cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ

በዚህ ቻናል በሀገራችን ላይ ስለሚደረጉ የፖለቲካ ሴራዎች 'የሰይጣኒዝም ፍልስፍ እና ሴራወች ይጋለጣሉ ዶክሜንቶች በደንብ ይበረበራሉ! ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ይቺ የተቀደሰች ሀገራችንን በቸርነትህ ጠብቃት በምህረትህ አድናት ለጠላቶቿ እጅ አንዳሰጥ አንተ አግዛት ሀሳብ አስተያዬት ካላችሁ 👇 @Tsionitalove አድርሱን

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
928
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከሆነ በሁዋላ የሆነውን ነገር መንገር ዜና ሲሆን;ከመሆኑ በፊት ቀድሞ መንገር ደግሞ ህዝብን እንደ ህዝብ ማስጠንቀቅና ማዘጋጀት ይባላል:: ቀደም ብለን እነዚህ ነገሮች ከመሆናቸው በፊት "...ይሆናሉና ተጠንቀቁ!አሰላለፋችሁን አጢኑ! ይህ ከባድ ቁማር ነውና በከንቱ አታጫፍሩ! ቆም ብላችሁ አስቡ! ወዘተ... " እያልን ለዓመታት ተናግረናል! ያተረፍነው የስድብ ኮመንት ብቻ ነው! እነዚያን የመሰሉ ነጫጭ እውነቶችን ብቻ በዚህ ገጽ ስንለጥፍ በመክረማችን ምክንያትም ይህን ቻናል እና የፌስ ቡክ ገጽ ከዚህ ቁጥር በላይ ማደግ ሳይችል ቀርቶዋል!እንደ አማራ ህዝብ ባለበት የሚረግጥ ገጽ የሆነውም እውነት ብቻ የሚለጠፍበት ገጽ ስለሆነ ነው! እውነት ደግሞ ብዙ ተከታይ የላትም!እውነትን ብቻ በመናገር ብዙ ተከታይ ማፍራት ጨርሶ አይቻልም! ያም ሆኖ ከእውነት ጋር ብቻ ብቻችንንም ቢሆን እያወራን አለን!ብዙ አድማጭና ተከታይ ቢኖረን ደግሞ ብዙ እውነቶችን ይፋ ለማድረግ ሞራል ይኖረን ነበር! አሁን አሁን ግን ብቻችንን ማውራት እየሰለቸን ሄደ መሰለኝ እንደመዛል እያልን እንገኛለን:: ለማንኛውም ነገረናል! "ነግረናል ቤት ይቃጠላል ብለናል.....!" እያልን እንደ እብድ ብቻችንን ጮኸናል ለፍልፈናል! ኅላፊነታችንንም ተወጥተናል! በተለይ በአማራ ህዝብ ላይ እየመጣ ያለውን ከአእምሮ በላይ የሆነ ሰቅጣጭ ድርጊትን በዝርዝር ቀድመን ነግረናል! ዛሬ ላይ ጅምር እንቅስቃሴው ወደ ተግባር እየተለወጠ ስናይ ደግሞ እንደገና ያመናል! ጃፓናዊው ገጣሚ ዢያን ፎወን እንዲህ የሚል ግጥም አለው: "ነጻነት በደም ይገዛል::ደም ለአገር ይለገሳል:: ደም ያላቸው ልጆች ያሉዋት በርግጥም ብሩክ አገር ናት::" ይላል:: እውነት ነው! ደም ያላቸው ልጆች ያሉዋት በርግጥም ብሩክ አገር ናት! በዚህ በኩል ትግራዮች ዕድለኞች ናቸው! ታግለው የሚያታግሉ ለሆዳቸው ሳይሆን ለህዝባቸው ጥቅም የቆሙ ወኪሎች አሉዋቸው! የጦር ጄኔራልም ቃል አቀባይም አመራርም ሁሉም አላቸው! ይህም መታደል ነው! መጥፎነት ጥሩነት ሌላ ጉዳይ ነው:: ነገር ግን የህዝብ ወኪል የሆነ የፖለቲካ ፓርቲ ለህዝብ ጥቅም ሲል ማፈንገጥ መቻል አፈንግጦም ወደ ህዝቡ መሄድ መቻልና ከህዝቡ ጋር በጋራ ቆሞ መገኘት ዕድለኝነት ነው! ብዓዴን አዴፓ በተባለ ቆሻሻ ድርጅት የተወከለው የአማራ ህዝብ ግን በዚህ ዘርፍ ዕድለቢስ ሆኖ እናገኘዋለን! ብዓዴን