cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Fm ብስራተ ወንጌል ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን! " ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11 ስለዚህ ፀጋ ያየነውን የዳሰስነውን በስልጣን ቃል ለትውልድ ሁሉ በእምነት እናውጃለን!! ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኃለን!! /ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮን የጠበቁ መዝሙሮች ና የቅዱሳን ገድል ይገኙበታል

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
290
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from RAMA
Photo unavailableShow in Telegram
✝️🙏✝️ እንኳን ለሊቀ መለአኩ ቅዱስ ሩፋኤል #ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
[.................... ጴጥሮስ ሆይ! ለአንተ የፊቱን ብርሃን እያየህ በዚህ [በደብረ-ታቦር] መኖር መልካም ነው ፤ እኛ ግን የምንድነው በተራራው ሲኖር ሳይሆን ወርዶ ፊቱን በጥፊ ሲመታ ነው። ....................] + መፍቀሬ-ድንግል አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
Hammasini ko'rsatish...
✞ ​ቡሄ_በሉ ቡሄ በሉ /2/ ሆኦ ልጆች ሁሉ ሆ የኛማ ጌታ ሆኦ የዓለም ፈጣሪ ሆ የሰላም አምላክ ሆ ትሁት መሀሪ ሆ በደብረ ታቦር ሆ የተገለጠው ሆ ፊቱ እንደ ፀሐይ ሆ በርቶ የታየው ሆ ልብሱ እንደብርሃን ሆ ያንፀባረቀው ሆ ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና/2/ የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን/2/ ያዕቆብ ዮሐንስሆ እንዲሁም ጴጥሮስ ሆ አምላክን አዩት ሆ ሙሴ ኤልያስ ሆ አባቱም አለ ሆ ልጄን ስሙት ሆ ቃሌ ነውና ሆ የወለድኩት ሆ ታቦር አርሞንኤም ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው ሆ ሰላም ሰላም ሆ የታቦር ተራራ ሆ ብርሀነ መለኮት ሆ ባንቺ ላይ አበራ ሆ በተዋህዶ ሆ ወልድ የከበረው ሆ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ሆ ወልደማርያም ነው ሆ ቡሄ በሉ ሆ ቡሄ በሉ ሆ የአዳም ልጆች ሆ ብርሃንን ሆ ተቀበሉ ሆ አባቴ ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ እናቴ ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ ከአጎቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ አክስቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ ተከምሯል ሆ እንደ ኩበት ሆ የዓመት ልምዳችን ሆ ከጥንት የመጣው ሆ ከተከመረው ሆ ከመሶቡ ይውጣ ሆ ከደብረ ታቦር ሆ ጌታ ሰለመጣ ሆ የተጋገረው ሆ ሙልሙሉ ይምጣ ሆ ኢትዮጵያውያን ሆ ታሪክ ያላችሁ ሆ ባህላችሁን ሆ ያዙ አጥብቃችሁ ሆ ችቦውን አብሩት ሆ እንዳባቶቻችሁ ሆ ምስጢር ስላለው ሆ ደስ ይበላችሁ ሆ አባቶቻችን ሆ ያወረሱን ሆ የቡሄን ትርጉም ሆ ያሳወቁን ሆ እንድንጠብቀው ሆ ለእኛ የሰጡን ሆ ይህን ነውና ሆ ያስረከቡን ሆ ለድንግል ማርያም ሆ አሥራት የሆንሽ ሆ ቅዱሳን ጻድቃን ሆ የሞሉብሽ ሆ በረከታቸው ሆ ያደረብሽ ሆ ሁሌም እንግዶች ሆ የሚያርፉብሽ ሆ ሀገረ እግዚአብሔር ሆ ኢትዮጵያ ነሽ ሆ ለሐዋርያት ሆ የላከ መንፈስ ሆ ዛሬም ለኢትዮጵያ ሆ ጸጋውን ያፍስስ ሆ በበጎ ምግባር ሆ እንድንታደስ ሆ በቅን ልቦና ሆ በጥሩ መንፈስ ሆ በረከተ ቡሄ ሆ ለሁላችንይድረስ ሆ ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና በጋሽዬ ቤ ድገም እና ዓመት ድገም እና ያውርድ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና እንዲሁ እንዳላችሁ በምነት አይለያችሁ በምነት ላመቱ በሰላም በምነት ያድርሳችሁ በምነት ክርስቶስ በቀኙ በምነት ያቁማችሁ በምነት የመንግስቱ ወራሽ በምነት ያድርጋችሁ በምነት እንዲሁ እንዳለን በምነት አይለየን በምነት ለዓመቱ በሰላም በምነት ያድርሰን በምነት አማኑኤል በቀኙ በምነት ያቁመን በምነት የመንግስቱ ወራሽ በምነት ያድርገን በምነት የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት/2/ በሁሉም ቤት/2/ ይግባ በረከት/2/ እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት የአስራት አገር በደል የሌለባት ያቆዩልንን የአበው ቀደምት የቅዱሳን ያባቶች ትውፊት ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት ባህላችንን የአባቶች ትውፊት /3/ 🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.