uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

Kanalga Telegram’da o‘tish

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

Ko'proq ko'rsatish
1 896
Obunachilar
-324 soatlar
-57 kun
-2930 kun
Postlar arxiv
የሴክስ እናርግ ጥያቄ እና የሴት ልጅ ጭንቀት https://youtu.be/RKx_KWWzBbE ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ምስሉን ወይም ሊንኩን ይጫኑ!!

ፅንስ ማስወረድ በመድሀኒት || እርግዝና ለማስወረድ https://youtu.be/IMmhgBd0MXY ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ምስሉን ወይም ሊንኩን ይጫኑ!!

✍️ #አረንጓዴ #ሻይ #የሚያስገኛቸው 15 #ጤናማ #ጥቅሞች 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 1🔹ሰውነት ላይ ብግነት እንዳይፈጠር ይረዳል 2🔹 ከአንዳንድ
✍️ #አረንጓዴ #ሻይ #የሚያስገኛቸው 15 #ጤናማ #ጥቅሞች 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 1🔹ሰውነት ላይ ብግነት እንዳይፈጠር ይረዳል 2🔹 ከአንዳንድ የካንሰር ዓይነቶች ይጠብቃል 3🔹ለልብ ጤና ጥሩ ነው 4🔹ጭንቅላት ላይ ለሚዛን እና ለእንቅስቃሴ የሚረዳ ክፍል ጉዳትን ይቀንሳል 5🔹 ቆዳዎን ከፀሀይ ጨረር ጉዳት ይከላከላል 6🔹በእድሜ ምክንያት የሚመጣ ቶሎ የሰውነት መድከምን ይከላከላል 7🔹ኢንፌክሽኖችን እና ቫይረሶችን ይዋጋል 8🔹 ለመጥፎ የአፍ ጠረን ለመከላከል ይረዳል 9🔹 የማተኮር ችሎታን ያሻሽላ 10🔹 እንደ አልዛይመር ወይም ፓርኪንሰን ካሉ የነርቭ በሽታ አምጪ በሽታዎች ይጠብቅዎታል 11🔹ጭንቀትን ይቀንሳል እንዲሁም ዘና ያደርጋል 12🔹የስኳር በሽታን ይከላከላል 13🔹 የፀጉርን እድገት ያበረታታል 14🔹የሂውማን ፓፒሎማ ቫይረስ ላላቸው ህመምተኞች ይረዳል 15🔹 የሰውነት ክብደትን ይቀንሳል የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

