cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ስለ እኛ...

✿ልዩ ልዩ መረጃዎችን የሚያገኙበት ❖ያስቀየማችሁትን ሰው በግልፅ ይቅርታ ምትጠይቁበት የ ስለ እኛ! የተሰኘ የቤተሰብ ቻናል ነው!

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
212
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

።።።።።።።።።።።።።።ቃለ መጠይቅ።።።።።።።።።።።። 🤳 ጋዜጠኛ፡ ይህ ቫይረስ በምድር ላይ ምን ያህል ጊዜ ይቆያል? 📖 ቁርአን፡ (የተቆጠሩን ቀኖች) አል በቀራህ 184 🤳 ጋዜጠኛ፡ አልሀምዱሊላህ እዚህ ሀገር ላይ የተያዦች ቁጥር አነስተኛ ነው። የሞቱት ሰዎች ቁጥርም በጣም ትንሽ ነው። 📖 ቁርአን፡ (አሁን አላህ ከናንተ ላይ አቀለለላችሁ። በእናንተ ውስጥም ድክመት መኖሩን ዐወቀ። )አል አንፋል 66 🤳 ጋዜጠኛ፡ ይህንን ቫይረስ ከምንከላከልባቸው መንገዶች አንዱ ራስን በመጠበቅ እንደሆነ ይነገራል። ታዲያ እንዴት ነው ራሳችንን የምንጠብቀው? 📖 ቁርአን፡ (ፊቶቻችሁን እጆቻችሁንም እጠቡ። )አል ማኢዳህ 6 🤳 ጋዜጠኛ፡ ልብሶቻችንም በሽታውን ያስተላለፋሉ። መፍትሄው ምንድነው? 📖 ቁርአን፡ (ልብስህንም አጥራ።)አል ሙደሲር 4 🤳 ጋዜጠኛ፡ ያለ አስገዳጅ ምክኒያት ከቤት ለሚወጡ ሠዎች ምን ትላለህ? 📖 ቁርአን፡ (በእጆቻችሁም {ነፍሶቻችሁን} ወደ ጥፋት አትጣሉ።)አል በቀራህ 195 🤳 ጋዜጠኛ፡ አንዳንድ ሰዎች በጤና ባለሞያዎች የሚሰጧቸውን ምክሮች ለምን አይተገብሩም? 📖 ቁርአን፡(ይህ እነርሱ የማያውቁ ህዝቦች በመሆናቸው ነው።)አል ሀሽር 13 🤳 ጋዜጠኛ፡ በዚህ በሽታ ምክኒያት ስራ ትተው ቤት ለተቀመጡ ሰዎች ምን ትላለህ? 📖 ቁርአን፡(ድህነትንም ብትፈሩ አላህ ቢሻ በእርግጥ ከችሮታው ያከብራችኋል)አል ተውባህ 28 🤳ጋዜጠኛ፡በመጨረሻም ከዚህ ሁሉ ጭንቅ እና ችግር ማን ነው ሊያወጣን የሚችለው? 📖 ቁርአን፡(አላህ ከሷና ከጭንቅም ሁሉ ያድናችኋል።)አል አንዐም 64 📌(በመፅሀፉ ውስጥ ምንንም ነገር አልተውንም )አል አንፋል 38 #share #ሼር #join Https://t.me/smithhk
Hammasini ko'rsatish...
አስቾኳይ መልዕክት ሼር ያድርጉ !! ከስር በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጫማ በቅርብ ናይክ ከሰራቸሁ አዲስ ጫማ ነገር ግን ከጫማ ጀርባ ላይ በአረበኛ ፊደል የጌታች የአሏህ (ሰ,ወ) ስም ተፅፍዋል ። በእንዲህ እንደለ ሙስሊም ማህበረሰብ ይህንን ጫማ ለገቢ ሰለወጣ ሲገዛ ይበልጥ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ። 2020 ሚባለው ጫማ ከጀርባው የአሏህ ስም አለበት የአሏህ ስም ነው እየተረገጠ ያለው እባካችሁ አይተን ዝም አንበል.... [[ አንድ ሰው ቢያስ ለ 10 ሼር በማድረግ ማስተላለፍ አለበት ። ይህንን መልዕክት በፍጥነት ሼር ያድርጉ !!
