ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
Kanalga Telegram’da o‘tish
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
Ko'proq ko'rsatish1 892
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kun
-2330 kun
Postlar arxiv
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
ከህዳር 7 ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ይከፈታሉ ሲል የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ካለፈው ዓመት መጋቢት ወር ጀምሮ በኮቪድ-19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ዳግም ለማስጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) የኮቪድ-19 ፕሮቶኮልን በተከተለ መልኩ ትምህርት ለማስጀመር ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ገልጸው፣ ከህዳር 7/2013ዓ.ም ጀምሮ ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል አዲስ ተማሪዎች ወጪ ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ ብለዋል፡፡
የአምና 8ኛ እና 12ኛ ክፍል የነበሩ ተማሪዎች ከጥቅምት 18 ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ መሆኑ ይታወቃል፡፡ አዲስ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ግን አሁን ላይ እንደማይስተናገዱም ተገልጿል።
ጥራት ያለውን ትምህርት ከመስጠት አንፃር 222 ሺህ 688 መምህራን ስልጠና መውሰዳቸውንም ዶ/ር ቶላ ተናግረዋል።
በዘንድሮው የትምህርት ዘመን በክልሉ 11 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎችን ለመመዝገብ የታቀደ ቢሆንም፤ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ያህል ተማሪዎች አለመመዝገባቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።
ኮቪድን-19ን ከመከላከል አንፃር የጤና ሚኒስቴር ለተማሪዎች 20 ሚሊየን ማስክ ለመስጠት ቃል የገባ ቢሆንም፣ ማስክ የሚያመርቱ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በፍጥነት ማምረት ባለመቻላቸው እስካሁን የደረሰው 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብቻ ነው ብለዋል።
ተማሪዎችን ያለ ማስክ ትምህርት ለማስጀመር ስለማይቻልም ወላጆች ልጆቻቸውን ማስክ፣ ሳኒታይዘር እንዲሁም ውሃ እንዲያሲዙም ኃላፊው ጠይቀዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ!
@FDRE_MOE
@FDRE_MOE
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአገር መከላከያ ሰራዊት የገንዘብና አይነት ድጋፍ አደረጉ።
።።።።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከዩኒቨርስቲው ማህበተሰብ ጋር እየተወያዩ ይገኛሉ። በውይይታቸውም በተለይም በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አውግዘዋል።
በውይይታቸው ወቅት ተቋማቱ ከመከላከያ ሰራዊቱ ጎን መሆናቸውንና የሚያካሂደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ እንደሚደግፉ በመግለጽ የገንዘብና የአይነት ድጋፎችን አድርገዋል።
እስካሁንም
1. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ - አንድ ሚልዮን ብር በጥሬ ገንዘብና 40 ሰንጋዎች
2. ቦንጋ ዩንቨርስቲ 15 ሰንጋ
3. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ - ግማሽ ሚሊየን ብር በጥሬና ሰረተኞች ከወር ደመወዛቸዉ 10%
4. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ - አምስት ሚልዮን ብር በጥሬ ገንዘብ
5. መቱ ዩኒቨርሲቲ - አንድ ሚልዮን ብር በጥሬ ገንዘብና
6. ጅማ ዩኒቨርስቲ 5 ሚሊየን ብር አበርክተዋል።
@FDRE_MOE
@FDRE_MOE
የ8ተኛ አና የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ!
አንድ አንድ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ወቅታዊ ሰላም ምክንያት የ 8ተኛ እና 12ኛ ብሄራዊ ፈተና ቀን ተራዝሟል በሚል ተማሪዎችን እያዘናጉ ይገኛል።
እስካሁን የትምህርት ሚኒስቴር ምንም አይነት መግለጫ አላወጣም ስለሆነም ተማሪዎች ከዚሁ ሀሰተኛ ዜና ተቆጥባችሁ ለፈተና በቂ ዝግጅት አድታረጉ ስንል እናሳስባለን።
አሁን ባለው መረጃ መሰረት የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ እንደሆነ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ!
@FDRE_MOE
@FDRE_MOE
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑
በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን?
አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል።
በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!!
እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑
ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YNZa7fUtwHvFw
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።

#Today's Exam program
Grade 8:-Chemistrey and Physics
Grade 12:-Chemistry and Economics
ጥያቄቹን ለተማሪዎች በአግባቡ ይደርሱ ዘንድ ሼር በማድረግ እንረባረብ!!👇👇👇
@MOE_LIBRARY @MOE_LIBRARY
@MOE_LIBRARY @MOE_LIBRARY
የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ዛሬም በፕሮግራሙ መሠረት ይቀጥላል::
#Today'sExam program
Grade 8:-Maths and Biology
Grade 12:-Physics and Geography
ጥያቄቹን ለተማሪዎች በአግባቡ ይደርሱ ዘንድ ሼር በማድረግ እንረባረብ!!👇👇👇
#JOIN & #SHARE
@MOE_Library
@MOE_Library
Grade 12 Maths Model Exam for Social science
ጥያቄዎች ለብሄራዊ/ክልላዊ ፈተና ስለሚጠቅሙን በሀርድ ወይንም በሶፍት ኮፒ በአግባቡ እንስራቸው
ፈተናው ሲጠናቀቅ መልስ ይለቀቃል መምህራን ወላጆች እና ሁሉም የት/ት ባለድሻ አካለት ተማሪዎች ጥያቄዎችን በግባቡ ይሰሯቸው ዘንድ በማገዝ ትተባበሩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን፡
ፈተናው ሲጠናቀቅ መልስ ይለቀቃል
#JOIN & #SHARE
@MOE_Library
@MOE_Library
በዛሬ ጀምሮ አጋዥ መፅሀፎች ፣ጥያቄዎች የምንለቅ ይሆናል። የምንለቃቸውን ነገሮች ወደ ትምህርት ቤታቹ ግሩፖች እና ለጓደኞቻቹ መላክ አትርሱ።
@MOE_LIBRARY