ማሳሰቢያ #በአዲስ አበባና አዲስ አበባ ዙሪያ በተደረገ ቅኝት 63 የምግብ ምርት ዓይነቶች ከባለስልጣን መ/ቤቱ ፈቃድ ያላገኙ፣የአምራች አድራሻቸው የማይታወቁና ደህንነታቸው ያልተረጋገጡ ምርቶች ገበያ ላይ መገኘታቸው ተገለጸ፡፡ ምርቶቹን ከገበላይ በሚያገኝበት ወቅት ለባለስልጣን መ/ቤቱ በነጻ ስልክ መስመር 8482 ወይም ባቅራቢያ ለሚገኙ ተቆጣጣሪ አካላት ጥቆማውን እንዲሰጥ ይጠይቃል፡፡ የምግብ ምርቶቹ አይነትና ዝርዝር የገበታ ጨዉ 1. ጥሩ የገበታ ጨዉ 2. ፋና የገበታ ጨው 3. ፍቅር ጨዉ 4. አርኪ የገበታ ጨዉ 5. አፋር የገበታ ጨዉ 6. አዲስ ሸገር የገበታ ጨዉ 7. ሻሎም አዮዳይዝድ ጨዉ 8. ኤች.ቲ.ኤፍ የገበታ ጨዉ 9. ሮም ንጹህ የገበታ ጨዉ 10. አርዲ የገበታ ጨዉ 11. ጄ.አር የገበታ ጨዉ 12. ሀበሻ የገበታ ጨዉ 13. ጣና የገበታ ጨዉ 14. ማኢዳ የገበታ ጨዉ 15. ሸጋ ጨዉ 16. ማሶ የገበታ ጨው 17. ስታር ጨዉ 18. ቢሆን የገበታ ጨው 19. ሸገር አዮዳይዝድ ጨው 20. ሞያ አዮዳይዝድ ጨው 21. ጤና አዮዳይዝድ ጨው 22. ሰላሙ የገበታ ጨው 23. ፍዳክ የገበታ ጨው 24. ብርሃን የገበታ ጨው 25. Ema አዮዳይዝድ ጨው 26. ዳና አዮዳይዝድ ጨው 27. EKKO IODAIZED SALT 28. ስንቅ የገበታ ጨዉ 29. ሳራ አዮዳይዝድ ጨው 30. ስማርት አዮዳይዝድ ጨው 31. በሻቱ የገበታ ጨው ማር 1. ታሪክ ማር 2. ወለላ ንጹህ የተፈጥሮ ማር 3. ሉሲ ንፁህ የተፈጥሮ ማር ህጻናት ምግብ 1. ዊና የበቆሎ ዱቄት ከረሜላ 1.ጂጆ ሎሊፖፕ ሞሪንጋ 1.ማላሊያ ሞሪንጋ ሻይ ቅጠል ስኳር 1.ብራውን ስኳር የለውዝ ቅቤ 1.ማሂር የለውዝ ቅቤ 2. ያሚ የለውዝ ቅቤ 3. አሊፍ የለዉዝ ቂቤ አቼቶ 1. ሳራ ሆምጣጤ 2. አቸቶ(Vinegar) 3. ኤደን ቬነጋር 4. ልዩአቼቶ 5. ጤና አቼቶ ምግብ ዘይት 1. ጊዜ ንፁህ የምግብ ዘይት 2. እርካታ ንፁህ የምግብ ዘይት 3. ኪያ 4. የምስራች ንፁህ የምግብ ዘይት 5. ምቾት ንፁህ የምግብ ዘይት 6. ህብረት ንጹህ የምግብ ዘይት 7. ሚና ንፁህ የኑግ ዘይት 8. Aman Sunflower oil 9. እፀብ የተጠራ የኑግ ዘይት 10. Africa oil(pure edible oil) 11. For me sunflower oil 12. ጎልድ ሰንፈላወር ዘይት 13. ሪማ የምግብ ዘይት 14. ኡሚ ዘይት 15. ዜር የምግብ ዘይት 16. ሀያት የምግብ ዘይት 17. ኪንግ የምግብ ዘይት ምንጭ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

ቡና መጠጣት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች """" """""""" "" """ """ """"""""" 1 ××የፀጉር እድገትን ይጨምራል። 2 ××የአልዛይመር በሽታ ስጋትን ይቀንሳል። 3 ××በቆዳ እና ጡት ካንሰር የ
ቡና መጠጣት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች """" """""""" "" """ """ """"""""" 1 ××የፀጉር እድገትን ይጨምራል። 2 ××የአልዛይመር በሽታ ስጋትን ይቀንሳል። 3 ××በቆዳ እና ጡት ካንሰር የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል። 4 ××ብጉርን በመከላከል የቆዳ ጤንነትን ይጨምራል። 5 ××የስኳር በሽታን በ50 % ይቀንሳል። 6 ××የፋይበር አወሳሰዳችንን ይጨምራል። 7 ××ሲርሆሲስ የተባለ የጉበት በሽታን ይከላከላል። 8 ××ድብርትን/ የሚደብት ስሜትን/ ይቀንሳል። 9 ××ኢንፍላሜሽንን ይቀንሳል። 10 ××በፓርኪንሰንስ በሽታ የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል እባክኮ ለወዳጅሼር ያርጉት ትልቅ መርጃ ነው Source : ዶ/ር አብዱ የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

