cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
40 689
Obunachilar
+3924 soatlar
+2267 kunlar
+80430 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn 👉 ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
2 81812Loading...
02
Media files
1 63212Loading...
03
Media files
2 3013Loading...
04
#Feasts of #Miyazia_26 ✞✞✞On this day we commemorate the Martyrdom of Saint John and Saint Sousenyos✞✞✞ ✞✞✞In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, one God. Amen!✞✞✞ ✞✞✞Saint John the Martyr✞✞✞ =>Saint John was a holy man that lived in the 4th century. Nonetheless, his father was a maker, worshipper, and censer of idols. But the Saint’s mother used to worship Christ in secret. ✞And knowing that if she taught her son Christianity his father would kill him as he was cruel, she used to beseech her God everyday – day and night in tears [that He show him the true path]. The Saint’s father used to teach him in the mornings how to carve idols and their worship. However, one day, God was revealed to the child, John, in a revelation. And He taught him the mysteries.   ✞After he lived for a short period in a wondrous manner as a Christian, though he was just 12 years old, he counseled his father saying, “Stop worshipping your idols.” Conversely, because the father was cruel, he raised a large ax and cut off the Saint’s neck. And while St. John’s head fell to the ground, his body stood for an hour and was baptized (drenched) by his blood. And while all this happened, his blessed mother stood and watched.    ✞And as she was a spiritual mother, she was not grief stricken rather she anointed herself from the blood of her son for a blessing. Then, she said, “My Lord! I have nothing to give You. Even so, receive from me this pure sacrifice.” ✞After Saint John passed away as a martyr, his father was possessed by demons and he lost his sanity. However, the Saint’s mother took her heathen husband to the tomb of Saint John and prayed for him saying, “My son! Forgive your father and beseech before your God.” ✞And after praying that she took dust from the tomb and smeared her husband. And the Saint’s father immediately was healed and became conscious. He then repented for all that he had done and wept. Thereafter, he believed in Christ, was baptized, lived a good Christian life, and was able to enter paradise with his blessed wife. ✞✞✞Saint Sousenyos✞✞✞ =>Also on this day, St. Sousenyos was beheaded. The Saint was one of the great martyrs of the Era of Persecution that embroidered the Church through their acts.  ✞✞✞May our Lord, God, grant us from the steadfastness, grace, and blessings of the martyrs. ✞✞✞ Annual feasts celebrated on the 26th of Miyazia 1. St. John the Martyr (the son of a carpenter) 2. St. Sousenyos the Martyr (Syrian) 3. Martyrs (Followers of St. Sousenyous) 4. Abba Serga 5. St. Yidras (Dereys/Dirayes) ✞✞✞ Monthly Feasts 1. St. Thomas the Apostle 2. Abune Habte Maryam 3. Abune Iyesus Moa 4. Saints, Martyrs of Najran 5. Saint Abune Selama Kesate Birhan ✞✞✞“For I am come to set a man at variance against his father, and the daughter against her mother, and the daughter in law against her mother in law. And a man's foes shall be they of his own household. He that loveth father or mother more than me is not worthy of me: and he that loveth son or daughter more than me is not worthy of me. And he that taketh not his cross, and followeth after me, is not worthy of me.”✞✞✞ Matt. 10:35-39 ✞✞✞ Salutations to God ✞✞✞ (Translated by Mhr. Esuendale Shemeles with the permission of Dn. Yordanos Abebe)
