SWA-Grade 11 Resources
SWA Grade 11 sts
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
330
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
በ26/02/2014ዓ.ም አጠቃላይ የፈተና ኦረንቴሽን የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።
Dear 2013E.C grade 12 students you will have exam orientation on the coming Friday,November 5,2021 at 2:30 local time at that day you will also collect your original Admission card.
ውድ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠቃለያ ሞዴል ፈተና ከመጪው ሐሙስ ጥቅምት 18 እስከ ቅዳሜ ጥቅምት20፣2014 ስለሚሰጥ፤ምትፈተኑ ተማሪዎች ከሰኞ ጥቅምት15፣2014 ጀምሮ ትምህርት ቤት በመምጣት ለሞዴል ፈተና ስማችሁን እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን።
ለ2013ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የትምህርት ሚንስቴር በ05/01/14ዓ.ም እንዳሳወቀው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2/2014ዓ.ም ይሰጣል፡፡ በመሆኑም ለፈተናው ዝግጅት ይረዳችሁ ዘንድ ከፊታችን ሰኞ 10 / 1/2014 ጀምሮ የተጠናከረ የክለሳ ትም/ት በሁለቱም የክፍል ደረጃዎች (11ኛ እና12ኛ) በሁሉም የትምህርት አይነቶች የምንሰጥ ሲሆን፦
1ኛ- ትምቱ የሚሰጠው ሙሉቀን(ከ2:30 - 9:00)ይሆናል
2ኛ- ሁሉም ተማሪ 2:00 ላይ ትም/ቤት መገኘት ይኖርበታል
3ኛ- በቀን 6 የትም/ት ዓይነቶችን የምትማሩ ይሆናል
4ኛ- ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርሙን በአግባቡ ለብሶ መገኘት ይኖርበታል
5ኛ- ከዚህ በፊት ስትገለገሉበት የነበሩትን ደብተሮች ለማስታወሻነት ስለምትጠቀሙ ደብተሩን በፕሮግራማችሁ መሰረት ይዛችሁ መገኘት ይጠበቅባችኀል፡፡
6ኛ- ትም/ቱ የሚሰጠው ሙሉ ቀን ስለሆነ ሁሉም ተማሪ ምሳ ይዞመገኘት ይጠበቅበታል
7ኛ- መቅረትም ሆነ ማርፈድ ፈፅሞ የተከለከለ ነው
This is our sub city Grade 12, 2013E.C schools cancdidate . Please , select yours or filter your school candidate by name, their stream and report assoon as possible !
Nslafto.xlsx6.27 KB
የ12 ክፍል ተማሪዎች የማትሪክ አድሚሽን ስማችሁን ቼክ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
Lesson 7:Physics summer enrichment program-check yourself -3
Check yourself-3.docx1.42 KB