#7ቱ #የሙዝ #ጥቅሞች #ለውበታችን ******************** በዚህ ምድር ላይ ወደ አንድ ሺ የሚጠጉ የሙዝ አይነቶች አሉ፡፡ በአለማችን ብዙ ሙዝን በመጠቀም አንደኛ የሆነችው አገር ኡጋንዳ ናት፡፡ ሙዝ ከምግብነት በተጨማሪ ለውበታችን ብዙ ጥቅም ይሰጠናል፡፡ በቀላሉ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ልናገኘው ስለምንችል እና ተፈጥሯዊም ስለሆነ ለውበታችን ብንጠቀምበት ጥሩ ነው፡፡ 1. ሙዝ ደረቅ የፊት ቆዳን ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል ሙዝ ቫይታሚን ኤ ስላለው የፊታችን ቆዳ ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡እንዲሁም በድርቀት የተጎዳን ቆዳ ይጠግናል፡፡ 👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት 👉አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል 👉ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ 👉 ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን ለብ ባለ ውሃ ብቻ መታጠብ 2. ሙዝ የተሰነጣጠቀ ተረከዘን ያስተካክላል 👉መጀመሪያ እግራችንን ሞቅ ባለ ውሃ ውስጥ ለ10 ደቂቃ መዘፍዘፍ (ከተቻለ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ጨምሮ እግራችንን መዘፍዘፍ) 👉ከዛ በኋላ እግራችንን ማድረቅ 👉ሁለት የበሰለ ሙዝ መፍጨት 👉 የተፈጨውን ሙዝ ንፁህ ተረከዝ ላይ መቀባት 👉 ሙዙ ተረከዛችን ላይ እንዲቆይ እግራችንን በላስቲክ መጠቅለል እንችላለን 👉ከ20 ደቂቃ በኋላ በቀዝቃዛ ውሃ እግራችንን መታጠብ 3. ሙዝ የፊታችን ቆዳ እንዳይሸበሸብ እና እንዳያረጅ ይረዳዋል ሙዝ ቫይታሚን ኤ እና ኢ ስላለው ቆዳችን እንዳይሸበሸብ እና በቀላሉ መለጠጥ እንዲችል ይረዳዋል፡፡ 👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት 👉ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ አቮካዶ ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል 👉 ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ 👉ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን ለብ ባለ ውሃ ብቻ መታጠብ 4. ሙዝ የተጎዳ እና የተሰባባረን ፀጉር ይጠግናል 👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት (ሙዝ ለፀጉር ስንጠቀም በደንብ ላም ብሎ መፈጨት አለበት) 👉ሶስት የሾርባ ማንኪያ አቮካዶ እና ግማሽ ኩባያ እርጎ ከሙዙ ጋር በደንብ ማቀላቀል 👉ውህዱን ፀጉራችንን ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መተው 👉 ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ ፀጉራችንን ለብ ባለ ውሃ እና በሳሙና/በሻምፖ በደንብ መታጠብ ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡ ለአንቺ 5. ሙዝ ብጉርን ያጠፋል 👉 አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት 👉 አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር፤ አንድ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል 👉ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ 👉ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ ብቻ መታጠብ ሌላው መንገድ ደግሞ የሙዝ ልጣጩን በውስጠኛው በኩል አድርገን ብጉር የሚወጣበትን አካባቢ ላይ መለጠፍ ወይም ማሸት (ቀስ ብለን ብጉሩን ሳናፈርጠው ነው መቀባት ያለብን) እና ከ 20 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ፡፡ 6. ሙዝ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ያስችለናል ውበታችንን ለመጠበቅ ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ እና ዋነኛው በቂ እንቅልፍ ማግኘት ነው፡፡ሙዝ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል፡፡ 👉 አንድ ሙዝ መቆራረጥ 👉 ሙዙን በአንድ ስኒ ውሃ አድርጎ እሳት ላይ መጣድ 👉 ግማሽ የቡና ማንኪያ ቀረፋ መጨመር (ቀረፋው በጣም ትንሽ ነው መሆን ያለበት) እና ከ 5 ደቂቃ በኋላ ማውጣት 👉 ውህዱን መብላት 👉ይሄንን የምናደርገው ወደ አልጋ ከመሄዳችን ከ 30 ደቂቃ በፊት ቢሆን ይመረጣል፡፡ 7. ሙዝ ፀጉራችን ጥሩ ወዘና እንዲኖረው ያደርጋል 👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት (ሙዝ ለፀጉር ስንጠቀም በደንብ ላም ብሎ መፈጨት አለበት) 👉 ሁለት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት እና አንድ የእንቁላል ነጩን ክፍል ብቻ ከሙዙ ጋር በደንብ መቀላቀል 👉ውህዱን ፀጉራችንን ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መተው 👉ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ ፀጉራችንን በቀዝቃዛ ውሃ እና በሳሙና/በሻምፖ በደንብ መታጠብ የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

