cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የድንግል ማርያም ነን

@ክርስቶስአባቴ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
133
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ወደ ማምሻው ብመለሽም የአንተ ፍቅር ጫፍ የለውም በደስታ ተቀበልከኝ እንደ ጥንቱ ልጄ እዬልከኝ ዘማሪ ገብረ አምላክ ደሳለኝ @debremewikdusmikael አስተያየት ካሎት @betednagl_bot
Hammasini ko'rsatish...
​​#ሆሳዕና በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15) #የዘንባባ_ዝንጣፊ፡- 👉 ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡ 👉 ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው( 👉 ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው 👉 ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው 👉 ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው 👉 ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡ #የቴምር_ዛፍ_ዝንጣፊ፡- ☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 👉 የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 👉 የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ አካል አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው። 👉 የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው። #የወይራ_ዛፍ_ዝንጣፊ፡- 👉 የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡ 👉 የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 👉 ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 👉 በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና። በዓሉን በዓለ ክብር በዓለ ፍስሐ ያድርግልን፡፡ ከመጣብን መቅሰፍት መከራ እሱ በሀይል በስልጣኑ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። 💚 @debremewikdusmikael
Hammasini ko'rsatish...

ልዩ መንፈሳዊ መርኃ ግብር የ5ቱ አድባራት ጥምረት ልዩ መንፈሳዊ መርኃ ግብር ተዘጋጅቷል። በእለቱ የዝማሬ፣ የኪነ-ጥበብ መርኃ ግብር፣ ትምህርተ ወንጌል እና ምክረ አበው በተጋበዙ ታላላቅ መምህራን ይሰጣል። ስለሆነም እርሶም በእለቱ ተገኝተው መርኃ ግብሩን እንዲከታተሉ በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም ተጋብዘዋል። ከቤ/ደ/ሰ/ት/ቤት ግንኙነት ክፍል @debremewikdusmikael
Hammasini ko'rsatish...
የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የዘማርያን ስብስብ ዘማሪዎች መዝሙሮች ዘማሪት ውዴ ታቸበል እመካለው ዘማሪ ሐዲስ ሐዋርያ አስበኝ ሊቀ ዘማሪ መልእከ ሰላም እንግወርቅ የሁሉም ዓይን የድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን @debremewikdusmikael join & share
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
@thewordistruth ማነው እንዳንተ ለነፍሴ ቤዛ ከሞት ወደ ሕይወት ማምለጫ ታዛ ዘማሪት ትርሀስ ገ/እግዚአብሔር @thewordistruth
Hammasini ko'rsatish...
@debremewikdumikael አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @debremewikdusmikael join & shere
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ጌታችን ለወንበዴው <<በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ > የሚል ልመና እውነት እውነት እልሃለሁ ፤ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ ብሎ ወዲያውኑ :መልስ ሰጠ በኃጢአተኞች ሰዎች ፊት የመሰከረለትን ወንበዴ፧ በመላእክት ፊት እመሰክርልሃለሁ አለው ። በግራ ያለው ወንበዴ ሲሰድበው ዞሮ በቁጣ ሳያየው በትዕግስት ሰምቶ ዝም ያለው ጌታ የቀኙ ማረኝ ሲለው ግን ከአፉ ተቀብሎ ወደ እርሱ ዞሮ መለሰለት ፡ከቁጣ የራቀ ምህረቱ የበዛው አምላክ :ክፉ ስራችንን ለማሰብ ሲዘገይ ማረኝ ስንለው ግን ለመማር ይፈጥናል <የራበው ሰው ለምግብ የጠማው ሰው ለመጠጥ እንደሚቸኩል ክርስቶስ ይቅር ለማለት ይቸኩላል ስለዚህ ወደ ወንበዴው ዞሮ "እውነት እልሃለሁ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው ! ይህንን ምህረት ተስፋ አድርገን << ጌታ ሆይ ወደ ቀኙ ወንበዴ ዘንበል ባለው ራስህ አጋንት በኃጢአት በትር የመቱትን ራሴን ቀና አድርግልኝ እያልን እንጸልያለን ! ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት መጽሐፍ ገፅ 354) @thewordistruth
Hammasini ko'rsatish...