Hammasini ko'rsatish...
ሸይኽ ዑሰይሚን ይህ ጥያቄ ቀርቦላቸው የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል። ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሚላው ምትክ (ሰ ዐወ) ብሎ መጻፍ እንዴት ይታያል? አንዳንድ ሰዎች ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም (ሰ ዐወ) ብሎ ይጽፋል ይህ አይነቱ አጻጻፍ ጸሓፊውን ብዙ መልካም ነገሮችን እንዳያገኝ ይነፍገዋል። 1ኛ_ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ብሎ ቢጽፍ ዱዓ እንዳደረገ ይቆጠርለታል በዚህም አስር ሀሰናት ያገኛል። 2ኛ_ (ሰ ዐወ) ብሎ ቢጽፍ አንባቢው የምህጻረ ቃሉን ማብራሪያ የማያውቅ ከሆነ (ሰ ዐወ) የሚለውን ከነቢዩ ስሞች መካከል አንዱ እንደሆነ አድርጎ ይገነዘባል ይህ ደግሞ ከባድ ስሕተት ነው።  ያም ሆነ ይህ ዑለማዎች እንዲህ ብሎመጻፍን ጠልተውታል። እንዲህም ብለዋል "ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ብሎ ይጻፍ አሊያም አለይሂ ሰላት ወሰላም ወይም ከነአካቴው ምንም አይጻፍ አንባቢው በነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ያውርድ።" (ሰ ዐወ) ብሎ መጻፍ የተጠላ ነው። (ከሸይኽ ዑሰይሚን ሊቃል መፍቱህ ጥያቄ 12 የተወሰደ ፈትዋ)
Hammasini ko'rsatish...
open👆👆👆
Hammasini ko'rsatish...
WWW.BRUNDO.NET ONLNE SHOPPING
Hammasini ko'rsatish...
ከስክሪን በስተጀርባ ካሰፈሰፉ ሰይጣናት ሁሉ *"በአላህ እጠበቃለሁ"!* 👒 እህቴ ሆይ! በቅድሚያ፤ ያለሽው በፈተናዎች ዘመን ስለሆነ የተጋረጠብሽን ለመወጣት ካንቺ ጥንቁቅነት፣ ቆራጥነትና በአላህ መመካት የመሳሰሉ ባህርያትን መላበስ እጅግ አስፈላጊ መሆናቸውን ልብ በይ። ባለንበት ዘመን አንቺን ወደ መጥፎ ነገሮች የሚጎተጉቱ ወስዋሶች በርካታ ናቸው። ☞ በተለይም ነፍሲያ፣ የሰው ሰይጣናትና የጂን ሰይጣናት ተጠቃሾች ናቸው። ነፍሲያ ማለት የየራሳችን ግላዊ ስሜት ሲሆን፤ የሰው ሰይጣናት ስንል ደግሞ እንደ እኛው ሰዎች የሆኑ፤ ግና በሩቅም በቅርብም ሆነው ወደ ክፉ ነገር የሚያነሳሱን፣ ወደ ስህተት የሚገፋፉንና ለወንጀል የሚያመቻቹን የጥፋት ጓዶች ናቸው። ባህሪያቸው የሰይጣንን ባህሪ የተላበሰ በመሆኑ የሰው ሰይጣናት ይባላሉ። የጂን ሰይጣናት ደግሞ በተፈጥሮአቸው ከማይታዩት ከጂኖች/አጋንንቶች የሚመደቡ ሲሆን፤ በቁንጮአቸው ኢብሊስና ዝርዮቹ የሚመሩ ናቸው። እነኝህ ሰዎችን በስውር የሚጎተጉቱና ለወንጀል የሚዳርጉ ክፉ ፍጡሮች ናቸው። ☞ የሰው