አዴፓ የተባለው ፓርቲ የአማራ ህዝብ ወኪል ሆኖ እስከቀጠለ ድረስ የአማራ ህዝብ መቸም ቢሆን በኢትዮጵያ ምድር እንደ ዜጋ ሊቆጠር የሚችል ህዝብ አይሆንም! የአማራ ህዝብ እነዚህን ከርሳም ባለስልጣናት በህዝብ አብዮት አስወግዶ ሌላ ወኪል ፓርቲ ካላደራጀ ከብዓዴን አዴፓ ቀንበር መላቀቅ ካልቻለ የኢትዮጵያ ዕለታዊ ዜና በሙሉ የአማራ ጭፍጨፋ ብቻ ሆኖ እንደሚቀር ዛሬም ደግመን ደጋግመን እንነግራችሁዋለን! የዛሬ 2 ዓመትም በዚሁ ገጽ ይህንኑ እውነት ነግረናችሁ ነበር! እንዲህ በማለት:: "ዛሬ በትግራይ ክልል እየሆነ ያለው ነገር ከ 2 ዓመት በሁዋላ በአማራ ክልል በእጥፍ ይደረጋል! ብዓዴን እዴፓን ሳታስወግዱ ከሌላ ወገን ጋር መዋጋት ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው! ስለዚህ ነገሩ እስኪጠራ ተው! ከህወሃት ጋር የማይነጻጸር ጠላት ጋር አትወግኑ! ለማይሻሻል ህገመንግስትና ለማይመለስ መሬት በከንቱ አትልፉ!ትዝብት ነው ትርፉ! ጥላቻም ቂምም ካላችሁ ለነገ አሳድሩት! ጦርነትም ከሆነ ብቻ ለብቻ የራሳችሁን ጦርነት ነገ ታደርጋላችሁ! አሁን ግን ቁማር ነውና እባካችሁ! ሃይላችሁን አታባክኑ! ታገሱ ፌደራል መንግስቱና ህወሃት ይለይላቸው! አታጫፍሩ! አማራ ማጆሪቲ ህዝብ ነውና ማጫፈር አያምርበትም! ማጫፈር ብቻ አይደለም:: ከህወሃት የበለጠ ጠላት ከሆነው ከኦነግ መንግስት ጋር ተጣምራችሁ አጉል ነገር ውስጥ አትግቡ! ቁማር ነው! ይህ ህግ ማስከበር የሚል ዘመቻ ህወሃትን ለማጥፋት የሚደረግ ጦርነት አይደለም! ይልቁንም አማራን የመጨፍጨፍ ቅድመ ስራ ነው!ቅድመ ጫካ ምንጠራ ነው!ሃይላችሁን ለነገ ቆጥቡት! ምክንያቱም ከ2 ዓመት በሁዋላ ዕቅዱወደ አማራ ክልል ፊቱን አዙሮ አማራን መጨፍጨፍ ነው! እመኑ በእያንዳንዱ የትግሬ ሞት የአማራ ሞት አለ! በእያንዳንዱ አማራ ሞት ውስጥ የትግሬ ሞት አለ! ይህ ፖለቲካ አይደለም! ይህ የፓርቲ ጉዳይ አይደለም! ህዝብ ለህዝብ ቁርሾ ውስጥ ከትቶ አማራን አዳክሞ ትጥቁን አስፈትቶ እርቃኑን ማስቀረትና አጋዥ አልባ አድርጎ በማሽመድመድ ወደ አስቀያሚው የ "ሞጋሳ" ባህል የሚደረግ ጉዞ ነው! ስለዚህ እባካችሁ....!" እያልን ከ2 ዓመት በፊት ተደጋጋሚ ለቅሶ ቀረሽ ጩኸት ጮኸናል!በፊት በዚሁ ገጽ የለጠፍናቸውን ጽሁፎች ደግማችሁ ማየት ትችላላችሁ! ደግማችሁ ማየት ብቻ አይደለም! ልክ እንደ ያኔው ደግማችሁ በኮመንት መሳደብም ትችላላችሁ! እንደማጠቃለል የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ማነው? ቁጥር ሁለት ጠላት ማነው? ቁጥር ሶስት ጠላትስ? ይህንን ለዩ! እነዚህን ጥያቄዎች በአግባቡ መልሱ! መጀመሪያ በዚህ ተስማሙ! ሌላው ነገር ሁሉ ከዚህ ጥያቄ መመለስ በሁዋላ የሚደርስ ነው:: በዚህ ገጽ ሃሳቦች የምትስማሙ ተከታዮቻችን እነዚህን የቴሌግራም ቻናሎቻችንን ሸር እና ጆይን አድርጉት:: 👇👇 https://t.me/devilsgoal መልካም ጊዜ እንዲመጣ ምኞታችን ነው በሰላም ቆዩን::🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ

በዚህ ቻናል በሀገራችን ላይ ስለሚደረጉ የፖለቲካ ሴራዎች 'የሰይጣኒዝም ፍልስፍ እና ሴራወች ይጋለጣሉ ዶክሜንቶች በደንብ ይበረበራሉ! ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ይቺ የተቀደሰች ሀገራችንን በቸርነትህ ጠብቃት በምህረትህ አድናት ለጠላቶቿ እጅ አንዳሰጥ አንተ አግዛት ሀሳብ አስተያዬት ካላችሁ 👇 @Tsionitalove አድርሱን

Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ! ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ዐ.ሂ ዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼️ ዒድ ሙባረክ መልካም በዐል 🌙 •═•••🍃🌺🍃•••═• ​​🌙 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Hammasini ko'rsatish...
01:04
Video unavailableShow in Telegram
ሓገር ማለት ህዝብ ነው ህዝቡ ደሞ እንዲ እንደምታዩት እንስሳ ሆኗል ፣ ከነዚ እንስሶች ጋር ተቆጥረን እኛም ኢትዮጲያዊያን ተብለን እንጠራለን፣ ያሳዝናል፣ ያማልም፣ እንዴት ሰው እንደዚ እንደ አውሬ ባደባባይ ተቀጥቅጦ ይገደላል..? ዘረኝነቱ ኮ ከአስጨፍጫፊው መንግስት በላይ በህዝቡ ብሷል.. እንዴት ሰው በዚ ደረጃ ጨካይ ይሆናል? ታዲያ እቺ ሃገር ከዚስ በኋላ ተስፋ ይኖራታል ? መቼም እንዲ ከ ህጻን ልጅ እስከ አዋቂ ደረጃ በዘረኝነት ተለክፈው ህሊናቸውን አተው ከ እንስሳ ብሰዋል። አምላክ ወደ ሰውነታቹ ይመልሳቹ አውሬ ሆናችኋል አቤቱ የሚያረጉትን አያውቁምን ይቅር በላቸው! @thetruthmayscareyou
Hammasini ko'rsatish...
01:12
Video unavailableShow in Telegram
አገኘሁ ተሻገር ስለ ኦሮሚያ ብልጽግና ትልቅ ውለታ እንዲህ ያመሰግናል! Subscribe this channel. https://youtube.com/channel/UCpNPc78FhPGSXhAVVh_jQuA
Hammasini ko'rsatish...
ያኔ.... ኢትዮጵያ እንደ እነ ሚኒልክ አይነት ጀግና ጀግና መሪዎች በነበሩዋት ወቅት የዓለማችን ስልጡንና ኅያል አገራትን ወረራ በባዶ እጅ በጨበጣ ውጊያ መክታ መልሳለች! ይቺ ግዙፍና አስፈሪ አገር ብሎም የአፍሪካውያን ኩራትና የነጻነት ቀንዲል የተሰኘች አገር ዛሬ.... በድንገትና ባልታሰበ ሁኔታ አብይ አህመድ በሚባል የወንድ ሸሌ እጅ ወደቀች! እናም ገና አገር ሆና ያላበቃችው ደቡብ ሱዳን ሳትቀር ኢትዮጵያን ወረረቻት! ጅቡቲም ልትወረን ብትፈልግ ትችላለች!ምክንያቱም የአገሪቱን የመሪነት ስልጣን የያዘው አንድ የታሪክ አተላ የሆነ ሽንታም መሪ ነዋ! በዙሪያው የሰበሰባቸው የጦር መሪዎችም ሆኑ ባለስልጣናቱ ሽንታም ናቸዋ! ስለዚህ ኢትዮጵያ በሰሜንም በደቡብም ሱዳን መወረሩዋ አይግረማችሁ! እንዳውም ጎረቤት አገሮች ደጎች ናቸው:: ኢትዮጵያን በቀድሞ ግርማዋ አክብረዋት እንጂ አገሪቱን በቀላሉ ወርረው ህዝቡንም እያጋዙ ባሪያ ማድረግ በቻሉ ነበር!!
Hammasini ko'rsatish...
00:29
Video unavailableShow in Telegram