ፖስት ፒል ያልተፈለገ ድንገተኛ እርግዝና እንዳይከሰት የሚያደርግ መድሀኒት ሲሆን ከማንኛውም በማስገደድ ወይም አጋጣሚ በሆነ ምክንያት ከተከናወነ ወይም ጥንቃቄ ከጎደለው የግብረ-ስጋ ግንኙነት በኋላ በ
ፖስት ፒል ያልተፈለገ ድንገተኛ እርግዝና እንዳይከሰት የሚያደርግ መድሀኒት ሲሆን ከማንኛውም በማስገደድ ወይም አጋጣሚ በሆነ ምክንያት ከተከናወነ ወይም ጥንቃቄ ከጎደለው የግብረ-ስጋ ግንኙነት በኋላ በ72 ሰዓታት ውስጥ በአፍ መዋጥ አለበት። ከ72ቱ ሰዓታት ጊዜ ውስጥ በተቻለ መጠን በፍጥነት በተወሰደ ቁጥር ውጤቱም የበለጠ ይጨምራል፡፡ የኤችአይቪ፣ የሚጥል በሽታ እንዲሁም አንዳንድ ባህላዊ መድኃኒቶች ጋርም ጣልቃ ሊገቡ ይችላሉ። የሰውነት ክብደታቸው በጣም ከፍተኛ የሆነ ሴቶች ድንገተኛ እርግዝና መከላከያ ቢወስዱም ሊያረግዙ እንደሚችሉ ጥናቶች ያሳያሉ። ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን ጨምሮ ሌሎች የአባላዛር በሽታዎችን የማይከላከል በመሆኑ ፖስትፒል አለ በማለት ጥንቃቄ የጎደለዉ የግብረስጋ ግንኙነት መፈፀም ለነዚህ በሽታዎች ተጋላጭ ያደርጋል። የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

በእርግዝና ወቅት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገባ ግን የሚረሱ ነገሮች👇👇 https://youtu.be/6grsz6zJu00 ሙሉ ቪዲዮ ለመመልከት ምስሉን ወይም ሊንኩን ይጫኑ!!

«ጥርት ያለ የፊት ቆዳ ለማግኘት» የፊት ቆዳችንን በአግባቡ ካልተንከባከብነው በቀላሉ የሚጎዳ ሲሆን ቀጥሎ ያሉትን የፊት ቆዳን መንከባከቢያ መንገዶች ይመልከቱ። - ፊትን በቀን ሁለቴ መታጠብ - የፊት
«ጥርት ያለ የፊት ቆዳ ለማግኘት» የፊት ቆዳችንን በአግባቡ ካልተንከባከብነው በቀላሉ የሚጎዳ ሲሆን ቀጥሎ ያሉትን የፊት ቆዳን መንከባከቢያ መንገዶች ይመልከቱ። - ፊትን በቀን ሁለቴ መታጠብ - የፊት ሳሙና ወይም ሌላ ቅባት ሲቀቡ የፊትዎን ቆዳ ከመፈተግ ይቆጠቡ ይልቁንም በለስላሳና ክባዊ እንቅስቃሴ ቀስ ብለው ይቀቡት - ለፊት ቆዳዎት የሚስማማ ማርጠቢያ ክሬሞችን ይጠቀሙ ከመተኛትዎትም በፊት ሊጠቀሙት ይችላሉ - የፊት ቆዳ ቀዳዳን ከሚደፍኑ ዘይታማ ከሆኑ ሜክአፖችና የቆዳ ክሬሞች ይራቁ - የቆዳችን ንፅህና መጠበቅ በተለይ ብጉር የሚያስቸግረን ከሆነ ቤንዞይል ፐርኦክሳይድ፣ ፊዞርሲኖል፣ ሳሊክሊክ አሲድ ወይም ሰልፈር ያለው ለፊትዎ የሚስማማ ሳሙና መጠቀም ብጉሩ በዚህ ካልቀነሰ ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ መድሃኒት በተለያየ ምክንያት የፊትና ሌላ የቆዳ አካል ላይ የቀረን ምልክትን ለማጥፋት ከፈለጉ የሚከተለውን በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ህክምናን ሊጠቀሙ ይችላሉ። መድሃኒቱን በቤት ውስጥ ለማዘጋጀት፦ • አራት የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጁስ • አራት የሻይ ማንኪያ ማር • አንድ አስኳሉ የወጣለት እንቁላል አዘገጃጀት • ፊትዎ/ቆዳዎ ንፁህና ደረቅ መሆን ስላለበት ይታጠቡት • በመቀጠልም ከላይ የተዘረዘሩትን በንፁህ እቃ ውስጥ በደንብ ያደባልቁ • ከዚያም ምልክት ባለበት የቆዳዎ ክፍል ላይ ይቀቡት • ከ15 ደቂቃ ቆይታ በኋላ ይታጠቡት ጥሩ ውጤት ለማግኘት በሳምንት ሁለት ጊዜ እንዲጠቀሙት ይመከራል። ሼር ➡ የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