ሰይጣናዊነት አንዱ ባንዱ ላይ በሚያደርገው ክፉ እምነትና ተግባር የሚገለፅ በመሆኑ በብዙ ነገሮች ውስጥ ይገባል። ለምሳሌ ያክል በዘመኑ የመገናኛ አውታር በኢንተርኔት በሰው ሰይጣኖች ገፋፊነት ብዙ ፈሳዶች ሲተገበሩ ይታያል ይሰማልም። ሙስሊሟን ሴት ለማጥቃት እና ወደ ብልግና ለመሳብ ከስክሪን ጀርባ እንዳሰፈሰፉ መሽቶ የሚነጋባቸው ወስላቶች እዚህ ጋር ተጠቃሽ ናቸው። በተለያዩ ዘዴዎች ካንቺ ጋር ይፃፃፋሉ፣ ያወጋሉ። አንቺም ሂጃብሽ፣ ድብቅነትሽና ጥንቃቄሽ ትርጉም እንዲያጣ በሚያደርግ መልኩ በሱስ ትጠመጂና ወሬ ለጀመረ ሁሉ በርሽን ክፍት ታደርጊያለሽ። የዚያኔ ቀድመው የተዘጋጁት መሰሪዎች የባጡን የቆጡን እየፈለፈሉልሽና እያስለፈለፉሽ ወደ ተንኮል መረባቸው ይከቱሻል። የትዳርም ይሁን ሌላ ወሬ ይዘው በምርቃና ያከንፉሻል፤ ላሰቡት ፀያፍ ምግባር ግብአት እስክትሆኚም በነገር ያዋኙሻል፤ ይህ ጉዳይ አንተን ወንድሜንም ይመለከተሃል ። በእንደዚህ አይነቶቹ የሰው ሰይጣናት ተሸንግለህ እውነተኛ ማንነቷን በውል ከማታውቃት ሴት ጋር የቻት የወሬ ትጀምራለህ፤ ቀስ በቀስም ውሃ ውስጥ እንደገባ ጨው ትሟሟለህ። ሀራምን የመራቅ ብቃትህ፣ ሃይልህና ትእግስትህ ሁሉ ይመናመናል። እናስታውስ...❗ ነቢዩላህ ዩሱፍ (ዓለይሂሰላም) ባሪያ ሆነው ተሽጦ ነበር። እንደፈለገ በሚያዝዘውና በሚያደርገው ንጉስ ስር በቤተመንግስት ነዋሪም ነበር። በወቅቱ ነቢዩ ዩሱፍ በንጉሱም ሆነ ንግስቲቱ የታዘዘውን ከመፈም ውጭ አማራጭ አልነበረውም። አንድ ጊዜ በክፍሉ ውስጥ ብቻውን እያለ የንጉሱ ሚስት በጣም ተውባና ተቆነጃጅታ ዘው ብላ ገባች። በሮቹን ሁሉ ቆላለፈች። ለእርሱ ስትል ዝግጅቷን እንዳጠናቀቀችም አበሰረችው። የምትፈልገውን እንዲያደርጋትም ሹክ አለችው። ይህንን ታሪክ አላህ በቅዱስ ቃሉ እንዲህ ደ ገለፀልን፦ { وَرَاوَدَتْهُ الَّتِي هُوَ فِي بَيْتِهَا عَن نَّفْسِهِ وَغَلَّقَتِ الْأَبْوَابَ وَقَالَتْ هَيْتَ لَكَ ۚ قَالَ مَعَاذَ اللَّهِ ۖ إِنَّهُ رَبِّي أَحْسَنَ مَثْوَايَ ۖ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الظَّالِمُون َ} [يوسف : 23] « ያቺም እርሱ በቤትዋ የነበረባት ሴት፣ ከነፍሱ አባበለችው፤ ደጃፎችንም ዘጋች፤ ላንተ ተዘጋጅቼልሀለሁና ቶሎ ና አለች፤ *"በአላህ እጠበቃለሁ"* እርሱ (አሳዳሪዬ የገዛኝ) ጌታዬ ኑሮዬንም ያሳመረልኝ ነውና (አልከዳውም)፤ እነሆ! በደለኞች አይድኑም፤ አላት።» ዩሱፍ : 23 ነቢዩላሂ ዩሱፍ (ዓለይሂ ሰላም) ስሜቱን ከጫፍ የሚያደርሱ ነገሮች ቢያጋጥሙትም ራሱን አቅቦ፣ አሳዳሪ ንጉሱን ባለመክዳት፣ ፈጣሪ ጌታው አላህንም በመፍራት ይህን አጭር