አንዳንዴ ልብ ብየ ሳያቸውና ስሰማቸው ሁሉም የብልጽግና ባለስልጣናት በዕድሜ ትልልቅ የሆኑ ነገር ግን አሰልቺ እና የማያልቅ እቃ እቃ ጫዋታ የሚጫወቱ ንፍጣም ንፍጣም ህጻናት ልጆች መስለው ይታዩኛል:: እና...እቃ እቃ ፍርስርስ አንድ እንጀራ ቁርስርስ...ብለህ መጫወቻቸውን በታትነህ በጥፊ በእርግጫ እያልክ አባራቸው አባራቸው ይለኛል...
Hammasini ko'rsatish...
እንዴት ሊገርመኝ ቻለ??? ጅምላ ጭፍጭፋውም ሆነ አጠቃላይ የመንግስት አካሄድ ለምን እንግዳ እንደሚሆንብኝ አላውቅም! ይህን ሊያደርጉ የደም ቃል ኪዳን ፈጽመው መምጣቻውን እያወቅሁ እንዴት ሊገርመኝ ቻለ?! የዓለም ቅርስ ጥበቃ ድርጅት ሳይቀር የተሳተፈበትና የርጉሙን የከነዓንን ዘር ለይተው መርጠው መልምለው አሰልጥነው እንደላኩና የመንግስት ባለስልጣናት አድርገው እንደሾሙ እያወቅሁ ለምን እንደ አዲስ በየጊዜው እንደምበሳጭ አላውቅም! ********* የህዝቡ የጋራ ድንዛዜ ለምን አዲስ እንደሚሆንብኝና እንደሚያበሳጨኝ አላውቅም! ህዝቡን በማስ ለማደንዘዝ የሚረዳ ከፍተኛ የሆነ የማደንዘዝ ጥበብ ያለው ምትሃታዊ ጥበብ ከቫቲካን ቤ/ን ከአቡነ ፍራንሲስ እጅ ተቀብለውና ተቀብተው መምጣታቸውን ዘነጋሁ እንዴ? ወይስ እኔም አብሬ ደነዘዝኩ?! ********** የቤተመንግስት እድሳት የፓርክ ስራ የመስቀል አደባባይ ወረሳ ወዘተ...ሲባል ለምን እንደምናደድ አላውቅም! ከፍተኛ የሆነ የባህል ወረራ እንደሚያደርጉና ሁሉንም የእምነት ቦታዎች ጠቅልለው ለመውሰድና አማኙን ህዝብ ጨርሰው ለማጥፋት እንደተላኩና አገሪቱን ለሚስጥር ማህበራቱ አምልኮ ምቹ ለማድረግ ቃል ገብተው በደማቸው ፈርመው ስልጣን የያዙ መሆናቸውን እንዴት ልዘነጋው ቻልኩ? ********** የሰሜኑ ጦርነት ለምን እንዳስፈለገ ለምን ዓላማ እንደተፈለገ እያወቅሁ እንዴት እንደ አዲስ ግራ ሊገባኝ ቻለ? ********* በቢሊዮን የሚቆጠሩ እንግዳ የሆኑ ቴክኖለጂ ወለድ ረቂቅ ችግኞች በኢትዮጵያ ምድር የሚተከሉት ለምን እንደሆነ ቀድሜ የተረዳሁ ሰው እንዴት ነው ችግኝ ሲተከል ሳይ "ሰው እየሞተ እንዴት ችግኝ ይተክላል? በሚል ልበሳጭ የቻልኩበት ምክንያት ምንድነው? ********* አማራና ትግሬ በተጨፈጨፈና በተጨፋጨፈ ቁጥር እንዴት ልበሳጭ ቻልኩ? ዓላማቸው በግልጽ እያወቅሁ ለምን በንዴትና በቁጭት ልንጨረጨር ቻልኩ? ገዥ ሆነው የተሰየሙት ሴሜቲኩንና ሃይማኖተኛውን ህዝብ አፍረክርኮ የአንዳምንን ስልጣኔ ማውደም! በሚል መፈክር የመጡ አይደሉምን? ********* ታዲያ እነዚህን ነገሮች እያወቅሁ የመደመርን ትክክለኛ ፍልስፍና በጥልቀት ተረድቻለሁ እያልኩ ነገሩ ወደ ተግባር ሲቀየር እንዴት እደነቃለሁ? ለዚህ እንደተሰየሙ እያወቅሁ ኮሽ ባለ ቁጥር ለምን እንደ አዲስ እገረማለሁ? ምናልባት ከጠበቅሁት ጊዜ ባጠረ ሁኔታ ፈጥነው እየፈጸሙት ስላሉ ይሆን? አላውቅም! እርግጥ ያበሳጫል አይጥ የሚበላ ነገድ እሮብ አርብ የሚጾመውን ንጹሃን ሲጨፈጭፍ ማየት ያበሳጫል! ግን ይሄን ለመፈጸም የተሰየመ መንግስት መሆኑን ቀድሞ ለተረዳ ሰው ብዙም ሊገርመው ባልተገባ ነበር::እኔ ግን እንደማንኛውም ምንም እንዳልገባው ሰው በሚሆኑ መጥፎ ነገሮች በየጊዜው እየተበሳጨሁ ብዙ ለፈለፍኩ! ለነገሩ አዲስ እንደሆነ እንደማንኛውም ሰው እጅግ ተበሳጨሁ! ስገርም!!! በሉ አንድ በአንድ አድምጡና እንደኔ መገረማችሁንም መበሳጨታችሁንም አቁማችሁ ወደ መፍትሄው ለማምራት ሞክሩ!