የቡና ነገር ======== በርካቶች "ቡና መጠጣት እንዲህ ያደርጋል፤ እንዲያ ያደርጋል" ሲሉ ይደመጣል። የሳይንሱ ዓለምም በጥናት የደረሰባቸውን የቡና ጥቅሞች እንዲህ አስቀምጧቸዋል፤ 1. የሰው ልጅ
የቡና ነገር ======== በርካቶች "ቡና መጠጣት እንዲህ ያደርጋል፤ እንዲያ ያደርጋል" ሲሉ ይደመጣል። የሳይንሱ ዓለምም በጥናት የደረሰባቸውን የቡና ጥቅሞች እንዲህ አስቀምጧቸዋል፤ 1. የሰው ልጅ ፀጉር እድገትን ይጨምራል። 2. የአልዛይመር በሽታ ስጋትን ይቀንሳል። 3. በቆዳ እና ጡት ካንሰር የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል። 4. ብጉርን በመከላከል የቆዳ ጤንነትን ይጨምራል። 5. የስኳር በሽታን በ50 % ይቀንሳል። 6. የፋይበር አወሳሰዳችንን ይጨምራል። 7. ሲርሆሲስ የተባለ የጉበት በሽታን ይከላከላል። 8. ድብርትን/ የሚደብት ስሜትን/ ይቀንሳል። 9. ኢንፍላሜሽንን ይቀንሳል። 10. በፓርኪንሰንስ በሽታ የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል። ሼር የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

ጥርስን ለማንጣት የሚጠቅም ------------------ በተፈጥሮአዊ መንገድ ህክምና ድረስ መሄድ ሳያስፈልገን ቤታችን ውስጥ ጥርሳችን እንዴት ማንጣት እንችላለን? በተፈጥሮአዊ መንገድ ዘውትር በጠቀም
ጥርስን ለማንጣት የሚጠቅም ------------------ በተፈጥሮአዊ መንገድ ህክምና ድረስ መሄድ ሳያስፈልገን ቤታችን ውስጥ ጥርሳችን እንዴት ማንጣት እንችላለን? በተፈጥሮአዊ መንገድ ዘውትር በጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ተአምር ትመለከታለህ...!!እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን? መጠን...!! .. 1. ለብ ያለ ውሃ ሁለት ብርጭቆ!! 2. የተፈጨ ቀረፋ አንድ ማንኪያ!! 3. የንብ ማር አንድ ማንኪያ!! 4. የሎሚ ጠብታዎች!! አዘገጃጀት ትንሽ ተለቅ ባለ ብርጭቆ ውሃውን እንጨምራለን...!!ከዚያም ቀረፋውን እና ማሩን እናስከትላለን!! በመጨረሻም ከአምስት የማይበልጡ የሎሚ ጠብታዎችን እንጨምርበትና በደንብ አዋህደን ስናበቃ ዘውትር ጠዋት አፋችንን እንጉመጠመጥበታለን...!! ምንጭ... ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

