211
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
አንዱ ቁጥር ተሳስቶ የ50 ብር ካርድ ልኮልኝ፤ ደውሎ በስተት ነው መልስልኝ ይለኛል...
#ውይ_አባቴ_እሩቅ_ነው_ያለሁት
#ወንዶች ሲያለቅሱ አይናቸውን ይይዛሉ
#ሴቶች ሲያለቅሱ አፋቸውን ይይዛሉሉ
ሁሉቱም ሀጢያታቸው በየትኛው አካላቸው እንደሚበዛ ያውቃሉ 😆😂🤣
አንዱ ማየት የተሳነው ሰውዬ ዜብራ እየተሻገረ መኪናው ዜብራ ላይ ሲገባበት ተናዶ
.
😎ቀይ በርቶ አይደል እንዴ ምን ያንቀዠቅዥሀል🚦🤣
የእጅ ሰአት ልገዛ ሄጄ ዋጋ 2500 ብር አላለኝም
#My_brother ምሳ ሰአት ሲደርስ ምሳ ይጋብዘኛል እንዴ😂🤣
ችግር ውስጥ ስገባ የፍቅረኛዬን ፎቶ አውጥቼ እያየሁ ከዚህም በላይ ችግር ውስጥ እንደገባሁ እያሰብኩ እፅናናለሁ😊😊
ሰው እስካልጠየቀህ ድረስ ምክር አትስጥ😊 ይለኛል
:
ሰውዬ እና ይሄን ማን ጠይቆህ ነው ምክር ምትሰጠው🤔🤔
ኑሮ ግራም ቀኝም አጋብቶት ቴሌቭዥኑን ሸጦ የቲቪ ሪሞት ገዝቶ ቢመጣ ሀሺሽ አጭሰህ ነው ብለው አሰሩት አሉ😜
አዲስ ፍቅረኞች ሲተዋወቁ በስልክ አንቺ ዝጊ አንተ ዝጋ
አብረው ሲሆኑ አፍሽን ዝጊ አፍህን ዝጋ🤬
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.