እቅዱ ሁሉ ግልጽ ሊሆንላችሁ ይገባል! ******** ክፍል 1 በአሜሪካ በእንግሊዝና በቫቲካን ቤ/ን አማካኝነት ስለተመለመሉና ስለሰለጠኑ ስለ ኢትዮጵያዊ ምልምል ባለስልጣናት ስለተሰጣቸው ተዕኮ እንዲሁም ስለ ቀጣይ ሴራቸው... https://youtu.be/SwvgH5TjbSA ክፍል2 ምልምል ኢትዮጵያዊ ባለስልጣናት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የፈጸሙት የደም ቃልኪዳን.... https://youtu.be/2aeHXa32gBE ክፍል3 የመልከጼዴቃውያንን የአንዳምን ስልጣኔ በመንግስታዊ ሴራ ስለማውደምና ተዋህዶን እና አማራን ስለማፍረክረክ ሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል የትርምስ ቀጠና አድርጎ ስለማስቀጠል.... https://youtu.be/Zie4wh8550Y ክፍል4 ሴሜቲኩን ህዝብ አድቅቆ ኩሽቲኩን ስለማግነንና ነባር ባህል ሃይማኖት ልማድን ከኢትዮጵያ ስለማጥፋት.... https://youtu.be/Tnz0kEWE1Ig ክፍል5 ነባሩን የአኑዋኑዋር ዘይቤ በሳይንሳዊ ዘዴ መሸርሸርና ሃይማኖታዊ አስተሳሰብን አጥፍቶ ሁሉንምነገር በቴክኖለጂና በአርቴፊሽል ነገሮች ለውጦ ሰማስካድ.... https://youtu.be/j7pIdvoRmf8 ክፍል 6 በዘርዓያዕቆብ ዘመን እንዲጠነክር የተደረገውን ሃይማኖታዊ ህግጋትና የመንግስትነት ስርዓት ስለማፈራረስ... https://youtu.be/6zdZX-UbXu8 ክፍል 7 የአንዳምንን ስልጣኔ ስለማውደም.... https://youtu.be/jkB1GV-Mek8 ክፍል 8 ለብዙ ምዕተ ዓመታት ተሞክሮ የከሸፈውን ዓላማ በአዲሱ የእነርሱ መንግስት(ብብልጽግና) አማካኝነት በአገሪቱ ተግባራዊ ስለማድርገ.... https://youtu.be/iE5Snn5By_o ክፍል 9 በተዋህዶ የተዋሃደውን ህዝብ ስለመለያየትና የግንኙነት መረቡን ስለመበጣጠስ... https://youtu.be/psxjm5vsJbI ክፍል 10 ከባድ የባህልንወረራ ስለማድረግና የተረገመውን የከነዓን ዘር አስነስቶ አገሪቱን የደም መሬት ስለማድረግ... https://youtu.be/mcg9zNatzwU ክፍል 11 ስለ ረቂቅ ሰው ሰራሽ ችግኞችና ስለ ሰው ሰራሽ ረቂቅ አንበጣዎች ፍብረካና ስምሪት https://youtu.be/DU7UXchp7kA ክፍል 12 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በሙሉ የተመሰረቱት ለአንድ ዓላማ ሲባል እንደሆነና ተቀናጅተው የሳጥናኤልን አጀንዳ ለመፈጸም ስለመዘጋጀታቸው እንዲሁም የዓለም ቅርስ ጥበቃ ድርጅት ምልመላውን ስለማከናወኑና የከነዓን ዘሮችን ስለመምረጡ... https://youtu.be/x8NanzTGz9o ክፍል 13 ኅያላኑ ኢትዮጵያን ከብበው ስለያዙበት ሚስጥርና በጣና ዙሪያ ስለሚፈልጉት የዓለማችን ቅርስ.... https://youtu.be/18NJBB8HNe4 ሌላም ሌላም....! መልካም የእልቂትና የሰቆቃ ዘመን!
Hammasini ko'rsatish...
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ክፍል 1.Yesatinael Goal Ethiopia, Vol 4 part 1.