የሎሚ ጭማቂ ጥቅሞች **************** • ጉበትና ኩላሊትን ለማጽዳት። • የምግብ ፍላጐትን ለመቀነስ። • ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስን እና የጉዞ ላይ ህመምን ለመቀነስ። • መርዛማ ነገሮችን ከሰው
የሎሚ ጭማቂ ጥቅሞች **************** • ጉበትና ኩላሊትን ለማጽዳት። • የምግብ ፍላጐትን ለመቀነስ። • ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስን እና የጉዞ ላይ ህመምን ለመቀነስ። • መርዛማ ነገሮችን ከሰውነታችን ለማስወገድ። • ከአጥንት ጋር ለሚያያዙ በሽታዎች። • ለብጉርና ቀያይ ነጠብጣቦች። • ኢንፌክሽንን ለመከላከል። • ለሳል እና ጉንፋን ህመም። • በሽታ የመከላከል አቅምን ለመጨመር። • ለምግብ ስልቀጣ ይረዳናል። • የልብ ችግርን ለመከላከል። • ለፀጉር። • ለጨረር ወይም ራዲየሽን። • ቁስል ቶሎ እንዲያገግም ይረዳል። • ለአስም በሽታ። • ትኩረትን ለመጨመር። የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

የቅርንፉድ የጤና ጥቅሞች • ለሳል እና ጉንፋን በሽታዎች፡፡ • አፋችን ንጹህና ጥሩ ማዕዛ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ • ማቅለሽለሽን ያስታግሳል/ያስቆማል፡፡ • በጨጓራ ችግር/ህመም ወቅት ይረዳናል፡፡ • የሆድ መነፋትን ያስታግሳል፡፡ • የአፍ ቁስለትን ይቀንሳል፡፡ • የጥርስ ህመምን እና የድድ መድማትን ያስታግሳል፡፡ • ከፍተኛ የኮሌስትሮልን መጠን ለመቆጣጠር ይረዳል፡፡ • የደም ዝውውርን ይጨምራል፡፡ • ጀርምና ጐጂ ባክቴሪያዎችን የሚገድል ንጥረ-ነገር ይዟል፡፡ የቴሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

