞ ተሞሸረ መልካም የትዳር ዘመን ተመኝተናል👰🤵🤴👸 @Boss_floki
Hammasini ko'rsatish...
የቀኑ ምርጥ አባባል 👏👏 @boss_floki
Hammasini ko'rsatish...
📚 ቀጣዮ የትግላችን አካሄድ.....❗️ የሚሰማን ካጣን ለ3 ቀናት የቀይ ፊኛ አብዮት እናስነሳለን ...! ወደኃላ የለም...! 📚 ነገ ለዛሬው የአዲስ አበባ ሰልፍ መልስ መሰጠቱን እናያለን ፤ ቴክቶክ እና ቲዊተር ቻሌንጁ እንደቀጠለ ነው ። ከሮብ እስከ አርብ ድረስ ሰልፍ ይኖረናል ። የክልል ተማሪዎች ሮብ ጀምሮ በተለያዮ ከተሞች ፤ ❤️አዳማ ❤️ኮንቦልጃ ❤️ደሴ ❤️አሶሳ ... ብቻ በሁሉም ከተሞች ሰልፍ ይኖናል ለተከታታይ 2 ቀናት በክልል ከተሞች ሰልፍ ይደረጋል ማለትም ሮብ እና ሀሙስ ማለት ነው ። በመጨረሻ አርብ በአዲስ አበባ ቢያንስ 5ሺ በላይ ልጆች ተሰብስበን ቅሬታችንን የምናሰማ ይሆናል ። ✅ በሰልፉ ላይ ሁላችሁም ቀይ ፊኛ መያዝ አትርሱ ምን ያክል እንደተጓዳ እና ብዛታችንን ለመግለፅ ቀይ ፌኛ ነፍታችሁ ከቻላችሁ ላዮ ላይ ፍትህ ለ12ተኞች የሚል በጥቁር ፓክረር ፅፋችሁ በሰልፉ ላይ መገኘት አለባችሁ ፊኛ ሳትይዙ የትኛውንም ሰልፍ አትምጡ በተጨማር ሁላችሁም ማስክ ማረግ እንዲሁም ዮኒፎርም ማረግ አለብን ፤ የዛሬው ሰልፍ ላይ መፈክር በወረቀት ነበር ቀጣይ በደንብ ሰርተን እንምጣ ከምደባ በፊት ነው ነገሩ መሆን ያለበት ። ❌❌ አትርሱ ቀይ ፊኛ በደላችንን ለመግለፅ ይጠቅመናል ሰብስበን አንድ ላይ አስረን እንለቀዋለን ፤ አንድ ብር ነው ፊኛ አይከብዳችሁም ። መረጃዎች በፍጥነት ከዚ ቻናል አግኙ ። @justiceforg12 @justiceforg12 @justiceforg12 @justiceforg12 @justiceforg12 @justiceforg12
Hammasini ko'rsatish...
የ2013 ማለፍያ ቅሬታ......! 📚 ሰኞ ማለትም ነገ 2:30 ላይ የ2013 ዓ.ም የEntrance ተፈታኞች በማለፍያ ላያ ያላቸውን ቅሬታ ለማቅረብ ሰልፍ ይወጣሉ ። ሰልፉ ካዛንቺስ እንደሆነ ሰምተናል ፤ በአቤቱታቸውም ከዚ በታች የተገለፁ 11 ነጥቦችን እንደሚያካትት ተገልፇል ። 📚 11 ነጥብ የ12 ክፍል የማለፊያ ውጤት ቅሬታ ፦ 1. አንድ አመት ከ ትምህርት ርቀናል 2. በአግባቡ ዝግጅት አልተደረገልንም (ሞዴል አልወሰድንም) 3. አንዴ በታብሌት አንዴ በወረቀት ተብለናል ተጉላልተናል 4. የፈተና ጊዜ መጉአተት (ብዙ ጊዜ መራዘም) 5. ፈተናው ከመሰተቱ ከ ወር በፊት ነው መፈተኛ ቀን ያወቅነው 6. ፈተናው ይሸፍነዋል ከተባለው በላይ መምጣቱ (ያልተማርነው) 7. የፈተና ቀኖች ዳታ አልጠፋም (ለኩረጃ ተጋልጠናል) 8. ፈተናዎቹ ተሰርቀዋል በሚል ጫናውስጥ መግባታችን 9. ፈተናዎቹ ከፈተና ሰአት በፊት መውጣት ( መሰረቁ ) 10. የዩኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም ላለፈው ባች ማካካሻ ተብሎ መቀነሱ 11. የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ላይ የፈተና ዝግጅት ልዩነት ♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ 👇👇👇 @EtTemari_bot 👇👇👇👇👇👇 ♨️♦️@CampusStudent ♨️ ♨️♦️@CampusStudent ♨️ #SHARE
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.