cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ግጥም ፈላጊዎች

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
234
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል ጊዜ በማንኛውም ሰአት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምንአልባት ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ነገር ግን ጊዜ ካንተ ያበለጠ ሀያል ነው አንድ ዛፍ መቶ ሺህ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺህ ዛፎችን ታቃጥላለች አንድ መጥፎ ስራ ጥሩ ድረጊቶችን ታጠፉለች ዋናው ነገር ሰዎችን የምታከብር በአስተሳስብ ዘመናዊ እና ሁል ጊዜ ጥሩ አመለካከት ያላህ ሁን ⚫️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ::::::::::::::: @pencildrowings::::::::::::::::::
Hammasini ko'rsatish...
ሎሚ ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው😂😂😂 @TwoOneSavage
Hammasini ko'rsatish...
ባቀፍኩብሽ ክንዴ በሳምኩብሽ ከንፈር ብገፋሽ ልገፋ ወድቄ ልሰበር "SHARE" @Getmeewdalw
Hammasini ko'rsatish...
ምግብ እየበላህ ፀጉር አግኝተህ አስተናጋጁ ምን ይጨመር ሲልህ😳 . . . . . ዘኒት ቅባት ብቻ😂😂😂
Hammasini ko'rsatish...
የፋርማሲ ሰልፍ ላይ ሆነን .. …"አንዱ በሚያሳዝን ድምፅ እባካችሁ ሰው አስተኝቼ ነው የመጣሁት እባካችሁ ቅድሚያ ስጡኝ ሰው አስተኝቼ የመጣሁት ብሎ ቅድሚያ ከተሰጠው በሀኀላ ምን ቢል ጥሩ ነው ..😳😳 . . . "ኮንዶም ስጠኝ!"🙈😁😂😂
Hammasini ko'rsatish...
"መኃረቤን በትዝታ" በዛ በጠሀይ ፣ በዛ በበጋ አንቺን ስጠብቅ ሳወጋ ነጋ በዛ በውርጩ ፣ በዛ በክረምት ተሰውረሽ ድግሚያ ስዋልል ስባዝት አ ኩ ኩ ሉ አኩኩሉ ብዬ ባስስሽ አልነጋም አልነጋም ገና ነው እያልሽ ሲጸልም ሲፈካ እኔ እያደለልሽ ነጋ አልነጋም ነጋ አልነጋም እያልሁኝ በቅስት በመሻቴ ሳልም ሳይሰለቸኝ መሰልቸቱ ሳይታክተኝ መታከቱ ጭፍን አይኔን ገንዤ ገልጬ ተክዤ አንቺ ወዳለሽበት ስሄድ አንቺን ይዤ መኃረቤ ብዬ ስም አወጣሁልሽ መኃረቤን ያያችሁ በሚል ልፈልግሽ ይሄው ሌባ ሆነሽ እኔም ፖሊስ ሆኜ ቀልቤን ባሳስስሽ ዱካሽ እንኳን ዳምኖ ጭግግ ጭፍግ እያልሽ ብትራሪ ብታዝኚ ይቺን አዜምኩልሽ ኧረ አምሳለ ኧረ አምሳለ ኧረ ሆይ ኧረ ሆይ አንቺኑ ፍለጋ ስዋልል ብታይ ኧረ እቴ-ሜቴ ፣ እቴ-ሜቴ ነይ ባገረጣ ብለሽ ልቤን አገርጥተሽ በኡራ ተከት ግጭት አርገሽ ደቅተሽ መኳተኑ ሲታክተኝ ግድቡን አብጅቼ ከጎራፊው ውሃ ከዘቃጪው ጭቃ ላንቺ አሰናድቼ እጅግ ስሻትሽ ኖርኩ ትናንትሽን ግቼ ኧረ አምሳለ ኧረ አምሳለ ኧረ ሆይ ኧረ ሆይ አንቺኑ ፍለጋ ስዋልል ብታይ ኧረ እቴ-ሜቴ ፣ እቴ-ሜቴ ነይ አነባሁኝ ሆዴ ባባ እህ....እህ....ህ አዘነምኹኝ የናፍቆት እንባ አባሮሽ ባልገባ ማስረሻዬን የሕይወቴን ካባ እርሷን እያሰብኹኝ ልጽናና ልግባባ እንዳይፈርድ ልቋጥረው ፈላሻውን እንባ ። ኧረ አምሳለ ኧረ አምሳለ ኧረ ሆይ ኧረ ሆይ አንቺኑ ፍለጋ ስዋልል ብታይ ኧረ እቴ-ሜቴ ፣ እቴ-ሜቴ ነይ @Getmeewdalw @Getmeewdalw @EndiNati
Hammasini ko'rsatish...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመዉሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ☪ #መልካም_በአል ☪
Hammasini ko'rsatish...
እሱ፣ "ማሬ ዛሬ እስቲ አብረን እንደር" እሷ፣ "እምቢ" እሱ፣ "ያልኩሽን ግን ሰምተሻል?" እሷ፣ "አዎ። እሱ፣"ምንድን?" እሷ፣"ማሬ ዛሬ እስቲ አብረን እንደር" እሱ፣ "ካልሽ እንግዲህ በቃ እንደር"😂😂 Join👉@natnaelgu @natnaelgu @natnaelgu @natnaelgu
Hammasini ko'rsatish...
በአንድ ጎጆ መናድ ሌላው ይቀለሳል ለዚህ ሰማይ መድረስ ከወዲያ ጎን ያለ የብስ ላይ ይፈሳል ሺህ ሰው እንዲሞቀው ሺህ ሰው ይታረዛል ለሺህ ሰው ህላዌ ሺህ ሰው ይገነዛል ምን ይደንቃል ዳሩ ሰው በመልካም ነፍሱ ሲበድል ይክሳል ለፀብ ይዝልና ለፍቅር ይብሳል በሆድ ለመጣ ግን ወዴት ይመለሳል የራሱ ሲነትብ ከሌላው ይቆርሳል ምን ይደንቃል ዳሩ ነፍስ አተርፍ ብሎ ድሀው አሳ አስጋሪ ወትሮስ ደንታ አለው ወይ ለውሃ ውስጥ ኗሪ "SHARE" @Getmeewdalw @EndiNati
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.