cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዳሩ - ተውሒድ

ቅድሜያ ለተውሒድ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
242
Obunachilar
+124 soatlar
+27 kunlar
+730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌸ውይይቱ  ተጀምሮዋል ገባ     ገባ           ገባ https://t.me/twhidsun?videochat
Hammasini ko'rsatish...
ነብዩ ﷺ እንዲህ ኢላሉ፦ "العَيْنُ تَزْنِي وَالقَلْبُ يَزْنِي ، فَزِنَا العَيْنِ النَّظَرُ وَزِنَا القَلْبِ التَّمَنِّي ، وَالفَرْجُ يُصَدِّقُ مَا هُنَالِكَ أوْ يُكَذِّبُهُ". ዓይን ዚና ይሰራል፣ ልብ ዚና ይሰራል።ዓይን ዚና ኢሰራል ማለት ማየቱ ነው፡ ልብ ዚና ይሳራል ማለት ማሰቡ ነው።ብልት ግን ይሄ ነገር እውነት ይለዋል ወይ ያስዋሸዋል። مسند أحمد. ሀቂቃ  ይሄ  ነገር  ብዙ  ሰው  ያጠቃው ጉዳይ  ነው። አላህ ካዘነለት ውጪ! https://t.me/AbuAbubekr
Hammasini ko'rsatish...
ዳሩ - ተውሒድ

ቅድሜያ ለተውሒድ

Hammasini ko'rsatish...
ዳሩ - ተውሒድ

ቅድሜያ ለተውሒድ

Photo unavailableShow in Telegram
👍 3😁 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወንዶች አራት ለማግባት ከመሯሯጣችሁ በፊት አንዷን በትክክል አረጋግታችሁ መያዝ ተለማመዱ።
Hammasini ko'rsatish...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 24- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Hammasini ko'rsatish...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

Photo unavailableShow in Telegram
በ ድጋሜ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ቀዋዒዱል አርበዓ ሙሉ ደርስ 👆👆 ⌚️ ከ 1 እስከ 6 ✍ የኪታቡ ፀሓፊ = ሸይኽ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ 🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5459
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
🎙ቃሪእ ቁርአን ወንድም ሙሐመድ ጀማል 👌ወላሂ የዚህ ቃሪእ ድምጽ በጣም ነው የሚማርከኝ 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋 https://t.me/kelamulh https://t.me/kelamulh
Hammasini ko'rsatish...
4.70 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የወላጅ ሀቅ ======== አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ እራሱና መልእክተኛውን ﷺ ከመታዘዝ ቡኋላ ያዘዘበት ታላቅ ተግባር የወላጆች ሀቅ ነው:: አላህ ﷻٰ በቁርአኑ እንዲህ ይለናል ↘↘ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا [١٧:٢٣" ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡" (አል ኢስራእ 23) وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا [١٧:٢٤]" ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡"(አል ኢስራእ :24) 🍃🍃🍃
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
أهل اسعادة هم أهل التوحيد 📚

﴿وَاعْبُدُوا اللهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا﴾. «اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ». 🍃

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.