2 0212Loading...
05
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ ሚያዝያ 26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት +"+ ሰማዕቱ ቅዱስ ዮሐንስ +"+ +ቅዱስ ዮሐንስ በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን የነበረ ቅዱስ ሰው ነው:: ወላጅ አባቱ ጣኦት ጠራቢና አምላኪ: የጣኦቱ አጣኝም ነበረ:: እናቱ ግን በድብቅ ክርስቶስን ታመልክ ነበር:: +ልጇን ክርስትና ብታስተምረው አባቱ ጨካኝ በመሆኑ ይገድለዋልና ዘወትር ጧት ማታ ወደ ፈጣሪዋ በዕንባ ትለምን ነበር:: ጧት ጧት አባቱ ጣኦት መጥረብና ማምለክን ያስተምረው ነበር:: አንድ ቀን እግዚአብሔር ለሕጻኑ ዮሐንስ በራዕዩ ተገለጠለት:: ምስሥጢራትንም አስተማረው:: +ለተወሰነ ጊዜ በሚደነቅ የክርስትና ሕይወት ከኖረ በኋላ ምንም ገና እድሜው 12 ዓመት ቢሆንም አባቱን ጦኦትህን ተው ሲል መከረው:: አባት ግን ጨካኝ ነውና ትልቅ መጥረቢያ አንስቶ አንገቱን መታው:: የቅዱስ ዮሐንስ ራሱ መሬት ላይ ስትወድቅ አካሉ ግን ለ1 ሰዓት ቆሞ በደሙ ተጠመቀ:: ይሕ ሁሉ ሲሆን የተባረከች እናቱ ቆማ ታይ ነበር:: +መንፈሳዊት እናት ናትና አላዘነችም:: ይልቁኑ ከልጇ ደም ለበረከት ተቀባች:: አለችም:- "ጌታ ሆይ! የምሰጥህ ምንም የለኝም:: ይህንን ንጹሕ መስዋዕት ግን ተቀበለኝ::" +ቅዱስ ዮሐንስ በሰማዕትነት ካለፈ በኋላ አባቱን ርኩሳን መናፍስት አሳበዱት:: እናት ግን አረማዊ ባለቤቷን ወደ ቅዱስ ዮሐንስ መቃብር ወስዳ ጸለየች:- "ልጄ ሆይ! አባትህን ይቅር ብለህ ከፈጣሪ ዘንድ አማልድ::" +ይሕንን ብላ ባሏን ከመቃብሩ አፈር ወስዳ ቀባችው:: አባትም በቅጽበት ድኖ ወደ ልቡ ተመለሰ:: ስለ ሰራው ሁሉ ተጸጽቶ አለቀሰ:: በእውነተኛ አምላክ በክርስቶስ አምኖ: ተጠምቆ: በመልካም ክርስትና ኑሮ ኑሮ: ከተባረከች ባለቤቱ ጋር ለገነት በቅቷል:: +"+ ቅዱስ ሱስንዮስ +"+ +ዳግመኛ በዚህ ቀን ቅዱስ ሱስንዮስ ተሰይፏል:: ቅዱሱ በዘመነ ሰማዕታት ቤተ ክርስቲያንን በገድላቸው ካስጌጧት ታላላቅ ሰማዕታት አንዱ ነው:: ❖እግዚአብሔር አምላክ ከሰማዕታቱ ጽናትን: ጸጋ በረከትን ይክፈለን:: ❖ሚያዝያ 26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕት (ወልደ ፀራቢ) 2.ቅዱስ ሱስንዮስ ሰማዕት (ሶርያዊ) 3.ሰማዕታት (የቅዱስ ሱስንዮስ ማሕበር) 4.አባ ሠርጋ 5.ቅዱስ ይድራስ ❖ወርኃዊ በዓላት 1፡ አቡነ ሐብተ ማርያም 2፡ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ 3፡ አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን 4፡ ቅዱስ ቶማስ 5፡ ሰማዕታተ ናግራን ++"+ ሰውን ከአባቱ: ሴት ልጅንም ከእናቷ: ምራትንም ከአማቷ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና:: ለሰውም ቤተሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል:: ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም:: ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም:: መስቀሉን የማይዝ በኋላየም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም:: +"+ (ማቴ. 10:35-39) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> https://t.me/zikirekdusn
2 03419Loading...
06
Media files
1 96611Loading...
07
11ሰዓት
2 73327Loading...
08
፩.አንክሮ፦ ✝ምድረ ዘመሥረተ፥ ወሣረረ ሰማያተ፤    ከመ ገብር ተትህተ፤    ወተአገሠ ቅንዋተ መስቀል ወጽፍአተ! ✝ምድርን የመሠረተ፥ ሰማያትን የዘረጋ እርሱ፥ እንደ አገልጋይ ተናቀ፤ በጥፊ መመታትን፥ በመስቀል ላይ መቸንከርን (ስለእኛ) ታገሠ! ፪.ስኢል፦ ✝ቅንዋተ እደዊከ ወእገሪከ፥ ወዘርእስከ ኩርዐተ፤ ዘዘባንከ ቅሥፈተ፥ ወዘገጽከ ጽፍአተ፤ ዘተወከፍከ ምራቀ፥ ወዘገቦከ ርግዘተ፤ ተዘኪረከ ክርስቶስ፥ መሐረኒ ሊተ፤ እስመ ሔር ወመሐሪ፥ ወጻድቅ አንተ! ✝እጅህና እግርህ መቸንከሩን፥ ራስህን በዘንግ መመታትህን፤ ጀርባህን መገረፍህን፥ በጥፊ መመታትህን፤ የተተፋብህ ምራቁን፥ ጎንህን መወጋትህን፤ ይህንን ሁሉ አስበህ፥ ክርስቶስ ሆይ ማረን፤ አንተ ቸር፥ መሐሪ፥ እውነተኛ አምላክ ነህና! ፫.በማርያም እሙ፦ ✝. . . ሶበ ሰማዕኪ ማርያም ዘነገሩኪ በቃል፤ ዘውኅዘ እምአዕይንትኪ፥ ከመ ማየ ክረምት ዘይፈለፍል፤ ድንግል ድንግል፥ ወላዲተ አምላክ ቃል፤ ቤዛ ይኲነነ፥ ማየ አንብዕኪ እምኃጉል! ✝የልጅሽን መከራ በነገሩሽ ጊዜ፤ እንደ ክረምት ዝናም ከዐይኖችሽ የፈሰሰው እንባ፤ የአካላዊ ቃል እናቱ ድንግል ሆይ፤ ከጥፋት እንድንድን ቤዛ ይሁነን! ✝እንኳን አደረሰን! በዕጸ መስቀሉ ቤዛነት ያዳነን ቸሩ መድኃኔዓለም፥ በምድር በመቅሠፍት፥ በሰማይ በገሃነመ እሳት አያጥፋን! አሜን! https://t.me/zikirekdusn
2 89531Loading...
09
ዕለተ ዐርብ
2 56618Loading...
10
"ጊዜ ተስዓቱ ሰዓት አጽነነ ርእሶ ኢየሱስ ወይቤ ተፈጸመ ኵሉ።" ዮሐ ፲፱፥፳፰-፴ https://t.me/zikirekdusn
3 02119Loading...
11
ስቅለተ ክርስቶስ።
3 16121Loading...
12
Media files
3 12725Loading...
13
Media files
2150Loading...
14
Media files
2161Loading...
15
Media files
3 60570Loading...
16
Media files
3 67383Loading...
17
Media files
3 51611Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn 👉 ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
Hammasini ko'rsatish...