✍️ #የሩዝ #ውሃ #ለማራኪ #የፊት #ገፅታና #ለፀጉር #እድገት 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 👉 የሩዝ ውሃ የፀጉር ድርቀትን በማስወግድ የተሻለ ልስላሴ እንዲኖረው እና መተጣጠፍ እንዲችል ያደርጋል። የሩዝ ውሃ ለፀጉራችን እና ቆዳችን በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይታወቃል። በተጨማሪም የተጎዳ ፀጉር እንዲያገግም ከመርዳት ባለፈ ፀጉራችን የተሻለ ገፅታን እንዲላበስ፣ የተሻለ የደም ዝውውር እንዲኖረንም ያግዛል ነው የተባለው። 👉 ከፀጉር በተመሳሳይ የቆዳ ልስላሴንም የሚያጎናፅፍ ሲሆን በቆዳ ላይ የሚደርስን የማቃጠል አደጋ ለማቀዝቀዝ እና ለማከም፣ በፀሃይ የሚደርስን የማቃጠል ስሜትንም ለማጥፋት ይጠቅማል። በመሆኑም በሩዝ ውሃ ፀጉርን መታጠብ የተለያየ የጤና ጠቀሜታዎችን ያስገኝልናል። 👉 የሩዝ ውሃ በውስጡ በርካታ አንቲኦክሲዳንትስ፣ ማዕድኖች፣ ቫይታሚን ቢ፣ ኢ ከመያዙም በላይ “ፒተራ” የተሰኘውንና የሞቱ ሴሎች እንደገና እንዲያድጉ የሚያደርገውን ንጥረ ነገር በመያዙ ከእርጅና ጋር የሚያያዙ ምልክቶች እና ነጠብጣቦችን ከፊታችን ላይ ለማጥፋት ጠቀሜታው ላቅ ያለ ነው። ✅ አጠቃቀም የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ 📌 ግማሽ ኩባያ የሩዝ ውሃ (ነጭ፣ ቡኒ ወይም ሌላ አይነት ሩዝ ሊሆን ይችላል) 📌 2(ሁለት) ኩባያ ውሃ ✅ አዘገጃጀት፦ 📌 አላስፈላጊ ነገሮች ከሩዙ ላይ ለማስወገድ በመጀመሪያ ሩዙን በደንብ ይጠቡት፣ 📌 ከዚያም ሩዙን በጎድጓዳ ሳህን በማድረግ ሩዙ ሙሉ በሙሉ በውሃ እስኪሸፈን ውሃ ይጨምሩበት፣ 📌 ሩዙ ከውሃው ጋር እንዲብላላ ከ10 እስከ 15 ደቂቃ ይተውት/1 ሳምንት ያስቀምጡት 📌 ውሃው በደንብ እስኪደፈርስ ድረስ ቀስ እያሉ ውሃውን ከሩዙ ጋር ያቀላቅሉት (ይህም በሩዙ ውስጥ ያሉ በርካታ ማዕድናት እና ቫይታሚኖች በውሃው ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል) 📌 ከዚያም ውሃውን በሌላ ንፁህ ሳህን በመገልበጥ ለመጠቀም ዝግጁ ማድረግ ይችላሉ ✅ ማስታወሻ 📌 ይህን ውሃ ቢፈልጉ ለፊትዎ አልያም ለፀጉርዎ መጠቀም ይችላሉ 📌 በውሃው ፊትዎን ወይም ፀጉርዎን በማሸት ከተጠቀሙ ከአንድ ወይም ሁለት ሰዓት በኋላ ይለቃለቁት

✍️ #ሰውነትዎ #ጥሩ #መአዛ #እንዲኖረው #ይፈልጋሉ? 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 🔹 በቂ ውሃ ይጠጡ 🔹 አትክልት እና ፍራፍሬ ይመገቡ 🔹 የምግብ ቅመም አብዝተው አይጠቀሙ 🔹 ካፌንነት ያላቸው ነገሮችን አብዝተው አይጠቀሙ /ቡና ፣ሻይ ፣ቸኮሌት/ 🔹 የግል ንጽህናዎትን ይጠብቁ 🔹 ብብት አካባቢ ሎሚ ይቀቡ 🔹 ግነት ያላቸውን ሽቶዎች ያስወግዱ 🔹 ንጹህ ልብስ ይልበሱ 🔹ቁምሳጥኖትን እና ሻንጣዎትን ሽቶ ይቀቡ 🔹 ከጥጥ የተሰሩ ልብሶችን ይጠቀሙ የተሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

✍#ብብት #ስር #የሚፈጠር #እብጠት 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 👉👉 #የብብት ስር እብጠት የምንለው ቢያንስ አንዱ የብብት ስር ንፊፊት በሚያድግበት እና በሚያብጠት ወቅት ነው 👉👉 የብብት ስር እባጭ አነስተኛ መጠን ያለው ሲሆን አንዳንዴም በደንብ የሚለይ እባጭ ይሆናል ፡፡ይህ ውሃ የቋጠረ እባጭ በእንፌክሽን ብብት ስር ፀጉር በማንሳት ጊዜ እና ዱድራንት ሲጠቀሙ የሚፈጠር መቆጣት ምክንያት ሊከሰት ይችላል ፡፡አንዳንድ ጊዜ ከባድ የጤና ችግሮችን አመላካች ሊሆን ይችላል፡፡ 👉👉 #ብብት #ስር #ለሚፈጠር #እብጠት #መንስኤዎች 🔵 ካንሰር ያልሆነ የጡንቻ እድገት 🔵 ወሃ የአዘለ እባጭ 🔵 የዲኦድራንት ወይም ሳሙና የአለርጂ 🔵 የቫይረስ ወይም የባክቴሪያ ኢንፌክሽን 🔵 በቆዳ ስር የስብ ክምችት 🔵 የፈንገስ ህመሞች 🔵 የጡት ካንሰር 🔵 የንፍፊት መቆጣት 🔵 የደም ካንሰር 👉👉 #ምልክቶች 🔵 በብብት ቆዳ ስር እብጠት 🔵 ትኩሳት 🔵 ለሊት ላብ 👉👉 #ሐኪም #ማግኘት #ያለቦት #መቼ ነው 🔵 እብጠቱ ቀስ በቀስ የሚጨምር ከሆነ 🔵 ህመም የሌለው ሲሆን 🔵 በሂደት የማይጠፋ እብጠት ሲሆን 👉👉 #ለብብት #ስር #እብጠት #የሚደረጉ #ምርመራዎች 🔵 የአለርጂ ምርመራ 🔵 የተሟላ የደም ምርመራ 🔵 ከእብጠቱ ላይ የሚወሰድ ናሙና 🔵 የደረት ወይም የጡት ራጅ (ማሞግራፊ) 👉👉 #ህክምና 🔵 የብብት ስር እብጠት ህክምና መንስኤው ላይ የተመሰረተ ይሆናል፡፡ የተሌግራም ቻናላችን👇 ለሌሎች ያጋሩ https://t.me/DrJano https://t.me/DrJano