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1 ሙሉ ትረካ Yesatinael Goal Ethiopia Vol.1. Full Narration.

https://youtu.be/XDknHdManNw

https://youtu.be/mDehvrQ552A

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 2 ሙሉ ትረካ:: Yesatinael Goal Ethiopia Vol.2 Full Narration.

https://youtu.be/r18ZiunddIU

https://youtu.be/DIu9S5OrGrI

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 3 ሙሉ ትረካ:: Yesatinael Goal Ethiopia Vol.3 Full Narration.

https://youtu.be/KTAWQ60Vyos

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 4 ሙሉ ትረካ:: Yesatinael Goal Ethiopia Vol.4. Full Narration.

https://youtu.be/SGW44HTVh3A

ባሪያና ዲያስፖራ ሙሉ ትረካ::መላው ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት አስደናቂ መጽሐፍ! The Meaning, Slave And Diaspora. ተጻፈ በ ነፃነት ናፋቂ“ዮድ” የህትመት ዘመን 2009 ዓ.ም.

https://youtu.be/N3azJGYtcWs

እኔና ቹ፡፡(ቻይናዊቷ ፍቅረኛዬ) ሙሉ ትረካ:: ደራሲ ፍስሐ ያዜ፡፡የህትመት ዘመን 2005 ዓ.ም. እጅግ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆነ ድንቅ ታሪክን መጽሐፍ፡፡ Me And Chu Full Narration.

https://youtu.be/ISvGQvalicM

ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ For More Content Please Subscribe Our Channel. #Online#Education # #Insurance# life cover insurance, best over 50 life insurance, over 50 life insurance, cheap life insurance, life insurance quotes, life insurance, private health insurance, private medical insurance, critical illness cover, compare life insurance, smart insurance, keyman insurance policy, life cover insurance, #Online Education #