ምላሽ ሰጣት። ምንም በንግስቲቷ ጥላ ስር ቢኖር፣ በሩን ቆላልፋበት ብታስገድደው፣ አማራጭ ማምለጫ ባይኖረውም ተስፋ አልቆረጠም፤ የጭንቅ ግዜ ደራሹ ወደሆነው አላህ ጥሪውን አቀረበ። "قال معاذ الله" «በአላህ እጠበቃለሁ አላት» ዩሱፍ : 23 በልቡ ውስጥ ያለና እርግጠኛ እምነቱ ነበርና ጌታውም አላህ ጠበቀው ፤ ከፈተናም አዳነው። የዚህ አይነቱ ወደ ፀያፍ ተግባር የሚደረግ ጥሪ ዛሬም በኢንተርኔት የቻት መስኮቶች በተደጋጋሚ እየተለፈፈ ነው። ነገር ግን ከወንዱም ከሴቷም የነብዩ ዩሱፍን አይነት አቋምና ምላሽ ማን ይስጥ ❓ «በአላህ እጠበቃለሁ!» የሚል! ሁሌም ከአጉል ስሜት፣ ከሰውና ከጂን ሰይጣናት ለመጠበቅ የአላህ ፍራቻና ዱዓእ ሊለየን አይገባም። ውድ እህቴ በተለያዩ የመገናኛ መስመሮች ከሚደረጉብሽ ትንኮሳዎችና የተሳሳቱ ግብዣዎች ራስሽን ተከላከይ❗ማንነትሽን ጠብቂ! ክብርሽንም አታስደፍሪ! በአቋምሽ ላይም የፀናሽ ቆራጥ ሁኚ! *«በአላህ እጠበቃለሁ!»* ማለት የሁልጊዜ ልማድሽ ይሁን! አላህ ሆይ! እህቶቻችንን ከጥፋት ሁሉ ጠብቅልን! የሙስሊሙ ማህበረሰብ አለኝታና የቤተሰብ መሰረት ናቸውና ከሰውና ከጂን ሰይጣናት ሁሉ ሰውራቸው! ለትእዛዝህ ተገዢም አድርጋቸው!! አሚን ውዷ እህታችን፤ ይህ መልእክት ለጓደኞችሽ ይደርስ ዘንድ፤ «አስተላልፊ» https://t.me/joinchat/AAAAAFLCYNh3yCzljq7Wjg Share share share share
Hammasini ko'rsatish...
🌴ለወጣቶች ምክር🌴

🔖ይህ የወንድማችሁ Mohammed ebnu seid ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ውስጥ ብዙ አይነት ትምህርቶችን ለማድረስ እና ለማስተማር እሞክራለሁ ። ኢንሻአላህ ስህተቴን በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ አላህ ይዘንለት እቀበላለሁ @Dear_mahammi አድርሱኝ 🔖 አላህ ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ ። @Lewetatoch_mekir 👈👈join ይበሉ

♻ በማለዳው ወዴት ነው የምትሄደው? 🛑 ወደ ስራ! ♻ ፈጅር ሰግደሃል? 🛑 አይ! ሶላት አልሰግድም። ሂዳያ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርግልኝ። ♻ አደርጋለሁ። ግን ወደ ስራ አትሂድ! ! 🛑 ለምን? ♻ ሪዝቅ እንዲሰጥህ ዱዓ አደርግልሀለሁ!! ። የተኮረጀ
Hammasini ko'rsatish...
#يوم الجمعة وما الجمعه إلا عيدٌ لقلبك:⛅💗. - رتل آيات الكهف 📖 💕. - صَل و سلّم على النبي مُحمد☁. - ابعث دعواتك إلى ربك ✨.
Hammasini ko'rsatish...