cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

M.O.R East Addis Ababa Branch

East Addis Ababa Small Tax Payer Branch Office is one of many branches of Ministry of Revenues at Addis Ababa. Which are responsible for collecting revenue from customs duties and domestic taxes.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
13 565
Obunachilar
+724 soatlar
+547 kunlar
+20330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ገቢ አሰባሰብ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚሁ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለገቢ አፈጻጸም የሚከተለውን ብለዋል፡፡ በዚህ በጀት ዓመት 529 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 11 ወራት 466 ቢሊዮን ብር ወይም 96 በመቶ ተሰብስቧል፡፡ ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ መሻሻል አለው፡፡ የተለጠጠ እቅድ ታቅዶ ወደስራ እንደመገባቱ አፈጻጸሙም በቀላል የሚታይ አይደለም፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በገቢ አሰባሰብ ላይ ስላሉ ችግሮች ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በገቢ አሰባሰብ ላይ ስላሉ ችግሮች የሚከተለውን ብለዋል፡- ገቢን በበቂ ደረጃ ለመሰብሰብ እንቅፋት የሆኑ በገቢ ዘርፍ የሚታዩ አንኳር አንኳር ችግሮች የሚከተሉት ናቸው፡- 1ኛ ኮንትሮባንድ፤ ነው ኮንትሮባንድ አሁንም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ጋሬጣ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ 2ኛ ገቢ ስወራ ነው፤ ገቢን መክፈል ሲገባ የመሰወር ልምምዳችን በበቂ ደረጃ ገቢን ለመሰብሰብ እንዳንችል ጋሬጣ ሆኗል፡፡ 3ኛ የንግድ ማጭበርበር ነው፣ በተለይም በገቢና በወጪ ንግዶች የሚታየው የንግድ ማጭበርበር ኢትዮጵያ በቀላሉ ሰብስባ ልማቷን ለመመገብ የሚያስችል ሀብት ማመንጨት እየቻለች በነዚህ ዋና ዋና ምክንያች ከመንግስት የማስፈጸም ውስንነት ጋር ተያይዞ በበቂ ደረጃ ገቢን ለመሰብሰብ እንቅፋት ሆኗል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Hammasini ko'rsatish...
ብልሹ አሰራርን የመከላከል ሥራ በገቢዎች ሚኒስቴር

#እኛና_እኛ #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

👍 2
👍 5 1
የበጀት ዓመቱ የሰኔ ወር የሁለተኛ እና የሦስተኛ ሴምስተር የሞጁላር ስልጠና መመዘኛ ፈተና ተሰጠ ፡፡ …………………………………………………… የምስራቅ አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የበጀት ዓመቱ የሰኔ ወር የሁለተኛ እና የሦስተኛ ሴምስተር የሞጁላር ስልጠና መመዘኛ ፈተና ተሰጠ ፡፡ ፈተናውን የወሰዱ የሁለተኛ ሴምስተር ሰልጣኞች ወደ ክፍል ሶስት የሚሻገሩ ሲሆን የክፍል ሦስት ሰልጣኞች የእውቅና ሰርተፊኬት ለማግኘት የሚጠባበቁ ይሆናል ፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የታክስ ጉዳዮችን በማሰልጠን ግብር ከፋዮች መብታቸውንና ግዴታቸውን እንዲሁም ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ከሚያረግባቸው መንገዶች አንዱ 13 ሞጁሎችን በማዘጋጀት በሶስት ክፍል ሞጁላራዊ ስልጠና መስጠትና መስፈርቱን አሟልተው ለሚገኙ የእውቅና ሰርተፊኬት አንዲያገኙ ማስቻል ነው፡፡ …………………………….
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የበጀት ዓመቱ የሰኔ ወር የመጀሪያ ሴምስተር የሞጁላር ስልጠና መመዘኛ ፈተና ተሰጠ …………………………………………………… የምስራቅ አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ጉዳዮችን በማሰልጠን ግብር ከፋዮች መብታቸውንና ግዴታቸውን እንዲሁም ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ከሚያረግባቸው መንገዶች አንዱ 13 ሞጁሎችን በማዘጋጀት በሶስት ክፍል ሞጁላራዊ ስልጠና መስጠትና መስፈርቱን አሟልተው ለሚገኙ የእውቅና ሰርተፊኬት አንዲያገኙ ማስቻል ነው፡፡ ይህን ተከትሎ በበጀት ዓመቱ በሰኔ ወር የመጀመሪያ ሴምስተር የሞጁላር ስልጠናውን ሲከታተሉ የቆዩ ግብር ከፋዮች ሰኔ 25/2016 ዓ.ም መመዘኛ ፈተና ሰጥቷል፡፡ ይኽም ፈተና ወደ ክፍል ሁለት መሻገር የሚያስችላቸው ይሆናል ፡፡ …………………………….
Hammasini ko'rsatish...
9👍 1
Hammasini ko'rsatish...
የግብር ከፋይ ደረጃዎችና የማሳወቂያ ወቅት

ለአዳዲስ ግብር ከፋዮች በመሰረታዊ የታክስ ህግ፣ መመሪያ እና ደንቦች ዙሪያ የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ፡ ........................... በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅርብ ጊዜያት ውስጥ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ላወጡ ለአዳዲስ ግብር ከፋዮች በመሰረታዊ የታክስ ህግ፣ መመሪያ እና ደንቦች ዙሪያ የግማሽ ቀን ስልጠና ሰኔ 21/2016 ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን የሰጡት አቶ ዋሲሁን አለምነው የታክስ ከፋዮች ትምህርት ባለሙያ ሲሆኑ በስልጠናው ላይም በቅድመ ግብር ታክስ፣ተርን ኦቨር ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ዙርያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል ፡፡ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችም አሰልጣኙ ሰፊ ማብራሪያ እና ምላሽ ሰጥተዋል ። የስልጠናው ዋና ዓላማ አዳዲስ ግብር ከፋዮች መሰረታዊ የታክስ ህጉን እንዲረዱ በማድረግ ካላስፈላጊ ቅጣት ማዳን ፣ግብርን በመክፈል ሀገራዊ ሀላፊነትን እንዲወጡ ማሰቻል ነው ። በወር ሁለት ጊዜ ዘወትር አርብ ለአዳዲስ ግብር ከፋዮች ስልጠናው የሚሰጥ ነው ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 10 1😁 1
የኤክሳይዝ_ቴምብር_አስተዳደር_ስርዓት_መመሪያ_1004_2016.pdf12.64 MB
Po'stilar arxiv
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.