#መደንዘዝ .........! 💊ለዛሬ ይዘንላችሁ የቀረብነው ጠቃሚ የጤና መረጃችን ከጭን እስከ እግር ጣት ጫፍ ድረስ ስለሚፈጠር #የመደዘዝ፡ #የመጠዝጠዝ፡ #የማቃጠልና #የስሜት መጥፋትን አስመልክቶ ነው። • ይህ ችግር በዋናነት ሁለት ምክናየቶች አሉት። 1. ወደ እግር የሚሰራጨው የደም መጠን መቀነስና 2. እግርን የሚቆጣጠረውና ወደ እግር የተዘረጋው የነርቭ ክፍል ጉዳት ሲደርስበት ነው። #ከነዚህ ዋና ዋና ምክናየቶች በተጨማሪ የሚከተሉት ተጨማሪ ምክናየቶችም አሉ። • የደም መርጋት • ቅዝቃዜ • የአጥንት መሳሳት • የድስክ መሸራተት • ብዙ አልኮል መጠጣት • የቫይታሚን ቢ 12 ማነስ • ኢንፌክሽን • የተለያየ አካላዊ ጉዳት በእግርና ጀርባ ላይ ሲደርስ • የሚሰራጭ የካንሰር አይነት • የተለያዩ በሽታዎች እንደ ደምግፊት፡ ስኳር፡ ሪህ፡ የመገጣጠሚያ ኢንፌክሽን፡ የኩላሊት ችግር፡ የጉበት ችግር፡ ስትሮክ፡ ሌሎችም • ለብዙ ሰአት መቀመጥና እግርን አነባብሮ መቀመጥ #ውድ የኛ ቤተሰቦች የመደዘዝና የመጠዝጠዝ ስሜቱ ጊዜአዊ ከሆነ በቀላሉ የሚለቅና የሚስተካከል ችግር ሲሆን ለረጅም ጊዜ የቆየና እየባሰ የሚሄድ የመደዘዝና የመጠዝጠዝ ስሜት ካለና እየቆየም ሰገራንና ሽንትን መቆጣጠር መቸገር፡ እግርን መቆጣጠርና ማንቀሳቀስ አለመቻል፡ የንግግር መቆራረጥና ግራ መጋባት ጋር ከሆነ ግን አስቸኳይ የጤና ባለሙያ እርዳታ ያስፈልጋል። #የእግር መደንዘዝ ከጀርባ ችግር በተለይ ከታችኛው የወገብ ክፍል ጋር ሊያያዝ ይችላል። • ስለዚህ መደንዘዝ፡ መጨነቅ፡ የማቃጠል ስሜት፡ ቶሎ ቶሎ መሽናት፡ ማሳከክ፡ መጠዝጠዝ፡ የጡንቻ መሸማቀቅና ሽፍታ የእግር የመደንዘዝ ስሜት ጋር የሚያያዝ ነው። በቅንት ሼር