ለጊዜው ተቆርቋሪ፣ ተከራካሪ፣ ተሟጋች፣ ለ ሌለው በተገኘበት እንደ ዶሮ አንገቱን ለሚቆረጥ , ህዝብ ማን ድምጽ ይሁነው..? የ በፊቱ አንባገነን አገዛዝ አልፎ ተደስተን ሳናበቃ መንበረ ሥልጣኑን ከተረከቡ ዕለት አንስቶ ባለፉት 4 ዓመታት በኢትዮጵያ ስንት አልፍ ቁጥር ያለው ሰው ታረደ፣ ተጨፈጨፈ ፣ ተሰደደ ተዘረፈ ፣ መሄጃ መደረሻ አጣ ፣ መንግስት ባለበት ምድር ፣ ሰው እንደ ዶሮ ባደባባይ ታረድ ! ይሄሁኑ ጉድ ፣ ጭካኔ ፣ ሲፈጸም ፣ ምንግስት ችግኝ እየተከለ ነው፣ አንድም የሃገር ሚዲያ አካል አላወገዘውም.. ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ጭ ጭ ብለው ስለ ዩክሬን ራሺያ ጦርነት ይዘግባሉ.. ሃገራቹ ላይ ይህን ያህል የዘር ጭፍጨፋ እየተካሄደ .. ዜናው ስለ አብይ አህመድ ሰላጣ ተከላ ያወራል.. ታዲያ ይሄ ሃገር ነው ...? ምንም እንኳን መንግሥት ነኝ (ባዩ ገዳይና አስገዳይ) ምንም አይነት የሀዘን መግለጫ ባይሰጥም ፣ከ ቀናት በፊት ቴዲ አፍሮ ህመማቸንን ፣ ብሶታችንን፣ በሙዚቃ ገልጾልናል ለዚ ነው ቴዲ አፍሮን የምንወደው ... ልክ ያለሆነ ነገር እያየ እንደሌሎቹ ሆዳም አርቲስቶች ዝም አይለም... #TEDDY AFRO - ናዕት ሰብዓዊነት የት ገባ .. ይህን ያህል ህዝብ እየተጨፈጨፈ ,.. ሚዲያው ስለ እገሌ ኮንሰርት ያወራል.. የ እውነት ያሳፍራል! እኔ እዚጋ ሰለ አዲሱ የ አለም መንግስት NWO ፣ ስለ ኢሉሚናቲ ስለ ፣ fake pandemic , ባወራ ምን ትርጉም አለው .. ህዝን እየተገደለ ..ወገን ወዴት እየሄድን ነው..? ሃገራችን ውስጥ ስንት ተሰሚነት ያለው መልዕክት ማስተላለፍ ሚችል .. ሰው አለ ... ዪሄ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ግን አንዳቸውም ምንም እንዳላዩ ዝም ጭጭ ብለዋል ለምን? እስከመቼ ዝም ብለነ እንኖራለን? ገዳይን ገዳይ ማለት ምን ያስፈራናል? የግድ የገዛ ቤተሰቦቻችን ላይ እስኪመጣ መጠብቅ አለብን.. እንዴት ሰው በገዛ ሃገሩ በ ሺ ሚቆጠር ሰው እየተገደለ ዝም ይላል? እንዴት ንፁሐን ምንም በማያቁት በማንነታቸው ሲታረዱ ዝም ይባላል? እኔ ግን ዝም አልልም ተሟጋች አልባ ተከራካሪም ለሌላቸው የ ሃገር ልጆች የወንድም እህቶቼን፣ የአባት የእናቶቼን ህጻናት የአዛውንቶቹን ሞት እያየው ዝም አልልም። ያማል, ፍትህ የጠፋበት ግዜ ያሳዝናል አምላክ ደማቸውን ይቀበል ፍርዱንም ሳይዘገይ ያሳየን አምረራቹ ከጸለያቹ .. ይሄን ሰይጣን መንግስት ይነቅልልናል። ፀልዩ 🙏🏽 @devilsgoal የሃዘን ቀን የሞቱትን ነብስ ይማርልን !
Hammasini ko'rsatish...